ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ከኦስትርያ መልስ
ርእሰ ዜና
- ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የልማት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ፡፡ ቀደም ሲል ሊቀ ማእምራን ፋንታሁንን በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር እና አቅም ግንባታ መምሪያ ሐላፊነት ለመመደብ በፓትርያርኩ ቀርቦ የነበረው ሐሳብ በዋና ሥራ አስኪያጁ በገጠመው ብርቱ ተቃውሞ ውድቅ እንደተደረገ ተገልጧል፡፡
- የአስተዳደር እና አቅም ግንባታ መምሪያ ሐላፊ የነበሩት አቶ ደሳለኝ መኰንን ከሐላፊነታቸው በራሳቸው ፈቃድ ለቀዋል፤ ምክንያቱ ‹‹የተሻለ ሥራ እና ደመወዝ በማግኘታቸው ነው›› ተብሏል፡፡ (ዝርዝሩን እንመለስበታለን)