የአዲስ አበባ ከተማ ቦታዎች ደረጃ ጥናት ዛሬ ይፋ ይደረጋል Ethiopian Reporter April 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ውስጥ ተካተው የሚገኙ ቦታዎችን ደረጃ ለመስጠት ላለፉት ሦስት ወራት ሲሠራ የነበረው ጥናት ዛሬ በጊዮን ሆቴል ይፋ ይደረጋል፡፡