በሶሪያ የቀጠለዉ ህዝባዊ አመፅ DW Amharic April 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሶሪያ ህዝባዊዉ አመፅ ከተቀጣጠለበት ከመጋቢት ወር አጋማሽ አንስቶ ከስድስት መቶ ሰዎች በላይ ህይወት መቀጠፉን ዘገባዎች ያመለክታሉ።