ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ‹‹አስፋፍቼ የያዝኩት መሬት የለም›› አለ
(በታደሰ ገብረ ማርያም)
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በቦሌና በየካ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ሁለት አካባቢዎች በድምሩ 56 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታዎችን አስፋፍቶ ይዟል ተብሎ የተገለጸው ፍጹም ሀሰት ነው ሲል አስታወቀ፡፡