የሞምባሳ ፍርድ ቤትና የባህር ላይ ወንበዴዎች DW Amharic November 10, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሞምባሳው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዘጠኝ ሶማሊያውያንን ነጻ ለቀቀ። የዓለም ዓቀፉ የባህር ድርጅት ውሳኔው ለባህር ንግድ ኢንዱስትሪው አሳፋሪ ነው ይላል።