መንግሥት በነዳጅ ላይ ቀጥተኛ ያልሆነ ድጎማ እያደረግኩ ነው አለ Ethiopian Reporter April 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics መንግሥት ካለፈው ወር ጀምሮ በጨመረው የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጠቃሚው ኅብረተሰብ ግብር እንዳይከፍል በማድረግ ቀጥተኛ ያልሆነ ድጎማ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታው አስታወቁ፡፡