ማስታወቂያ ከቦስተን ኢትዮጲያ ስፖርት ክለብ
የቦስተን ኢትዮጲያን ስፖርት ክለብ በኮሚኒቲያችን ለሚገኙ ህጻናቶች የእግር ኳስ ማሰለጠኛና መጫወቻ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ግዜ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል:: ልጆቻችሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ የምትፈልጉ ወላጆች ወደ ክለቡ ድህረ ገጽ በመሄድ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በትህትና እንጠይቃለን::
ድሕረ ገጻችን www.bostonethiopiansoccer.com
የመመዝገቢያው ቅጽ Registration የሚለው ላይ KID REGISTRATIONን በመጫን ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን የቦስተን ኢትዮጲያ ስፖርት ክለብ በደስታ ይገልጻል::
ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 781-608-3312 ወይም 617-229-9509 በመደወል አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ::
የቦስተን ኢትዮጲያን ስፖርት ክለብ