የመሬት ቅርምትና ድሃ ሀገራት
በበርሊን የተካሄደ ዓለም ዓቀፍ መድረክ ለዓለም ህዝብ ዳቦ የለም፤ የመሬት ቅርምት በድሃ ሀገራት በሚል ከተለያዩ ሀገራት የተጋበዙ ተናጋሪዎችን አስተናግዷል።
በበርሊን የተካሄደ ዓለም ዓቀፍ መድረክ ለዓለም ህዝብ ዳቦ የለም፤ የመሬት ቅርምት በድሃ ሀገራት በሚል ከተለያዩ ሀገራት የተጋበዙ ተናጋሪዎችን አስተናግዷል።
በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ ከ25 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለፀ። የምግብ ዋጋ ብቻ 23 በመቶ መድረሱ ሲነገር ሰሞኑንም የተጠቀሰዉ አሃዝ እየጨመረ እንደሚሄድ ተገምቷል።
የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ፣ ለ 4ኛ ጊዜ የስልጣን ዘመናቸው የሚራዘምበትንም ሆነ በፕሬዚዳንትነት አገሪቱን መግዛት የሚቀጥሉበትን ሁኔታ ፣ በዛ ያሉ መሰል አፍሪቃውያን መሪዎች በተገኙበት ልዩ ሥነ ሥርዓት፣ ቃለ-መሃላ ፈጽመዋል።
በሚያዝያ ወር መዳረሻ ጀምሮ ያሉት ሶስት እና አራት ወራቶች ጀርመናዉያን በጉጉት የሚጠብቋቸዉ የሚወዱዋቸዉ ወራቶች ናቸዉ። በሚያዝያ ወር ሲዳረስ የሚያንዘፈዝፈዉ ብርድ ተጠናቆ ጸሃይ የሙቀት ጮራዋን የምትፈነጥቅበት
አሸብር ከጀርመን [email protected] “መናድ” የሚለው ቃል “ና” ላልቶና ጠብቆ ሲነበብ የተለያየ ትርጉም አለው። ጠብቆ ሲነበብ ተደራጊነትን ሲያመለክት፤ ላልቶ ሲነበብ ደግሞ አድራጊነትን ያመለክታል። ለምሳሌ በቅርቡ ዶ/ር ነገደ “መናድ” ያለበት ሕገ-መንግሥት …” ሲሉ የተጠቀሙበት “መናድ”ን “ና”ን አጥብቆ በማንበብ ነው። እሱን በኢትዮ-ሚዲያ፣ በኤካዴፍ፣ …
Gene Sharp የአረቡን ዓለም አብዮት አቀጣጥሏል የሚባልለትን From DICTATORSHIP to DEMOCRACY: a Conceptual Framework for Liberation የተሰኘ ጥናት ጸሃፊ ናቸው፡፡ ጥናቱ የአምባገነኖችን ዓይነት ሲዘረዝር ሚሊቴሪ አምባነገን፣ ከአባት ወደልጅ የሚተላለፍ የንግስና ሥርዓት፣ አሃዳዊ የፖለቲካ ፓርቲ የሚመራው እና የውጭ ወራሪዎች ብሎ ይመድባቸዋል፡፡ …
ያሬድ አይቼህ የኢትዮጵያ አገራዊ ፖለቲካ ላይ ገንቢና ጠቃሚ ተጽዕኖ ለማድረግ ከዲያስፖራ የሚደረገው ጥረትና ትግል ከምርጫ 2002 ማግስት ጀምሮ አቅጣጫው ተሰበጣጥሯል። በተለይ ሠላማዊ እና ህጋዊ ትግል ላይ እኔ ተስፋ ስላደረኩ፤ ከኢህአዴግ 99.6% ወንበር ማግበስበስ በኋላ የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሂደት በጣም ጭጋጋማ፤ ጨለማ፤ …
ቦታው ኤድመንተን ውስጥ ነው። ስብሰባው የኦጋዴን ማህበረሰብ ስብሰባ። ተናጋሪው ኦባንግ ሜቶ። የምስራቅ ጫፍና የምእራብ ጫፍ ወግ። ሰሜንና ማእከሉ መነጋገርና መግባባት በተሳናቸው ግዜ፡ የምእራቡ ኢትዮጵያዊ የምስራቁን ኢትዮጵያ ሲያግባባውና ሲሸመግለው። “እኛ ኢትዮጵያዊያን” ብሎ ጀመረ ኦባንግ። እኛ ኢትዮጵያዊያን ብሎ ሲጨርስ፡ በመካከል ግን አንዲት …
“ሶስተኛው ሪፐብሊክ”፡ የቶሮንቶ ስብሰባና የኢትዮጵያ መጪው ዘመን ክፍል አንድ በተከሌ አበበ Read more »
አንተነህ መርዕድ በቃ! ገዬ! ያክል! አሎኒ! ዲታህ! ወጣንድም! በስ! ጊደስ! በቃ የሚለው ቃል ሀገር ውስጥና ውጭ በምንገኝ ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ጎልቶ የሚነገር ክቡር ቃል ሆኗል። በዚህ ሰፊ ጽንሰ ሃሳብ በያዘ ቃል ዙርያ በመንቀሳቀስ ተጨባጭ ኃይል ፈጥሮ ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት …
ልጅ ተከሌ (ኦታዋ – ካናዳ) ቦታው ኤድመንተን ውስጥ ነው። ስብሰባው የኦጋዴን ማህበረሰብ ስብሰባ። ተናጋሪው ኦባንግ ሜቶ። የምስራቅ ጫፍና የምእራብ ጫፍ ወግ። ሰሜንና ማእከሉ መነጋገርና መግባባት በተሳናቸው ግዜ፡ የምእራቡ ኢትዮጵያዊ የምስራቁን ኢትዮጵያ ሲያግባባውና ሲሸመግለው። “እኛ ኢትዮጵያዊያን” ብሎ ጀመረ ኦባንግ። እኛ ኢትዮጵያዊያን …
“ሶስተኛው ሪፐብሊክ” የቶሮንቶ ስብሰባና የኢትዮጵያ መጪው ዘመን (ክፍል አንድ) Read more »
በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን የሚገኘው የጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ የህግ ማዕከል የአፍሪካ ሴቶች ሰብዓዊ መብት እና አመራር መርሃ ግብር የህግ ትምህርታቸውን ከተከታተሉት ሁለት ኢትዮጲያውያት አንዱዋ ወይዘሪት ማክዳ ምክረ ናት። በቅርቡ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በተካሄደ ገለጻ ላይ ወይዘሪት ማክዳ የሴቶች ግርዛትን ከዓለም …
የሴቶች ግርዛትና ከዓለም አቀፋዊ ህግጋት አኩዋያ ሲተነተን ክፍል ሁለት ውይይት Read more »
የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ በምዕራቡ ግዛት በቤንሻንጉል ግዙፍ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ለመሥራት ማቀዱን አስታውቋል። በዓባይ ወንዝ ላይ ሊሠራ የታቀደው ግድብ ከሱዳን ድንበር 40 ኪሎ ሜትር የሚርቅ ሲሆን ወጪውም ከ 80 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ተገልጿል። ያላንዳች የባዕድ ሀገር ዕርዳታ ግንባታው …
የአባይ የቁጠባ ቦንድ ሽያጭ በማስገደድና በማታለል የሚካሄድ ነው ሲሉ አንድ የኢኮኖሚ ባለሙያ ተናገሩ Read more »
የአውሮፓ ሃገሮችና ባሕሩ ላይ የሚንቀሣቀሱ መርከቦች አዛዦች የስደተኞቹን ሕይወት እንዲታደጉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጠየቀ፡፡ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ትብብር ድርጅት (ኔቶ) እና የአውሮፓ ሕብረት ደግሞ አፍሪካዊያኑን ሰደተኞች ለመርዳት የሚችሉትን ሁሉ እያደረጉ መሆኑን እየተናገሩ ነው፡፡ የሊብያን ጦርነት እየሸሹ …
በኃይለኛ የባህር ወለል ነውጥና የውቅያኖስ ማዕበል ሳቢያ፤ ጃፓን ውስጥ በአቶም ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ አደጋ ከደረሰ ወዲህ፤ ሰዎች የገነቡትና የሚገነቡት ማንኛውም አውታር ከተፈጥሮ አደጋ ሊጠበቅ እንደማይችል ፤
የግሪክን ኤኮኖሚ ክፉኛ ያናጋው የበጀት ኪሣራ የኤውሮውን የጋራ ምንዛሪ ክልል እንደገና እየፈተነ ነው።
በዓለም ውስጥ እጅግ የደኸዩ አገሮች የሚለውን ትርጉም ብንመለከት፤ የአንድ አገር ነዋሪዎች የአማካይ ገቢያቸው በዓመት ከ 900 ዶላር በታች ያሉትን ይመለከታል
ዛሬ ገቢራዊ የሆነዉ አዲስ ሕግ ታኪሲዎች ከተመደበላቸዉ መነሻና መድረሻ ዉጪ መንገደኛ ማመላለስ አይችሉም
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ በአለፉት አሥር ወራት ውስጥ ከደንበኞች በቀረበ ጥያቄ መሠረት 1,728 የኢትዮጵያ ደረጃዎች ለተጠቃሚዎች በሽያጭ ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡
በከባድ የእምነት ማጉደልና መንግሥታዊ ሰነዶችን አስመስሎ በማዘጋጀትና ወደ ሀሰት በመለወጥ የሙስና ወንጀል ክስ የተመሠረተበት ተከሳሽ በሌለበት 20 ዓመት ጽኑ እስራትና በሃምሳ ሺሕ ብር መቀጮ እንዲቀጣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 2 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ውሳኔ …
በሙስና ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በሌለበት በ20 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
– አቶ መገርሳ ምሬሳ፣ የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የማይክሮ ኢንሹራንስ ዴስክ ኃላፊ በአገራችን በአብዛኛው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የሚታወቁት የመድን አገልግሎቶች ጠቅላላ ኢንሹራንስና የሕይወት ኢንሹራንስ በሚል መጠርያ ነው፡፡ እነዚህ አገልግሎቶች በአብዛኛው በከተማ አካባቢ የሚሰጡ ናቸው፡፡
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከዳሸን ባንክ ጋር የመጋዘን ደረሰኝን በመያዝ በመጋዘኖች አካባቢ ለሚገኙ አምራቾች ብድር ለመስጠት የሚያስችለውን ስምምነት አደረጉ፡፡ ዳሸን ባንክ ይህን መሰሉን የብድር ስምምነት ከምርት ገበያው ጋር ሲፈራረም፣ ከንብ ባንክና ከንግድ ባንክ በመቀጠል ሦስተኛው ነው፡፡
Ethiopia, Africa’s biggest coffee grower, has threatened to ban exporters and producers caught hoarding beans or defaulting on contracts from trading on the domestic commodity exchange. Those found holding surplus stocks in the hope of future price rises and therefore …
Ethiopia May Ban Coffee Exporters Caught Hoarding, Defaulting on Contracts Read more »
በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ‹‹ሕዳሴ›› የሚለው ቃል በየቀኑ እየተስተጋባ ነው፡፡ በአጠቃላይ ሥርዓቱ ላይ የተሟላ ሕዳሴ እውን ይሆናል ተብሎ ሲስተጋባ የነበረው ቀስ በቀስ በመልካም አስተዳደር ዙርያ ብቻ ሆነ፡፡
– የቀጣና ስምሪት ዛሬ ይጀምራል በአዲስ አበባ ከተማ ሚኒባስ ታክሲዎች በሚያስከፍሉት ታሪፍ ላይ ጭማሪ እንዲደረግና ትናንሽ ታክሲዎች ደግሞ በርቀት መለኪያ እየተጠቀሙ ግልጽና ፍትሐዊ የሆነ ክፍያ የሚያሰፍኑበትን ሁኔታ ለማመቻቸት መታቀዱን፣ የአዲስ አበባ ከተማ የመንገዶችና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፈለቀ ኃይሌ አስታወቁ፡፡
በቅርቡ በመካከለኛው ምሥራቅና በሰሜን አፍሪካ የተከሰተውን የፖለቲካ አለመረጋጋት ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ በመጨመሩ በትርፋማነቱ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳደረ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ በትናንትናው ዕለት በለቀቀው መረጃ መሠረት የሚያዝያ ወር 2003 ዓ.ም. የዋጋ ግሽበት መጠን 29.5 በመቶ መድረሱን ሲያስታውቅ፣ አሁንም የጥራጥሬ ምርቶች ዋጋ ዋነኛው የግሽበት ምክንያት መሆኑን ጠቁሟል፡፡
– የችሮታ ጊዜን ወደ ሁለት ዓመት ዝቅ አደረገ ለግብርና ልማት መሬት የወሰዱ ኢንቨስተሮች የሚያካሂዱትን መጠነ ሰፊ የደን ምንጣሮና ቃጠሎ አቁመው መሬቱን በአግባቡ እንዲይዙ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትዕዛዝ ሰጠ፡፡
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በሚኖሩ ጎሳዎችና ብሔር ብሔረሰቦች መካከል ስምንት ግጭቶች መከሰታቸውን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡
በመላው ኢትዮጵያ በየዓመቱ የሚደርሰውን 2,200 የሞት አደጋ፣ 8,000 የአካል ጉዳትንና ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የንብረት ውድመትን በግማሽ መቀነስ የሚያስችል፣ የ10 ዓመት የመንገድ ደኅንነት ስትራቴጂና የድርጊት መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ ይፋ ተደረገ፡፡
ጥቁር ዓባይ ጫማ ፋብሪካ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመከላከያና የፖሊስ አባላት የሚጫሙዋቸውን ቦት (ከስክስ) ጫማዎች ማምረት በማቆም፣ ምቹና ዘመናዊ ወታደራዊ ጫማዎች በማምረት ሊተካቸው ነው፡፡
የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢ በጣልያኗ ላ’አኪላ ከተማ ተሰብስበው የነበሩ የዓለም መሪዎች በግብርና ላይ የሚያፈስሱትን መዋዕለ ነዋይ ለማሣደግና ለማጠናከር፣ የዓለምንም የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እንደሚሠሩ ቃል ገብተው እንደነበር ይታወሣል፡፡ ይሁን እንጂ ከመጋቢት በፊት በነበሩት ስምንት ተከታታይ ወራት የዓለም የምግብ ዋጋ በከፍተኛ መጠን …
(ቀሲስ ፋሲል አስረስ በፌስቡክ ላይ ካሠፈሩት የተወሰደ):- የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ካስተማሩኝ መምህራን ውስጥ በተለየ መልኩ ከማልረሳቸው መምህራን የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአዲስ ኪዳን መምህር የሆኑት ደጉዓለም ካሳ አንዱ ናቸው :: ክፍል ውስጥ ለማስተማር ቀድመው ነው የሚገኙት ማርፈድ ለተማሪም ሆነ ለአስተማሪ …
ቋሚ ሲኖዶስ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት የተባባሰውን አለመግባባት የሚያጠና ልኡክ ሠየመ “አለመግባባቱን በውይይት እና በምክክር ለመፍታት ከማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል” (የዞኑ ፍትሕ ጽ/ቤት) (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 10/2011)፦ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በቤተ ዘመዳዊ አሠራር ላይ ተመሥርቶ የሚፈጸመውን ሙስና፣ አስተዳደራዊ በደል …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
[ሊያነቡት የሚገባ!] “አውቃቸዋለሁ! በዚህች ሰዓት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ናቸው” “90 በመቶ የሚሆኑት ጀኔራሎች ከትግራይ መሆናቸው ስህተት ነው” Ethiopia Zare (ማክሰኞ ግንቦት 3 ቀን 2003 ዓ.ም May 10, 2011)፦ የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር የአሁኑ የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ስዬ አብርሃ …
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓቱንና ሌሎች ለዉጦችን በማድረግ በአባይ ልማት ተሳትፎ ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ ”የዉሃ ሃብታችን ትዉልዱና የዩኒቨርሲቲዉ ሚና በሚል ርእስ በተዘጋጀ አዉደ ጥናት ላይ ሁለት የመንግስት ባለሥልጣናት የመክፈቻ ንግግር አድርገዉ ነበረ። የዉሃና ኤነርጂ ሚኒስትሩ አቶ ዓለምአየሁ ተገኑ በአዉደ …
ኢትዮጵያ ባለፈው የካቲት ወር የምግብ እርዳታ የጠየቀችው 2.8 ለሚሆኑ ሰዎች ነብር። ይህም ባለፉት አመታት ከነብረው ያነሰ ነው። ይሁንና እስከ ሚያዝያ ወር በነበረው ጊዜ በአብዛኛው የምስራቅ አፍሪቃ የአርብቶ አደሮች አከባቢዎች የግጥሽ መሬቶች በመድረቃቸው በኢትዮጵያ 400,000 የሚሆኑ ተጨማሪ ሰዎች ረድኤት እንደሚያስፈልጋቸው ተገልጿል። …
በኢትጵያ አስቸዃይ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች የሚሰጠው የምግብ ራሽን ቀንሷል Read more »
በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ በእጅጉ ተባብሷል። የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ምንጭ የሆነው የማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ በዛሬውለት ይፋ ባደረገው የአጠቃላይ ኢኮኖሚ መረጃ ባለፈው አመት ሚያዝያ ወር ከነበረው የዋጋ ሁኔታ በዚህ አመት የ29.5 ከመቶ የዋጋ ንረት ተከስቷል። ይሄ ከፍተኛ የዋጋ መወደድ ባለፈው የመጋቢት ወር …
በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዠንገር ዞን ጎደሬ ወረዳ ጉማሪ ቀበሌ የሚገኝ በአገር በቀል ዛፎችና በብዝሃ ህይወት ስብጥር የበለፀገ የደን አካባቢ ለባለሃብት መሰጠቱን መዘገባችን ይታወሳል።
* Ethiopia’s April inflation rate jumps to 29.5 pct * Soaring prices in region have triggered protests (Adds details, background) ADDIS ABABA, May 10 (Reuters) – Ethiopia’s year-on-year inflation rate rose for a second straight month to 29.5 percent in …
Food prices push Ethiopia inflation to nearly 30 pct Read more »
Political unrest in the Middle East and North Africa has resulted in a decline in livestock exports from Ethiopia, the United Nations said Thursday, causing the struggling country’s income to fall even more when its people are facing hunger. “The …
Ethiopian economy hurt by nearby political unrest Read more »
ግልጽ የኾነ ሎጂክ አለ፤ የኢትዮጵያ ሠራዊቱ ተብሎ ለሚጠራ አባል ሁሉ የሚተረክ፡፡ “ኢሕአዴግ የሕገ መንግሥቱ ጠባቂ ነው፡፡ ኢሕአዴግን መጠበቅ ደግሞ ሕገ መንግስቱን መጠበቅ ነው፡፡ ስለዚህም ሠራዊቱ ግንባሩን መጠበቅ ትልቁ ኃላፊነቱ ነው፡፡” ይህ ከአገር ጥቅም በላይ የገዢ ግንባሩን የሥልጣን ጥማት ለማርካት የሚነገር …
የኒውዮርኩ መንትያ ህንጻዎች የሽብር ጥቃት ጠንሳሽ (ማስተር ማይንድ) ኦሳማ መሃመድ ቢን ላዲን በእለተ ሰንበት እሁድ ሌሊት ነው ከፓኪስታን ዋና ከተማ አቦታባድ በ61 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትጘኘው የምቾት ከተማ ሜይ 1 ቀን 2011 ዓ.ም መገደሉ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን …
ዳንኤል ገዛኸኝ የኒውዮርኩ መንትያ ህንጻዎች የሽብር ጥቃት ጠንሳሽ (ማስተር ማይንድ) ኦሳማ መሃመድ ቢን ላዲን በእለተ ሰንበት እሁድ ሌሊት ነው ከፓኪስታን ዋና ከተማ አቦታባድ በ61 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትጘኘው የምቾት ከተማ ሜይ 1 ቀን 2011 ዓ.ም መገደሉ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ …
“አባይ መገደብ አለበት” በሚለው ሃሣብ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይስማማል፡፡ ተቃዋሚዎች እንደሚሉት የግድቡ ግንባታ አሁን በድንገት በኢትዮጵያ መንግሥት መነሣቱና እነርሱን ያገለለ የገዥው ፓርቲና ደጋፊዎቹ ብቻ ፕሮዤ ሆኖ መታየቱ፣ ግድቡ በዓይነቱ ግዙፍ መሆኑና የሚያስፈልገው ወጭ ከፍተኛነት፣ ለዚህም ሕዝብ `ቦንድ ግዛ` መባሉ እያወያየ …
ይህ በጀርመናዊው ጋዜጠኛና ደራሲ ማርኩስ ፍሬንሰል ተደርሶ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ስለ አፍሪቃ በተለይም ስለኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ በዝርዝር ያትታል። መጽሐፉ «ሬሳ ከምድር ቤቱ» ወይንም «ከወለሉ ስር» የሚል ትርጓሜ ይይዛል። በጀርመንኛ Leichen im Keller የሚል ርዕስ ይዞ ነው የወጣው።
የዑጋንዳ መንግስት በአገሪቱ እያሻቀበ የመጣዉን የዋጋ ንረትና የኑሮ ሁኔታ በመቃወም ለሰላማዊ ሰልፍ በወጣዉ ህዝብ ላይ በተፈፀመዉ ጥቃት ህይወት የጠፋበትን ሁኔታ እንዲያጣራ ተጠየቀ።
አንዳንድ ደፋሮች ‹‹ኢትዮጵያውያን ምቀኞች ናቸው›› ይሉና አንድ ተረት ይተርታሉ፡፡ እግዚአብሄር አንዱን ኢትዮጵያዊ ‹‹የፈለግከውን ጠይቀኝ እና አደርግልሃለሁ፤ ነገር ግን ላንተ የማደርገውን ነገር በእጥፉ ለጎረቤትህ አደርግለታለሁ›› ብሎ ሲለው ፣ ሰውየው በብርሃን ፍጥነት ‹‹እንግዲያውስ አንድ ዓይኔን አጥፋልኝ›› አለው ይባላል፡፡ የአባይ ግድብ እና የኢትዮጵያውያን …
Refugees from Libya reach Lampedusa. A Nato ship failed to rescue a boat in trouble – leaving 63 people on board to die. Photograph: Francesco Malavolta/EPA Dozens of African migrants were left to die in the Mediterranean after a number …
Nato units left 61 African migrants to die of hunger and thirst Read more »