የዘገየው ሪፖርት ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?

በሆላንዳዊው የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባል በሚስተር ቲዝ በርማን የተመራው የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን፣ ከአምስት ወራት ዝምታ በኋላ የግንቦት 2002 ምርጫ ትዝብት ሪፖርቱን በነገው ዕለት ይፋ ያደርጋል፡፡