ቤቶች ኤጀንሲ የቤቶች ግንባታ ለማካሄድ በድጋሚ ጥያቄ አቀረበ

የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ እንደሌሎች ዓመታት ሁሉ ተስፋ ባለመቁረጥ በሚቀጥለው የበጀት ዓመትም መንግሥት የቤት ግንባታ ያካሂድ ዘንድ እንዲፈቅድለት ጥያቄ አቀረበ፡፡