– በቀጣዮቹ ዓመታት ቢሊዮን ብሮችን የሚፈልጉ ፕሮጀክቶች ይበዛሉ ከፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ትልቁ የበጀት ተጠቃሚ የሆነው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሚቀጥለው ዓመት መንግሥት 20 ቢሊዮን ብር በጀት እንዲይዝለት ጠየቀ፡፡

የአምስት ዓመቱን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሠረት በማድረግ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ የዩኒቨርሲቲውን ማኅበረሰብ በሚፈለገው ደረጃ የማያሳትፍ መሆኑን፣ አመራሩም ልዩ ልዩ አደረጃጀቶችን ተጠቅሞ ሁሉንም ወደንቅናቄ በማስገባት በኩል ሰፊ እጥረት ያለበት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ፡፡

መቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ተቋም ቅርንጫፍ መሥርያ ቤት ባልደረባ የሆኑት ዶ/ር ኃይሌ ተስፋዬ አልጋ ከያዙበት የኢትዮጵያ ሆቴል አሳንሰር (ሊፍት) ጉድጓድ ውስጥ ከትናንት በስቲያ ከምሽቱ 12 ሰዓት አካባቢ ወድቀው ተረፉ፡፡

ኢትዮጵያ ከታላላቅ ልጆቿ መካከል አንዱ የኾኑትን የአፋሩን ሱልጣን አሊሚራህ ሐንፍሬን በሞት አጣች፡፡ ሥርዓተ ቀብራቸውም ከትናንት በስቲያ በትውልድ ስፍራቸውና የሱልጣንነት መቀመጫቸው በነበረችው አሳይታ ከተማ ተፈጽሟል፡፡

የአፋር ህዝብ የሀይማኖት እና የፖለቲካ መሪ የነበሩት ታላቁ ዐሊ ሚራህ ሀንፍሬ አረፉ። በዘጠና ዓመታቸው ያረፉት ሱልጣን ዐሊ ሚራህ በስልጣን ዘመናቸው ሁሉ ለአፋር ህዝብ ኢትዮጵያዊነት እና ለአፋር ህዝብ አንድነት ሳያሰልሱ በመታገላቸው ነው የሚታወቁት። ያዳምጡ

ኻያ አምስት ዓመት ኾኖኛል። ነገር ግን ይህ ዕድሜዬ ያለፉትን የኢትዮጵያ መንግሥታት በአካል ለመታዘብ እና ለመገንዘብ ላይኾን ይችላል። ይኹን እንጂ በዘመኔ ስለደረስኩበት የወያኔ አገዛዝ እና ትዉልድን የማበላሸት ዉጥን እንዲሁም በአገራችን እየተካሄደ ስላለዉ የትዉልድ ግዞት እኔ ከቋሚ ምስክሮች አንዱ ነኝ። ልጅ ሳለሁ …

አድጎ ለአባልነት፤ ተምሮ ለግዞት Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኤፕሪል 25/2011)፦  ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ የጀመሯቸውን ፕሮጄክቶች ለመርዳት የገንዘብ ማሰባሰቢያ የራት ግብዣ በአሜሪካ መዘጋጀቱን ይህንኑ በማስተባበር ላይ የሚገኝ አንድ ማኅበር አስታወቀ። “ዝክረ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ” የሚሰኘው ይኸው ማኅበር ዝግጅቱን ያስተዋወቀበትን ደብዳቤ ከዚህ በታች ያቀረብን ሲሆን እኛም …

የብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅን ጅምር ከዳር ለማድረስ እንርዳ Read more »

የኢትዮጵያ መንግስት በአባይ ወንዝ ላይ ሊገነባ ላቀደው የሚሊኒየም ግድብ 11ቢሊዮን ብር የሚሆን የግምጃ ቤት ሰነድ (ቦንድ) ዜጎቹ እንዲገዙ ጠይቋል። የግምጃ ቤት ሰነድን ምንነት፣ ገዢዎች የሚያገኟቸውን ጥቅሞችና፣ በተያያዥነት ሊከሰቱ የሚችሉ እክሎችን እንዲያብራሩልን በሀርፐር ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር የሆኑትን ጌታቸው በጋሻው ጋብዘናል። ውይይቱን …

ቦንድ ምንድን ነው? Read more »

ሊቢያ ፤ ሶሪያና የመን ፤ የህዝቡ የለውጥ ፍላጎትና የገዥዎቹ ሥልጣንን የሙጥኝ ማለት ፣ ከሞላ ጎደል በየዕለቱ የሰው ነፍስ በማስገበር ላይ ነው። በየመን ከ 32 ዓመት በላይ በሥልጣን ላይ የሚገኙትን አሊ አብደላ ሳሌህ የሚቃወሙት ወገኞች እየተጠናከረ ነው የመጣው።

 «ትንሣኤ» የሚለው ቃል የግእዝ ቋንቋ ነው፡፡  መገኛ ቃሉም «ተንሥአ» = ተነሣ የሚለው ግሥ ይሆናል፡፡  «ትንሣኤ» ማለት ታዲያ = መነሣት፣ አነሣሥ ሐዲስ ሕይወት ማግኘት ማለትን ያመለክታል፡፡ «ትንሣኤ» በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በየመልኩ፣ በየዐይነቱ ሲተረጐም ዐምስት ክፍል አለው፡፡ አንደኛው «ትንሣኤ» ኅሊና ነው፡፡ ይህም …

የትንሣኤው ትርጉም በዓሉና አከባበሩ Read more »

(ሪፖርተር) — የዘንድሮ የፋሲካ ዓውደ ዓመት ገበያ በርካታ ሸማቾችን የተፈታተነ ነው ማለት ይቻላል፡፡ የሳምንቱ መገባደጃ ድረስ እንደ ወትሮው የሞቀ ገበያ አልተስተዋለም፡፡ በተለይ የቅቤ ዋጋ ከመጠን በላይ መናር ተጠቃሽ ይሆናል፡፡ የዘይት፣ የስኳር፣ በቅርቡም የዱቄት ዋጋ መወደድና የአቅርቦት እጥረት ሲያጉላላው የነበረው ሸማቾች፣ …

የዘንድሮ የፋሲካ ዓውደ ዓመት ገበያ በርካታ ሸማቾችን የተፈታተነ ነው Read more »

– ፓርቲዎቹ በገንዘቡ ክፍፍል ላይ መስማማት አቅቷቸዋል የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ለስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለመስጠት መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

በአባይ ወንዝ ላይ ከሚሠራው “ታላቁ የሚሊኒየም ግድብ” ግንባታ አንፃር በግብፅ በኩል ያለው አቋም የተሻለ መልክ እየያዘ መምጣቱን የኢትዮጵያው ረዳት ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ። ባለሥልጣኑ ለአገር ውስጥና የውጭ አገር ጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫ ዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬው ተከታትሎአል፤ ዘገባውን …

በዓባይ ላይ የግብፅ “የተሻሻለ” ስሜት Read more »

ከዝግጅት ክፍላችን የአባይ ግድብ ጉዳይ መለስ ዜናዊ እንደፈለገው በሚመዘውረው ፓርላማ ውስጥ ለህዝብ ጆሮ ይፋ ከሆነበት ካለፈው ወር ጀምሮ በውጥረት ላይ ያለውን የአገሪቱ የፖለቲካ ትኩሳት ዘልቆ እንደዋንኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ እየናኘ ይገኛል። የአገራችንን ለም አፈር በማጠብ ለዘመናት ለሱዳንና ግብጽ በረከት ሆኖ የኖረ …

በ5 አመቱ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ያልተካተተው የአባይ ግንባታ Read more »

አገራችንን በማፍረስ ተልዕኮ እና በሃብት ምዝበራው ወንጀል የተጠመደው ዘረኛው እና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ የአገዛዝ ዘመኑን ለማራዘም ከሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በትናንሽ ጥቅማ ጥቅሞች እና መደለያ በዙሪያው ያሰባሰባቸውን አንዳንድ ግለሰቦች በተለያየ ውንጀላ የማስወገድ ተግባሩን እየገፋበት እንደሆነ በዚህም ምክንያት አባዱላ ገመዳ የወቅቱ ተረኛ …

አባዱላ ገመዳ ባለአራት ፎቅ ቤቱን ተነጠቀ Read more »

ደንብና መመሪያን ያልተከተለ የሂሳብ አያያዝ ችግር በዋነኛነት ከታየባቸዉ መ/ቤቶች መካከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ዘርፍ ፡ የመከላከያ ሚኒስቴርና የኢምግሬሽንና የዜግነት ጉዳዮች ዋና መመሪያ እንደሆኑ የዋናው ኦዲተር ቢሮ አስታወቀ።  የፌዴራል ዋናዉ ኦዲተር ይህን የገለፀዉ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለመንግስት ወጪ አስተዳዳርና …

በ3 የመንግስት መ/ቤቶች ዉስጥ መመሪያን ያልተከተለ የሂሳብ አያያዝ እንዳለ የፌዴራል ዋናው ኦዲተር መ/ቤት ገለፀ Read more »

ወያኔ ወደ ለንደን ሊመጣ ነው ተብሎ ወሬው ከተሰማበት ጊዜ ጀምረው በመጣበት መንገድ አሳፍረው ለመመለስ ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርጉ የሰነበቱት በለንደንና ጀርመን የሚገኙ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የዘረኛውን አገዛዝ መልእክተኞች አሳፍረው፣ አዋርደውና አሸማቀው፣ ስብሰባው በታቀደው መልኩ እንዳይካሄድ ማድረጋቸውን ዘጋቢዎቻችን ከለንደንና ጀርመን ከላኩልን ሪፖርቶች …

ኢትዮጵያዊያን በለንደንና ጀርመን ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ Read more »

የዘረኛውና አምባገነኑ ወያኔ የጭቆናና አፈና አገዛዝ ያንገሸገሻቸው ኢትዮጵያዊያን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዘረኛው አገዛዝ ባለስልጣናት ላይ ጠንከር ያለ ርምጃን መውሰድ መጀመራቸው የሚታወቅ ሲሆን ሰሞኑን  የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደርና የካሳ ክፍያ ኃላፊ የነበረው  ሐሺም ኢድሪስ በጥይት ተደብድቦ  መገደሉን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከስፍራው …

ህዝብ ሲያስመርር የነበረው የሐረሪ ክልል የመሬት አስተዳደር ሹም ተገደለ Read more »

በአዋሳ ከተማ በተለያዩ የንግድ መስኮች ተሰማርተው የሚገኙ በርካታ ነጋዴዎች በዘረኛውና አምባገነኑ ባለስልጣናት ትእዛዝ ወደ እስር ቤት እየታጎሩ መሆኑን የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከስፍራው በላከልን ዘገባ ገለጸ፣ ፣ ነጋዴዎቹ በገፍ ወደ ማጎሪያ እስር ቤት እየተላኩ ያሉት የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት ) አልከፈላቺሁም …

በአዋሳ በርካታ ታዋቂ ባለሃብቶች ታሰሩ Read more »

በዘረኛውና አፋኙ የወያኔ አገዛዝ ተደጋጋሚ አፈና እየተካሄደበት ያለው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ኢሳት ለ4ኛ ጊዜ የሳታላይት ጣቢያ ለመቀየር የተገደደ ቢሆንም በአዲሱ የሳታላይት በአዲሱ ሳታላይት ላይ የተጀመረው ስርጭት ከአንድ ቀን ባነሰ ጊዜ ከፍተኛ ጉልበት ባለው የሳታላይት ሞገድ መጥለፊያ መመታቱን ኢሳት አስታወቀ።  የመለስ …

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ለ4ኛ ጊዜ የተከራየው ሳታላይት ጃም ተደረገ Read more »

ሙሉነህ ዮሐንስ (ከሲያትል) ለስምንት ወራት ሙሉ በዝናብ ሲንዠቀዠቅ የነበረው የሲያትል ሰማይ ዳመናውን እየገለጠ በጉጉት ለምትጠበቀው አጭር የበጋ ፀሐይ የተመቻቸ ይመስላል። እኔም ጨቅላዋ ልጄን ከውድ ባለቤቴ ጋር ሆኜ ፀሐይ ለማሞቅ ባለኝ ጉጉት ጀንበር ሳትጠልቅ ወደቤቴ ለመድረስ የመኪና ወፈ ሰማይ ከወረረው የኢንተር …

አፍቃሪ ብርቱካኖችና ተናዳፊ ንቦች (ሙሉነህ ዮሐንስ) Read more »

Ethiopia zare (ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን 2003 ዓ.ም April 21, 2011)፦ በካናዳ ዋና ከተማ ኦታዋ በያዝንው ወር ቅዳሜ ሚያዚያ 30 ቀን ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ማጠናከሪያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ አርቲስት ታማኝ በየነና የተለያዩ የካናዳ የፖለቲካ ሰዎች በተገኙበት …

በካናዳዋ መናገሻ ኦታዋ ለኢሳት ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ተጧጡፏል Read more »

የአንድ ጋዜጣ ዋጋ 7ብር ገብቷል Ethiopia Zare (ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን 2003 ዓ.ም April 21, 2011)፦ ሰሞኑን በጋዜጦችና በጽሔቶች ላይ የተደረገው የዋጋ ጭማሪ በርካታ ጋዜጦችንና ጋዜጠኞችን ከስራ ውጭ እንደሚያደርጋቸው እና የህትመት ስራ በአጠቃላይ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ መሆኑ ተገለጸ።

ጐጃም ባህርዳርን እንደተረገጡ፤ ‘ፔዳን’ የዘረፉ፤ ‘ፓሊን’ የሟጠጡ፤ ብረት ከፋብሪካው፤ ሞተር እያወጡ፤ ወንበር፤ጠረጴዛ፤ስልክ እየቆረጡ፤ ወናውን ያስቀሩ፤ቢሮ አገር ያነጡ፤ ትውልድ መመማሪያ ተቋማት ያሳጡ፤ ዳቦም መጋገሪያ ጉልቻ የዋጡ፤ ጥፍት ምግባራቸው በተንኰል ያበጡ፤ አገር እምብርት ላይ ደም እየመጠጡ፤ ሃያ ዘመን ባልገው በዓለም ሲቀመጡ፤ የጐጥ …

የአባይና ጣና፤ የግድብ ገመና፦ የጐንቻው! Read more »

የሴቶች ሰብዓዊ መብት በአፍሪካ በሚል ርዕስ በቅርቡ በዚህ በዋሽንግተን በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ውስጥ አንድ ገለጻ ተደርጎ ነበር ። ገለጻውን ያስተባበሩት በዋሽንግተን  የGEORGETOWN ዩኒቨርስቲ የህግ ማዕከል የሚያካሂደው በእንግሊዝኛ አህጽሮት መጠሪያው LAWA LEADERSHIP AND ADVOCACY FOR WOMEN OF AFRICA የተባለው መርሃ …

የአፍሪካ ሴቶች ሰብዓዊ መብቶች Read more »

እነዚህ ሰልፈኞች ሰልፍ ለመውጣት የተገደዱበት ምክንያት ለአራት ዓመታት ያህል የኖርባቸው ቤቶች አስተዳደሩ እስከ ሚያዚያ 17/2003 ዓ/ም ድረስ እንዲያፈርሱ ካልሆነ ቤቶቹ በመንግስት ዶዘር እንደሚፈርሱ የሚገልፅ ደብዳቤ በየቤቱ በመለጠፉ ነው፡፡ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ የሚኖሩባቸው ወደ ሶስት የሚሆኑ መንደሮች የራሳቸው ቤተክርስቲያን ሁሉ ያላቸው ሲሆን …

በመቀሌ ከተማ ከ5000 በላይ የሆኑ ሰላማዊ ሰልፈኞች በፌደራል ፖሊስ ተበተኑ Read more »

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በአባይ ወንዝ ላይ የሚሠራውን ግድብ በፅንሰ-ሃሣብ ደረጃ ቢቀበለውም አገራዊ መግባባት መቅደም አለበት ይላል፡፡ የስድስቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ በፅሁፍ ባሠራጨው መግለጫ “መድረክ መሠረታዊና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ሁኔታ ያገናዘበ ልማትን መቼም አይቃወምም፡፡” ብሏል፡፡ ይህንን መግለጫ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ …

የመድረክ መግለጫና የአባይ ልማት Read more »

ሁለተኛ ካናዳዊ በኢትዮጵያ እስር ቤት ገባ Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሚያዝያ 12 ቀን 2003 ዓ.ም April 20, 2011)፦ የ26 አመቱ ወጣት ካናዳዊ ፍዋዝ ሀርጋያ በኢትዮጵያ እስር ቤት ከሁለት ሳምንት በላይ መቆየት የካናዳ መንግስትንና ቤተሰቦቹን እንዳሳሰበ ተገለጸ።

በጣሊያንና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መሀል ስደተኞችን በተመለከተ ውዝግቡ ተካሯል። ጣሊያን ስደተኞቹን ተካፈሉኝ ብትልም ከህብረቱ ሀገራት በኩል የተሰጣት ምላሽ እዚያው እያሉ እናግዝሻለን እንጂ ወደ ሌሎች ሀገራት ስደተኞችን መላክ ተቀባይነት የለውም የሚል ነው።

ዶ/ር መሰለ ኃይሌ – የቅን ኢትዮጵያ ማኅበር ሊቀመንበር ዶ/ር መሰለ ኃይሌ ቅን አስተሳሰብንና የመደናነቅን ባህል ለማስፋፋት ተብሎ በሰኔ 26 ቀን 2002 ዓ.ም.  የተቋቋመው ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር ሊቀመንበር ናቸው፡፡ በማኅበሩ ተግባር ዙርያ ሔኖክ ያሬድ አነጋግሯቸዋል፡፡

– በኢትዮጵያ ከተመዘገቡ ፕሮጀክቶች 11 በመቶ ብቻ መተግበራቸው ተረጋገጠ የቻይና ልዑካን በኢትዮጵያ ከሚንቀሳቀሱ ዓለም አቀፍ ተቋማት፣ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና ማኅበራት ጋር ባደረጉት ውይይት ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች አንዱ የተፈጥሮ ሀብትን የተመለከተ ሲሆን፣ ሀብት ልንቀራመት አልመጣንም፣ የተሳሳተ ግንዛቤ ነው በማለት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

የአመራር የጥበብ መጀመርያ የሕዝብን የልብ ትርታ ማዳመጥ ነው፡፡ ችግርን ለይተው ካላወቁ ትክክለኛ መፍትሔ ለማስቀመጥና ለመስጠት ያስቸግራል፡፡ ችግርን ለይቶ ለማወቅ ደግሞ ሕዝብን ማዳመጥ ያስፈልጋል፡፡ የሚፈታው ችግር የሕዝብ ችግር ነውና፡፡

– ለግንባታው በኪሎ ሜትር 12.5 ሚሊዮን ዶላር ተጠይቋል ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ መስቀል አደባባይ ድረስ (አፍሪካ ጎዳና) ያለውን 4.1 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመገንባት የተጠየቀው የግንባታ ወጪ እጅግ የናረ በመሆኑ ፕሮጀክቱ በድጋሚ እንዲጤን መመርያ ሰጡ፡፡

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በቅርቡ 45 በመቶ የሚሆን የማሳተሚያ ዋጋ ጭማሪ ማድረጉን ተከትሎ ሌሎችም ማተሚያ ቤቶች ተመሳሳይ ጭማሪ በማድረጋቸው፣ በሁሉም ማተሚያ ቤቶች የሚታተሙ ጋዜጦችና መጽሔቶች የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ እንዳንዣበባቸው፣ የጋዜጣና መጽሔት አሳታሚዎች አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ‹‹የጋዜጣና መጽሔት ሕትመት ዋጋ ጭማሪ …

‹‹የጋዜጣና መጽሔት ሕትመት ዋጋ ጭማሪ ለፕሬስ ነፃነት አደጋ ነው›› የጋዜጣና መጽሔት አሳታሚዎች አስተባባሪ ኮሚቴ Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻሪፍ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ያቀረቡትን ጥያቄ እያጤነው እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ግብፅ በይፋ የጉብኝት ጥያቄዋን ለኢትዮጵያ ብታቀርብም፣ ጥያቄዋ እየታየ ነው፡፡

በደቡብ ክልል የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የ13 ሆቴል ባለንብረቶችን በተጨማሪ እሴት ታክስ (በቫት) ማጭበርበር በመጠርጠራቸው በቁጥጥር ሥር ማዋሉ ታወቀ፡፡ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ባለሆቴሎች መካከል የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ማረጋጫ ሰርተፍኬት ያላቸው ይገኙበታል፡፡