የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ‹‹በጠራራ ፀሐይ እየተዘረፍን ነው›› አሉ
(በታምሩ ጽጌ)
በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ ገርጂ መብራት ኃይል፣ ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ፣ ካዛንችስ፣ ጐፋ መብራት ኃይልና አልፎ አልፎ በሌሎቹም አካባቢዎች ባሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ነዋሪዎች በጠራራ ፀሐይ እየተዘረፉ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡