የመሬት ድርድር ጥያቄን ከንቲባውና ሥራ አስኪያጁ ብቻ እንዲቀበሉ መመርያ ወጣ

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በድርድር ማግኘት የሚፈልግ አልሚ ጥያቄውን ማቅረብ ያለበት ለከተማው ከንቲባና ለዋና ሥራ አስኪያጅ ብቻ መሆኑን የሊዝ ቦርድ ምንጮች አመለከቱ፡፡