‹‹በአየር ንብረት ለውጥ የሚፈጠረው ተጽዕኖ ጫናውን የሚያሳርፈው በበለጸጉ አገሮች ላይ ይሆናል›› ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

(በጋዜጣው ሪፖርተር)

ባለፈው ዓርብ የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ አማካሪዎች ቡድን ሪፖርቱን  ለተባበሩት መንግሥታት ሲያቀርብ፣ ካሁን በኋላ ግፊቱና ጫናው የሚበዛው በበለጸጉ አገሮች ላይ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስታወቁ፡፡