የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑካን ቡድን የመጨረሻ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ።
ከብሄራዊው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የቀረበለትን ግብዣ ተከትሎ ባለፈው ግንቦት በኢትዮጵያ የተካሄደውን ብሄራዊ ምርጫ የታዘበው የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ የመጨረሻ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል።
የድርጅቱ ዋና መቀመጫ በሚገኝባት የቤልጂጓ መዲና ብራስልስ ይፋ ያደረገውን ይህንን ሪፖርት ተንተርሶ የተጠናቀረውን ዘገባ አቢይ ርዕሳችን ይመለከተዋል። ለዝርዝሩ ዘገባውን ያድምጡ።