ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በድርድር ማግኘት የሚፈልግ አልሚ ጥያቄውን ማቅረብ ያለበት ለከተማው ከንቲባና ለዋና ሥራ አስኪያጅ ብቻ መሆኑን የሊዝ ቦርድ ምንጮች አመለከቱ፡፡

ኢኮኖሚና ቢዝነሳችንን ለማሳደግ መፈክሩም፣ ምኞቱም፣ ዕቅዱም በየዕለቱና በየአደባባዩ ቢስተጋባም፣ በተጨባጭ ግን በኅብረተሰቡ ዘንድ የሥጋት ስሜት  እየተስተዋለ ነው፡፡ ‹‹ዕድገት አለ ይባላል፤ ተጨባጩ ለውጥ ግን የት አለ?›› የሚል ጥያቄም በየዕለቱ እየተሰማ ነው፡፡

በፒያሳ ወጎች ዙሪያ ያጠነጠነ ፅሁፍ ነው። የዛሬዋን ፒያሳ፥ በመንደሮቿ ያለውን ህይወት፥ የኑሮ ቀለማትንና ፈተናዎች ጭምር ለዛና ጫወታ በተላበሰ ሥሜት ይዳስሳል። «መሃሙድ ጋ ጠብቂኝ፤» የፅሁፉ ርዕስ፤ ደራሲው የጋዜጠኝነት ሞያ መምህሩ መሃመድ ሰልማን ነው። የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የባህልና ማኅበረሰብ ሳምንታዊ ቅንብር ከመሃመድ …

መሃሙድ ጋ ጠብቂኝ! የአራዳ ወግ Read more »

በኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ አዲሱ አበበ ያዘጋጀውን ያዳምጡከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የፈርስት ሂጂራ ተብሎ የሚታወቀው ድርጅት ሊቀ-መንበር አቶ ነጂብ መሐመድ፣ የእኛ ድርጅት በአባልነት የሚገኝበት የዩናይትድ ስቴትስ ሙስሊሞች ማኅበር፣ የቢን ላደንን መገደል በመደገፍ መግለጫ አውጥቷል ሲሉ ገልጸዋል። በኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ አዲሱ አበበ ያዘጋጀውን …

በቢን ላደን መገደል ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ምን ይላሉ? Read more »

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ ከስድስት ሰዓት የበለጠ ነው። በዚህ ውይይት ስለአገሪቱ የፖለቲካ ይዞታ፣ የውጭ ፖሊሲና በተለይ በድንበር ጉዳይ ላይ አተኩረዋል። በአባይ ጉዳይም ፕሬዝደንት ኢሳያስ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ልትጠቀም መነሳሳቷ ተገቢና ከመብትም አንጻር ሊረጋገጥ ይገባዋል ሲሉ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። …

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ መጠቀም መብቷ ነው አሉ (VOA) Read more »

በቶሮንቶ ስብሰባ ጁዋር መሀመድ፣ ኦባንግ ሜቶ፣ አቶ መሐመድ ሐሰንና አበበ በላው ይናገራሉ Ethiopia Zare (ሐሙስ ሚያዝያ 29 ቀን 2003 ዓ.ም May 5, 2011)፦  ብዙ ኢትዮጵያዊያኖች ይኖሩበታል በተባለለት ቶሮንቶ ከተማ የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪው ወጣት ጁዋር መሐመድ፣ የሰብአዊ መብት ተከራካሪው ኦባንግ ሜቶ፣ …

አባይ መወያያ ይሆናል! Read more »

በቶሮንቶ ስብሰባ ጁዋር መሀመድ፣ ኦባንግ ሜቶ፣ አቶ መሐመድ ሐሰንና አበበ በለው ይናገራሉ Ethiopia Zare (ሐሙስ ሚያዝያ 29 ቀን 2003 ዓ.ም May 5, 2011)፦ ብዙ ኢትዮጵያዊያኖች ይኖሩበታል በተባለለት ቶሮንቶ ከተማ የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪው ወጣት ጁዋር መሐመድ፣ የሰብአዊ መብት ተከራካሪው ኦባንግ ሜቶ፣ …

አባይ መወያያ ይሆናል Read more »

ዛሬ ሚያዚያ 27/2003 ዓ/ም ከ5,000 በላይ የሆኑ ቤቶች በመቀሌ ከተማ በግሬደርና በዶዘር እየፈረሱ ነው፡፡ ማይ አንበሳና ገፊሕ ገረብ በመባል የሚታወቁ እነዚህ መንደሮች በመቀሌ ከተማ በስተምእራብ የሚገኙ ሲሆን አብዛኞቹ ከኤርትራ ተፈናቅለው የመጡ ዜጎች የሚኖሩባቸው ናቸው፡፡ እነዚህ ዜጎች ሁለቱ መንግስታት በመጣላታቸው ምክንያትና …

በመቀሌ “የአርበኞች ቀን” ቤት በማፍረስ ተከበረ፣ 15 ሺህ ነዋሪዎች ያለመጠለያ ተበተኑ Read more »

ኢትዮጵያን በሚያዋስነው የኬንያ ድንበር በግጦሽ መሬትና ከብቶችን ዝርፎ በመንዳት በተቀሰቀሰ ግጭት ከ20 በላይ ሰዎች ሲገደሉ፤ ወደ 50 የሚጠጉ የደረሱበት አይታወቅም። በኬንያ ፖሊስና የምገናኛ ብዙሃን ይፋ የሆኑ መረጃዎች እንደሚያትቱት ጥቃቱ የደረሰው በኬንያዊያኑ ላይ ነው። የሮይተርስ የዜና ምንጭ የስምጥ ሸለቆ ክፍለሃገር የፖሊስ …

በኢትዮጵያ – ኬንያ ድንበር በተከሰተ ግጭት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ Read more »

‹አዳሪ› የሚለውን ቃል የተዋስኩት ከአበባው መላኩ ጣፋጭ የግጥም ስብስብ ውስጥ ነው፡፡ ከግጥሞቹ ስንኞች ጥቂት ቆንጥሬ ጀባ ልበላችሁና ወደጽሁፌ ልንደርደር፡፡ ‹‹… ሴትነቴን ወደው፣ እኔነቴን ንቀው፣ በፍቅሬ ተማርከው ገላዬ ስር ወድቀው፣ ‹እን’ደር› ይሉኛል በስሜት ታውረው፣ እነሱ ቀድመውኝ በወንድነት አድረው፡፡…›› ጽሁፉ ወንደኛና ሴተኛ …

የሚከፈላቸውና የማይከፈላቸው ‹አዳሪዎች› Read more »

ኢትዮጵያ ሃይማኖቶች ዕርስ በዕርስ ተከባብረው እና ተሳስበው የሚኖሩባት ሃገር ነች፡፡ የኢትዮጵያውያንን ማሕበራዊ ጋርዮሽ የሃይማኖት ልዩነታቸው አላወከውም፡፡ በዚህ ስሌት የሚከተለው የእኔ እምነትም Aክባሪ እንደማያጣ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በእምነትና በሃይማኖት መካከል የተሰመረ መስመር መኖሩን በእርግጠኝነት መናገር አልችልም፡፡ ሃይማኖት ያለእምነት ምንም ነውና፡፡ ስለዚህ አንድ …

ፅድቅና ኩነኔ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሜይ 2/2011)፦ ላለፉት 10 ዓመታት በሰማይ – በምድር፣ በአየር – በባሕር ሲፈለግ ነበር። መግቢያው አልተገኘም ነበር። በአፍጋኒስታን ቦራቦራ ተራሮች ልብ ውስጥ ተደብቆ ይሆናል ተብሎ ብዙ የአሜሪካ ልጆች ደማቸውን አፍስሰዋል። ዛሬም በየቀኑ በቢንላደን ምክንያት ብዙ የሰው ልጅ ደም ይፈሳል። …

የማታ ማታ …፤ ቢን ላደን ተገድሏል Read more »

ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ተናጋሪ እንግዳ ነበሩ Ethiopia Zare (ሰኞ ሚያዝያ 26 ቀን 2003 ዓ.ም May 2, 2011)፦ የኦታዋ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን፡ ከአርብ ኤፕሪል 29 እስከ ቅዳሜ ኤፕሪል 30 ባደረጉት የተሳካ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት የወርሀዊ መዋጮ ቅጽ የሞሉትን ሳይጨምር ከስድስት ሺህ …

በኦታዋ ኢሳትን ለመርዳት ከ6500 ዶላር በላይ ተሰበሰበ Read more »

የዩናይትድ ስቴይትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ የአልቃይዳ መሪ የሆነውና በአለም አንደኛ ተፈላጊ አሸባሪ የሆነው ኦሳማ ቢንላድን እሁድ መገደሉን አስታወቁ። በዩናትድ ስቴይትስ ልዩ ሃይሎች የ53 ዓመቱ ኦሳማ መገደሉን ለአሜሪካ ህዝብ ፕሬዝደንት ኦባማ ከተናገሩ በኋላ አሜሪካኖች በዋይት ሃውስ ቤተመንግስትና በተለያዩ አካባቢዎች ባንዲራ በመያዝ፣ …

ኦሳማ ቢንላድን ተገደለ Read more »

  የኢትዮጵያ መንግሥት “በስግብግብ ነጋዴዎች” የኑሮ ውድነት ተከስቷል በሚል ምክንያት በመላ አገሪቱ ድንገተኛ የሸቀጦች ዋጋ ተመን ይፋ ካደረገ በኋላ በተለይ የምግብ ዓይነቶች ከገበያ አንዲጠፉ አሊያም አለቅጥ እንዲወደዱ ምክንያት ሆኗል። በመላ አገሪቱ ስኳር ብርቅ ሸቀጥ ኾኗል፤ ዘይት በጥቂት አስመጭዎች እጅ ላይ …

“የዋጋ ተመን ምጸት” Read more »

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ ሊባል በሚያስችል ደረጃ የቅሚያ፣ አንቆ (ሀንግ) ትንፋሽ በማሳጣትና በመደብደብ ዝርፊያ እየተፈጸመ ነው፡፡ የከተማው ነዋሪዎች ከጧቱ 12 ሰዓት ተነስተው ወደፈለጉበት ቦታ መንቀሳቀስ እንደማይችሉም እየተናገሩ ነው፡፡

– በችርቻሮ ሱቅ የተገኘ ሲሚንቶ ይወረሳል ተባለ የሙገርና መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካዎች በሲሚንቶ ዋጋ ላይ በኩንታል የ126 ብር (ከ62 በመቶ በላይ) ጭማሪ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ሥራ ተቋራጮች ጭማሪው ችግር ፈጥሮብናል አሉ፡፡

ረቡዕ፣ ሚያዝያ አሥራ ዘጠኝ ቀን ሁለት ሺሕ ሦስት ዓመተ ምሕረት፣ ንጋት አስር ሰዓት ተኩል መስቀል አደባባይ ስንደርስ፣ ‹‹ማን ነው የቀረው?›› በሚያስብል ሁኔታ በርካታ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በቦታው ላይ ተገኝተው ነበር፡፡ ብዙዎቹ ከተደረደሩት አውቶቡሶች ውስጥ ገብተው ቦታቸውን በመያዝ የጉዞውን መጀመር በጉጉት ይጠባበቃሉ፡፡

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ዘረፋና ንጥቂያ እየተስፋፋ መሆኑን ወንጀልም በተደራጀ መንገድ እንደሚፈጸም የከተማው ነዋሪዎች በጭንቀት ይናገራሉ፡፡ ፖሊስ በበኩሉ ዘረፋን ጨምሮ ማንኛውም ዓይነት ወንጀል ከቁጥጥር ውጭ አለመውጣቱን ይገልጻል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 15 የቦይንግ ኩባንያ ስሪት አውሮፕላኖችን ከተለዋጭ ሞተሮቻቸው ጋር ለመግዛት የሚያስችለውን 1.45 ቢሊዮን ዶላር ብድር እያፈላለገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ብድሩን ካገኘ አሥር B787-8 እና አምስት B737-800 ቦይንግ አውሮፕላኖችን ይገዛል፡፡

–  የግብፅ ልዑካን የዓባይን የቀድሞ ውሎች አጣጣሉ የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻራፍ በመጪዎቹ ሰባት ቀናት ውስጥ በእርግጠኝነት ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ማስታወቃቸውን አልማስሪ አልዩም የተሰኘው የግብፅ ጋዜጣ ዘገበ፡፡ አዲስ አበባን በመጎብኘት ላይ ያሉት የግብፅ ልዑካን ቡድን አባላት የቀድሞዎቹን የዓባይ ውሎች እንደማይደግፏቸው አስታወቁ፡፡

የፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 25 ቀን 2003 ዓ.ም. ወይም እ.ኤ.አ. ሜይ 3 ቀን 2011 በዓለም ደረጃ የፕሬስ ነፃነት ቀን ይከበራል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት በየዓመቱ ሜይ 3 የፕሬስ ነፃነት ቀን ተብሎ እንዲከበር ደንግጓል፡፡ በመላው ዓለምም፣ በአገራችንም ጭምር ይከበራል፡፡

መንግሥት ካለፈው ወር ጀምሮ በጨመረው የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጠቃሚው ኅብረተሰብ ግብር እንዳይከፍል በማድረግ ቀጥተኛ ያልሆነ ድጎማ በማድረግ ላይ  እንደሚገኝ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታው አስታወቁ፡፡

እንዲያው ለመንደርደር ያህል ‹‹ከለማኝና ከቀማኛ የቱ ይሻላል?›› ተብላችሁ ብትጠየቁ መልሳችሁ ምን ይሆናል? ነገሩ ከሁለት መጥፎ ነገሮች የተሻለ መጥፎ መምረጥ ነው፡፡ (የተሻለ መጥፎ ስንል ጉዳቱ ያልከፋ እንደማለት ነው፡፡) ስገምት፥ ብዙዎቻችሁ ለማኝ የምትመርጡ ይመስለኛል፤ ግን ለማኝ ከቀማኛ በምን ይሻላል? ሁለቱም የሰው ገንዘብ …

ከሠራተኛ፣ ለማኝና ቀማኛ ማነው በላተኛ? Read more »

  የ ICRC ማለትም የዓለምአቀፉ ቀይ መስቀል ኰሚቴ ፕሬዘዳንት Jacob Kellenberger እንደገለጹት፥ ድርጅቱን ወደ ምሥራቅ ኦጋዴን አካባቢ እንደገና ለመመለስ በቀረበው ጥያቄ ላይ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር የተደረጉ ንግግሮች ፍሬ አላፈሩም። የኢትዮጵያ መንግሥት ባብዛኛው ሱማሌዎች ከሚኖሩበት ከኦጋዴን የዓለምአቀፉን ቀይ …

ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኰሚቴ በኦጋዴን የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦቱን እንዳይቀጥል ተከለከለ። Read more »

የእስልምና እምነት ተከታይ አይደለሁም፤ ለነገሩ የክርስትና እምነት ተከታይም አይደለሁም፡፡ ነገር ግን ዛሬ ሙስሊም ሆኜ ሳስበው ‹‹ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ናት›› የሚለው ቃል ሳስበው ከፋኝ፡፡ ኢስላም እና ክርስቲያን ተጣጥመው በአንድ ጣሪያ ስር የሚያድሩባት እየተባለች የምትሞገሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ‹‹ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት ነች›› የሚል …

ኢትዮጵያ የኢስላምም የክርስቲያንም ደሴት ናት Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 29/2011)፦ በቤተ ክርስቲያናችን ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መረጃዎች የምናገኝበት ጠንካራ ድረ ገጽ ስለሌለን በዚህ ቴክኖሎጂ ዘመን ከሌሎች እህት አብያተ ክርስቲያናት ጋር ሲነጻጸር ወደ ሁዋላ ቀርተናል ማለት ይቻላል። ስለዚህ ይህንን ክፍተት መሙላት እንዲቻል “ደጀ ሰላም” የጀመረችውን የድረ ገጽ …

“የኦርቶዶክስ ፎቶ-ባንክ አገልግሎት” (Orthodox Photo Bank Service):- ማስታወቂያ Read more »

(ዲያቆን ኅብረት የሺጥላ):- ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በእውነት ተነሥቷል፡፡ ሲነሣም ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ሥጋውን የገነዙበትን ከተልባ እግር የተሠራ ንጹሕና ድርብ በፍታ የመግነዝ ጨርቅ (ከፈን) በመቃብር ትቶ ነው፡፡ መተዉ ብቻ ሳይሆን በፍታው በመቃብሩ ውስጥ በጣም በተሰናዳ መልኩ ተቀምጦ ነበር፡፡ ወንጌል …

መግነዙን በመቃብር ትቶ የመነሣቱ ምሥጢር! Read more »

በኢትዮጵያ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የወሰንና ወሰን ተሻጋሪ ወንዞች ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ በየነን በዚሁ ጉዳይ ላይ አወያይቻቸዋለሁ፡፡ አቶ ተፈራ ባነጋገርኳቸው ጊዜ ምዕራብ አፍሪካ ኒዠር ውስጥ ነበሩ፡፡ ወደዚያ የተጓዙት በኒዠር ወንዝ ባለሥልጣንና በአባይ ተፋሰስ ሃገሮች ትብብር መካከል የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም …

ግድቡና በዙሪያው ያሉ ጥያቄዎች Read more »

ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የአፋር መንፈሳዊ መሪ ሱልጣን ዐሊ ሚራሕ ሀምፍሬ በኢትዮጵያ አንድነት ጉዳይ ላይ ጽኑ አምነት እንደነበራቸው ቤተሰቦቻቸው ገልጸዋል። ኤርትራ በተገነጠለችበት ህዝባዊ ውሳኔ ወቅትም የአሰብ ጉዳይ ለብቻው በአፋር ህዝብ እንዲወሰንና ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት እንድትሆን ፍላጎታቸው ነበር ብለዋል ቤተሰቦቻቸው። …

ሱልጣን ዐሊ ሚራህ ሲታሰቡ Read more »

የቦስተን ኢትዮጲያን ስፖርት ክለብ በኮሚኒቲያችን ለሚገኙ ህጻናቶች የእግር ኳስ ማሰለጠኛና መጫወቻ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ግዜ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል:: ልጆቻችሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ የምትፈልጉ ወላጆች ወደ ክለቡ ድህረ ገጽ በመሄድ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በትህትና እንጠይቃለን:: ድሕረ ገጻችን www.bostonethiopiansoccer.com የመመዝገቢያው ቅጽ Registration የሚለው …

ማስታወቂያ ከቦስተን ኢትዮጲያ ስፖርት ክለብ Read more »

( ከ’አባይ’ – ‘ባ’ ጠብቆ ይነበብ፤ ከ’አባዮች’ – ‘ባ’ ላልቶ ይነበብ (ዋሾዎች ለማለት ፈልጌ ነው፡፡) ይድረስ ለተወደዳችሁ በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንዲሁም ይህን ጽሑፍ ልታነቡ የቻላችሁ ክቡራን የሰው ዘር አባላት በሙሉ፤ ብዙዎች ኢትዮጵያውያን በኃያል መቅሰፍትነቱ የምናውቀው ኢትዮጵያ ላይ የነገሠው …

አባይ በአባዮች አስጨረሰን! በነጻነት ዘገዬ Read more »

አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ  የብዙኃንን ትኩረት ከሚስበው የአሜሪካ የቪዛ ሎተሪ ወይም የዳይቨርሲቲ ቪዛ መርኃ ግብር ጋር በተያያዘ  ወቅት በርካታ የማታለያ የኢ ሜይል መልዕክቶች ኢትዮጵያ ውስጥ እየተዘዋወሩ በመሆኑ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ) አመልካቾች በእነዚህ የማታለያ የኢ ሜይል መልዕክቶች እንዳይጭበረበሩ አስጠነቀቀ፡፡ …

የአሜሪካ ኤምባሲ የዳይቨርሲቲ ቪዛ አመልካቾች እንዳይጭበረበሩ አስጠነቀቀ Read more »

    መንግሥት በተወሰኑ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ የጣለው የዋጋ ተመን ዕርምጃ በጉልህ የሚታዩ ክፍተቶችን መፍጠሩን፣ የማይፈለጉ ውጤቶችንም ያስከተለ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድ ዘርፍ ማኅበራት አስታወቀ፡፡

(በፍቅር ለይኩን  ከደቡብ አፍሪካ):- የታሪክ መዛግብትና ሊቃውንት የሚነግሩን ታላላቅ የዓለማችን ሥልጣኔዎች መነሻ ወንዞች እንደሆኑ ነው። በዚህም በዓለማችን ታሪክ በግንባር ቀደምትነት ከመዘገባቸው ታላላቅ ሥልጣኔዎች (The Great World Civilizations) መካከል የሜሴፖታሚያ፣ የፋርስ፣ የባቢሎን፣ የግብጽ፣ የቻይና፣ የአሲሪያን፣ የግብጽና የእኛይቱ ኢትዮጵያ ሥልጣኔዎች መነሻ ወንዞች …

በዓባይ ወንዝ ላይ ቤተ ክርስቲያን የነበራት ታሪካዊ ሚና ምን ነበር፤ አሁንስ ምን ዓይነት ሚና መጫወት ትችላለች??? Read more »

‹‹ኮርፖሬሽኑ ስለታሪፍ ጭማሪ ያቀደውም፣ የሚያውቀውም ነገር የለም›› አቶ ምህረት ደበበ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚያዝያ 17 ቀን 2003 ዓ.ም. ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ምሽቱ አምስት ሰዓት ድረስ የኤሌክትሪክ ኃይል በአብዛኛው የአገሪቱ ከተሞች ተቋርጦ የነበረው፣ በግልገል ጊቤ ሁለት ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ …

ግልገል ጊቤ ሁለት ለሰዓታት በገጠመው ችግር ኃይል ማመንጨት አቋረጠ Read more »

የዩናይትድ ስቴትስ አየር ኃይል በአፍሪካ (ዩኤስ ኤይር ፎርስ አፍሪካ) ከአፍሪካ አገሮች ጋር በጋራ ለመሥራት ፍላጐት እንዳለው አስታወቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በበኩላቸው፣ በአኅጉሪቷ የሚካሄደውን የፀረ ሽብር እንቅስቃሴ ለማገዝ የአፍሪካና የዩናይትድ ስቴትስ ትብብር አስፈላጊ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡