(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤትን ግንባታና ሌሎች ጉዳዮችንም በሚመለከት እንዲያጣራ ሐምሌ 27 ቀን 2001 ዓ.ም.

(በምዕራፍ ብርሃኔ) በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በቀበሌ 01/19 ከሰንሻይን ሕንፃ ጀርባ በመልሶ ማልማት ፕሮጀክት ምክንያት የተነሱ 215 ቤቶች ውስጥ በጥገኝነት ስንኖር ከ20 በላይ የሚሆኑ አባወራዎች፣ በላያቸው ላይ ቤቶቻቸው በመፍረሳቸው መድረሻ እንዳጡ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በቃለየሱስ በቀለ) በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የተተከለው አዲሱ የአውሮፕላን በረራ መቆጣጠሪያ ራዳር፣ ለማረፍ የሚመጡ አውሮፕላኖች በአየር ላይ እንዲዞሩ የሚያደርገውን አሠራር የሚያስቀር፣ በዚህም በከፍተኛ ደረጃ የአውሮፕላን ነዳጅ ፍጆታ እንደሚቀንስ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡

(አብርሃም ሰሎሞን እንደጻፈው):- መጠነ ሰፊ የሆነ ማብራሪያ ለመስጠት የሞከረው ድል ወንበሩ ስለ ሐውልቱ በተቀኘው የእንግሊዝኛ ቅኔ ኃይለሥላሴን እና ሌሎች ነገሥታትን፣ አቡነ ቴዎፍሎስን እና መንግሥቱ ኃይለማርያምን፣ ከዚያም ወጣ ብሎ የግብፁን ፓትርያርክ አቡነ ሺኖዳን በመጥቀስ በተለያየ ጊዜ የተሠራላቸውን ስዕላትና ሐውልት ካየውም ከሰማውም …

ለድል ወንበሩ እና ለመሰሎቹ Read more »

(DW) — እንዲሕ መሰሉ-ጅምር ደፍርሶ-ሲጦዝ-ሲረግብ አምስት ወራት አስቆጥሮ-የሆነዉ ሆነ። ግጭት፥ ግድያ፥ እስራት ፍርሐት – እና ፅልመት። ኢትዮጵያ የቀይ-ነጭ ሽብር እልቂት-ፍጅትን ተገላገለች ከተባለ ወዲሕ የኢትዮጵያ ከተሞች በጣሙን የርዕሠ-ከተማይቱ አደባባይ አዉራ መንገዶች በሰዉ ደም፥ አካል፥ በሐብት ንብረት ስብርባሪ የጨቀዩበት-ሳምንት አምስተኛ አመት ዛሬ …

የ1997 የኢትዮጵያ ምርጫ ዉዝግብ ያስከተለዉ ግጭት 5ኛ ዓመት Read more »

አቡነ ጳውሎስ ትናንት ጥቅምት 21 ቀን 2003 ዓ.ም በዋለው እሑድ ሰንበት በሰሜን ምዕራብ ሸዋ – ሰላሌ ሀገረ ስብከት የምትገኘዋን የደብር ቅዱስ ደብረ ጽጌ ማርያም ገዳምን ጎበኙ፡፡ የሥሪቷ ጥንታዊነት እስከ መካከለኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ወደኋላ በሚቆጠርላት የደብር ቅዱስ ደብረ ጽጌ …

ገብረመድህን (አባ ጳውሎስ) ‹‹ሐውልት ፍለጋ›› ጀመረ Read more »

ሁለት ዓመታት ከተቃረበ እስር በኋላ በቅርቡ የተለቀቁት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርቱካን «ይቅርታ፥» ከእስር የተለቀቁበት ሁኔታና የእስር ቆይታ እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ የወ/ሪት ብርቱካን ከእስር መለቀቅ፥ አፈታታቸውና «ይቅርታው» በቀጣዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሂደት ምን ዓይነት አንድምታ ይኖረው ይሆን? ምንስ …

የወይዘሪት ብርቱካን ይቅርታና እስር አንድምታ Read more »

የሪፐብሊካኑ ፓርቲ የብልጫውን ድምፅ ያገኝ ይሆናል፤ የሚል ሠፊ ግምት በተያዘባቸው በእነኚህ የአጋማሽ ጊዜ ምርጫዎች፤ በርካታ መቀመጫዎችን ያጡ ይሆናል የተባሉት ዲሞክራቶች፥ ከተቀናቃኛቸው በሚገጥማቸው ፈተና፥ ከዲሞክራቱ ፓርቲ የሆኑት ፕሬዝዳንት ኦባማ በቀጣዩ የሁለት ዓመታት የሥልጣን ዘመናቸው ለማሳካት ያቀዷቸው ውጥኖች «ይደናቀፋሉ፤» የሚል ግምት አሳድሯል። …

የዩናይትድ ስቴትስ የምክር ቤቶች ምርጫና ዓለም አቀፍ አንድምታው Read more »

የሁለቱም ዋና ዋና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወዳዳሪ ዕጩዎችም እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ እየታገሉ ይገኛሉ። በሕዝብ አስተያየቶችና በፖለቲካ ሙያተኞች ግምት በዘድሮው 2010 የአማካይ ዘመን ምርጫ ወይም ሚድ ተርም ኤሌክሽን የመጨረሻ ቀናት ውድድር ሬፐብሊካን ተፎካካሪዎች በብዙው ሣይቀናቸው እንደማይቀር ይወራል። የዚህ ምክንያት ደግሞ ከአገሪቱ ወቅታዊ …

ሚድ-ተርም ምርጫ ምንድነው? Read more »

የሲኖዶስ አባላት፣ በቦሌ ደብረ-ሳሌም መድኃኔ-ዓለም የቆመው የአባ ፓውሎስ ሀውልትም ሆነ በየአድባራቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተሠቀሉ ፎቶግራፎች ተነስተው በመዘክር እንዲቀመጡ ውሳኔ አስተላልፏል።

አድማውንያስተባበሩት በጋሻው ደሳለኝ እና ምርትነሽ ጥላሁን ናቸው አድማውን በመጠቀም ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ እና በጋሻው ደሳለኝ ሐውልቱ እንዲነሣ ቅዱስ ሲኖዶስ ያስተላለፈው ውሳኔ ተፈጻሚነት እንዳያገኝ የሚጠይቅ የአቤቱታ ፊርማ እያሰባሰቡ ነው የእነ ያሬድ አደመ የዐመፅ ጎራ በተወሰደው አቋም ላይ መከፋፈሉ እየተነገረ ነው መንግሥት የማያባራው …

ብፁዕ አቡነ ገብርኤል የሐዋሳ ሊቀ ጳጳስ እንዲሆኑ ቅዱስ ሲኖዶስ የወሰነውን የዝውውር ውሳኔ የሚቃወም አድማ እየተካሄደ ነው Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 31/2010፤ ጥቅምት 21/2003 ዓ.ም)፦ ካጋመስነው የጥቅምት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተካሄደው 29ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እና ቅዳሜ በተጠናቀቀው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች በአገር ውስጥ በሥራ …

የኅትመት ብዙኀን መገናኛዎች ለሰሞናዊው የቅዱስ ሲኖዶስ እና አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ስብሰባ የሰጡት ሽፋን Read more »

<!– /* Font Definitions */ @font-face {font-family:”Cambria Math”; panose-1:2 4 5 3 5 4 6 3 2 4; mso-font-charset:1; mso-generic-font-family:roman; mso-font-format:other; mso-font-pitch:variable; mso-font-signature:0 0 0 0 0 0;} @font-face {font-family:Calibri; panose-1:2 15 5 2 2 2 4 3 2 4; …

የተወካዮች ምርጫ በዩናይትድ ስቴትስ Read more »

(በኃይሌ ሙሉ) ምርጫ 2002ን ተከትሎ በርካታ ያልተጠበቁ ነገሮች ተከስተዋል፡፡ ኢሕአዴግ የፓርላማ መቀመጫውን በ99.6 በመቶ ማሸነፉ አነጋጋሪ ጉዳይ የነበረ ቢሆንም፣ ብዙም ሳይቆይ ገዥው ፓርቲ ለሕዝብ ያስተዋወቀው የአምስት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ሌላ መወያያ አጀንዳ ሆኗል፡፡

(በየማነ ናግሽ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ ‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት ዕርዳታን ለፖለቲካ አፈና ያውላል›› የሚለው የሂውማን ራይትስ ዎች ሪፖርትን የተቃወመውን የልማት ደጋፊዎች ቡድንን (DAG) አወገዘ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገዶች ባለሥልጣንና የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሚያስገነቧቸው ፕሮጀክቶች፣ በተያዘላቸው ዕቅድና ጊዜ ለመጨረስ የማይችሉበት ከፍተኛ የፋይናንስ፣ የሲሚንቶና የግብዓት እጥረት እንዳለባቸው ተቋራጮቹ ገለጹ፡፡

(በታደሰ ገብረ ማርያም) አሜሪካ የምትሰጠው ዕርዳታ የኅብረተሰቡን ጤንነትና የአኗኗሩን ሁኔታ ለማሻሻል የሚውል እንጂ፣ ለአገር ውስጥ ፖለቲካ መጠቀሚያ ወይም ማራመጃ መሣሪያ ሊሆን እንደማይገባ ዶክተር ኢዝኪኤል ኢማኑኤል የኋይት ሐውስ የጤና ልዩ አማካሪ አስታወቁ፡፡

– 828 ግለሰቦች ከ391 ሺሕ ካሬ ሜትር በላይ መሬት አጥረዋል (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕገወጥ ባላቸው የሪል ስቴት አልሚዎች እየወሰደ ያለውን ዕርምጃ ሲያጠናቅቅ፣ ሙሉ በሙሉ ትኩረቱን የንግድ ሕንፃዎችን ለመገንባት ቦታ በሊዝ ወስደው ሳያለሙ አጥረው ባስቀመጡት ላይ በማድረግ ዘመቻውን …

የአዲስ አበባ አስተዳደር ሕንፃ ለመገንባት ቦታ ወስደው ባላለሙት ላይ ዘመቻ እጀምራለሁ አለ Read more »

– ባንኩ ሆቴሉን በድርድር ለመሸጥ አስቧል (በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብድር መያዣነት ይዤዋለሁ ያለውን የላንጋኖ በቀለ ሞላ ሆቴል በ60 ሚሊዮን ብር መነሻ ዋጋ ለሁለተኛ ጊዜ ለጨረታ ቢያቀርብም ገዥ ሊያገኝ አልቻለም፡፡

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 31/2010፤ ጥቅምት 21/2003 ዓ.ም):- አስተያየት የሰጣችሁ ብዙ አንባብያን ከሰጣችሁት በመነሣት ይህንን አጭር ሐሳብ እናቀርባለን። አሁን ከገባንበት ንዴት፣ ሐዘን፣ ቁጭት እና አንዳንዴም ቀቢጸ ተስፋ አንጻር ብዙ ነገር ልንናገር እንችላለን። ምናልባትም “ዳን” የተባሉ ደጀ ሰላማዊ እንዳሉት “ስማቸውን አንስማ፣ ፎቷቸውን …

“ሰውየውን” ታዲያ ማን እንበላቸው? Read more »

ዶ/ር ጌታቸው አሰፋ (ተባባሪ ፕሮፌሰር)፦ ከዓመታት በፊት በአውሮፓ አንድ የኦርቶዶክሶች ኔትወርክ አባል ሆኜ የሁለት ቀናት “በጎ አመራር” ላይ ያተኮረ ውይይት ለማድረግ ተሰባስበን ነበር። የቡድን ውይይት ወቅት ሁለት ሁለት ሆነን ተመደብንና የምንወያይበት ርዕስ ተሰጠን። አቀማመጣችን ጀርባ ለጀርባ ተነካክተን መቀመጥ ሲሆን። “ለጥፈው” …

ይድረስ ለቅዱስነትዎ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 30/2010፤ ጥቅምት 20/2003 ዓ.ም):- አቡነ ጳውሎስ ሐውልቱ እንዲፈርስ የታዘዘበትን እና የሁሉም ሊቃነ ጳጳሳት ስምምነት የተገለጸበትን ውሳኔ በያዘው ቃለ ጉባኤ ላይ ‹‹አልፈርምም›› በማለት እና ሲጠየቁም ዝምታን በመምረጥ ቀድሞ ሲገለጽ በቆየው እምቢታቸው ጸንተዋል፡፡ አቡነ ይሥሐቅ አቡነ ጎርጎርዮስ ከፓትርያሪኩ ጋራ …

ገብረመድህን (ጳውሎስ) በቃለ ጉባዔ ላይ አልፈርምም አለ Read more »

“ተዘልፎ ልቡን ያደነደነ ድንገት ይሰበራል፤ ፈውስም የለውም” (ምሳሌ 29፡1)  (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 30/2010፤ ጥቅምት 20/2003 ዓ.ም):- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በታሪክዋ ገጥሟት የማያውቅ ችግር ላይ ለመሆኗ ነጋሪ የማያሻው የአደባባይ ምስጢር ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ በእርግጥ በረዥም ዘመን ታሪክዋ የተለያዩ ፈተናዎች ተፈራርቀውባታል …

ርእሰ አንቀጽ፦ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ “በቃ” ሊባሉ ይገባል፤ Read more »

(ከወልደ  መንክር)፦ በዛሬው እለት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ መጠናቀቅን አስመልክቶ በፓትርያርኩ የተሰጠው መግለጫ  ብዙዎቻችን ከምንጠብቀው ውጭ በመሆኑ መገረምና ሀዘን የፈጥሮብናል። አቡነ ጳውሎስ ምን አይነት ሰው እንደሆኑ በቅርበት ለሚያውቃቸው ግን አሁን ያደረጉት የሚጠበቅ ነገር ነው። የሲኖዶሱ አባላት  ፈርመው  ፓትርያርኩ በቃለ ጉባዔው ላይ …

አቡነ ጳውሎስ አልፈርምም ብለዋል፤ የሚከተለው ነገር ምንድን ነው? Read more »

አቡነ ገሪማ ከአቡነ ናትናኤል ጋር ያዘጋጁትን ዋናውን የቅ/ሲኖዶስ ቃለ ጉባኤ አልሰጡም፤ ፓትርያርኩ “አትፈርሙ” የሚለውን የእጅጋየሁን ምክር በተግባር አውለዋል፤  ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ፣ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ፣ ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ በቃለ  ጉባኤው ላይ ፈረመዋል፤ ብፁዕ አቡነ ይሥሐቅ ዘግይተውም ቢሆን  እንደሚፈርሙ ይጠበቃል፡፡ (ደጀ ሰላም፤ …

ፓትርያርኩ ቅዱስ ሲኖዶስ በጋራ ካዘጋጀው የተለየ ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠታቸው ሳቢያ ጉባኤው በመካረር መንፈስ ተለያየ Read more »

አዲስ አበባ ሰዓት ከቀኑ 10 ሰዓት ከ15 ደቂቃ  በሐሳብ ያልተግባቡት ቅ/ሲኖዶሱ እና ፓትርያርኩ የየራሳቸውን 2 ጋዜጣዊ መግለጫዎች አነበቡ። በቤተ ክርስቲያኒቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው፤ በዚህ ምክንያት የተፈጠረውን ግርግር ለመዳኘት ቅ/ሲኖዶሱ ካለቀ በሁዋላ ጋዜጠኞቹን ሸኝተው ወደ ጉባዔ ተመልሰዋል፤

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቀን፦ ጥቅምት 19/2003 ዓ.ም የምስጋና መልእክት ለብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እኛ በዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሥር የምንገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች፤ ሰባክያነ ወንጌል፤ የሰንበት ትምህርት ቤትና የምዕመናን …

የምስጋና መልእክት ለብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት Read more »

የዛሬ የቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ ተጨማሪ አርእስተ ዜና  ያጋጠሙ ችግሮችን ለይቶ ለነገ መፍትሔ የሚያቀርብ አምስት አባላት ያሉት ኮሚቴ አቋቋመ በጋሻው ደሳለኝ፣ ሌሎች ሕገ ወጥ ሰባክያን እና ዘማርያን የሚፈጥራቸው ችግሮች ዋነኛው  ርእሰ ጉዳይ ሆኗል፡፡ ብፁዓን አባቶች ፓትርያሪኩን እና ለበጋሻው ደሳለኝ የጥፋት ተግባር ተባባሪ …

የቅ/ሲኖዱስ ምልአተ ጉባኤ ጠንካራ ውይይት በስብከተ ወንጌል አገልግሎት ዙሪያ Read more »

(ከወልደ መንክር):- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን  ቅዱስ ሲኖዶስ በርካታ አሳሳቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔ በማስተላለፍ ላይ ይገኛል ። ይህ ጉባኤ ዛሬ ጥቅምት 19 ወይም ነገ  ጥቅምት 20 2003 ዓ. ም ሊጠናቀቅ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል። በቦሌ የተተከለውን  የአቡነ …

የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተግባራዊነትና ሊገጥሙት የሚችሉት ፈተናዎች Read more »

አርእስተ ዜና!!!!      (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 29/2010፤ ጥቅምት 19/2003 ዓ.ም):-  ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ፈቃደኛ እንዳልሆኑ የሚገልጽ ማመልከቻ ጠዋት ለሲኖዶሱ ያቀረቡ  ቢሆንም እስከ ግንቦቱ የርክበ ካህናት ሲኖዶስ ድረስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት  ሊቀ ጳጳስ ሆነው ለመቆየት ተስማምተዋል፤ የቀድሞውን ሀገረ ስብከታቸውን (የሰሜን …

ቅ/ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሆኑ የደረሰበትን ውሳኔ አጸና Read more »

በሰሜናዊ ጀርመን የወደብ ከተማ በሆነዉ በሃንቡርግ ከተማ የአዉሮጻ አገራትን ያሳተፈ የዳንስ ዉድድር መካሄዱ ሰሞኑን የጀርመን የባህል ድረ-ገጾች ካነስዋቸዉ ርዕሶች አንዱ ነበር። ይህ በአይነቱ ምናልባትም የመጀመርያ የተባለለት የዳንስ ዉድድር ከአለም አስቀያሚ ዳንስ በመደነስ አንደኛ የተባለን በማወዳደር ነዉ ሽልማትን ያበረከተዉ።

(ሪፖርተር) — አቶ አርከበ ዕቁባይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ትናንት አስታውቋል፡፡ በተመሳሳይም አቶ ሽፈራው ጃርሶ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የተፋሰስ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል፡፡ አቶ ንዋየክርስቶስ ገብረአብ በሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር እንዲሁም ፕሮፌሰር …

አርከበ ዕቁባይ የመለስ አማካሪ ሆኖ ተሾመ Read more »

ይህ የተነገረው የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖምና በኢትዮጵያ የዩናይትድስ ስቴትስ አምባሣደር ዶናልድ ቡዝ ኢትዮጵያ የኤችአይቪ/ኤድስን ሥርጭት ለመመከት የሚያስችል የአምስት ዓመት የትብብር ስምምነት በተፈራረሙበት ወቅት ነበር፡፡ አምባሣደሩ በሥነ-ሥርዓቱ ወቅት እንዳሉት የሃገራቸው መንግሥት በዚህ የትብብር ስምምነት አማካይነት ለመደገፍ የፈለገው …

የኢትዮጵያ ፀረ-ኤድስ እንቅስቃሴ ተመሠገነ Read more »