ቢዝነስና ኢኮኖሚያችን ብርድ ብርድ እያለው ነውና የፖሊሲ ብርድ ልብስ ያስፈልገዋል
ኢኮኖሚና ቢዝነሳችንን ለማሳደግ መፈክሩም፣ ምኞቱም፣ ዕቅዱም በየዕለቱና በየአደባባዩ ቢስተጋባም፣ በተጨባጭ ግን በኅብረተሰቡ ዘንድ የሥጋት ስሜት እየተስተዋለ ነው፡፡ ‹‹ዕድገት አለ ይባላል፤ ተጨባጩ ለውጥ ግን የት አለ?›› የሚል ጥያቄም በየዕለቱ እየተሰማ ነው፡፡