የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ከጅቡቲ በመጀመር ከመጪው ሀምሌ ወር አንስቶ ለጎረቤት ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል የመሸጥ ዕቅድ አለው። ህዝቡ ግን በኤሌክትሪክ ሃይል መቋረጥ ችግር ውስጥ እንደሆነ ይናገራል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኢትዮዽያ መንግስት የኤሌክትሪክ ሃይል ለጎረቤት ሀገራት የመሽጥ እቅድ እንዳለው በተደጋጋሚ ይገልጻል። …

የኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ ዕቅድና የህዝብ ቅሬታ Read more »

(በፍቃዱ አድነው) በዚህ ሳምንት የሚጀመረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ጵጵስና ለመቀበል በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ብር በጉቦ መልክ የሰጡ እጩዎችን እንዳይሾም ተሰግቷል። “ደጀሰላም” የተባለው ለቤተክርስቲያኒቱ ቅርበት ያላቸውን አወዛጋቢ ዘገባዎች በማቅረብ የሚታወቀው ድረ ገጽ ሰሞኑን እንደዘገበው የጵጵስና መእርግ ለማግኘት …

በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጵጵስና ለመሾም “500 ሺህ ብር ጉቦ እየተከፈለ ነው” Read more »

እስክንድር ነጋ (አዲስ አባባ)   አስኮ፣ ላፍቶ፣ ለቡ፣ ኤአት ፣ ሲ.ኤም.ሲ፣ ዓለም ባንክ፣ ቀራንዮ፣ ኮተቤ፣ ቃሊቲ… የማለዳ ታክሲ ለወትሮውም መከራ ነው። ግፊያው የድብድብ ያህል ነው። ትላንት ሰኖ ግምቦት 8/2003 ግን ፣ ተጋፍቶ የሚገባበት ታክሲ የጠፋው ገና ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ …

ታክሲዎች ስራ ማቆም አድማ እንድምታ Read more »

አስራደው ከፈረንሳይ ውድ እናቴ! ቀደምት የተባረኩ ልጆችሽ የአንቸቸ የእናታችንን ድንበር በደማቸው አጥረው ነጻነትሽን አስከብረውና ተላት አሳፍረውአልፈዋል፤ ታዲያ ለዚህ ውለታቸው ካንቺ የእናት ፍቅር ሌላ የጠየቁት ልዩ ውለታ አልነበረም። … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

Ethiopia Zare ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2003 ዓ.ም. May 16, 2011)፦ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበርን ለመርዳት ከተለያዩ የአሜሪካና ካናዳ ግዛቶች የተሰባሰቡበት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ከ27ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ። በርካታ ኢትዮጵያዊያንና ተጋባዥ ተናጋሪዎችም በስፍራው ተገኝተው ለማህበሩ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።

Ethiopia Zare (ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2003 ዓ.ም. May 16, 2011)፦ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበርን ለመርዳት ከተለያዩ የአሜሪካና ካናዳ ግዛቶች የተሰባሰቡበት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ከ27ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ። በርካታ ኢትዮጵያዊያንና ተጋባዥ ተናጋሪዎችም በስፍራው ተገኝተው ለማህበሩ ያላቸውን ድጋፍ …

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ድርጅትን ለመርዳት 27ሺህ ዶላር ተሰበሰበ Read more »

ዛሬ አዲስ አበባ በበርካታ አከባቢዎች ታክሲዎች ስራ አቁመው ውለዋል። አዲሱ የስምሪት መመሪያ ጥቂቶችን ለመጥቀም የወጣ ነው ሲሉ ባለታክሲዎቹ አማረዋል። የዛሬ ሳምንት ሰኞ የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የአዲስ አበባ ታክሲዎችን ስምሪትና የዋጋ ተመን የሚያሳይ አዲስ መመሪያ አዋጣ። መመሪያው አርብ ዕለት …

በአዲስ አበባ የታክሲዎች የስራ ማቆም አድማ Read more »

(ሳ. ግርማ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች የሰሞኑ አሰልቺ ሙዚቃ “ቦንድ፣ ቦንድ፣ ቦንድ” ሆኗል:: የገንዘብ እና የንግድ አስተምሮት እምብዛም ባልጠናበት እንደ ኢትዮጵያ ባለ ማኅበረሰብ ውስጥ መደናገር ቢበዛ አይደንቅም:: ስለዚህም ጊዜው የመረጃ እንደመሆኑ ለራሴ ግንዛቤ ለመጨበጥ ይረዳኝ ዘንድ አስተማማኝ የሆኑ የመረጃ ምንጮችን …

የኢትዮጵያ መንግሥት ቦንድ ምን ያህል አስተማማኝ ነው? Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ የታክሲ ስምሪት በቀጣና እንዲመደብ በተደረገ በስድስተኛ ቀኑ ከታክሲ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡ በዚህም ምክንያት ስምሪቱ ሰኞ ማለዳ ተስተጓጐሎ ነበር፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ የተጀመረው የቀጣና ስምሪት የታክሲ ሾፌሮችንና ረዳቶችን እንዳላስደሰተ ይነገራል፡፡

ኤርትራውያንና ሶማሊያንውያንን ጨምሮ የሚበዙት ኢትዮጵያውያን የሆኑባቸው 72 ስደተኞች በብጥብጥ በመታመስ ላይ ካለችው ሊቢያ በጀልባ ወደ ጣልያን ወደብ በማቅናት ላይ ሳሉ 61 ያሉቁበትን ዜና መዘገባችን ይታወሳል። በህይወት ተርፈው ከተነሱበት የሊቢያ ባህር ዳርቻ ለመመለስ ከበቁት አስራ አንዱ ሁለቱ መሞታቸው ተመልክቷል። እንዲህ ያለ …

ከ60 በላይ በሊቢያ የነበሩ ኢትዮጵያውያ ስደተኞች እልቂት Read more »

ባለፈው ሐሙስ እኩለ ሌሊት ላይ የግብፅ መንግሥትን ከፍተኛ ልዑክ አስከትለው አዲስ አበባ የገቡት የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻራፍ፣ በዓባይ ተፋሰስ አገሮች ውስጥ የነበረው የሞኖፖሊ ዘመን አክትሞ የጋራ ጥቅሞች የሚከበሩበት ዘመን ላይ መደረሱን አስታወቁ፡፡

ጊዜው ጠዋት ወደ ሥራና ትምህርት መግቢያ ሰዓት ነው፡፡ ሥፍራው ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው አስኮ መስመር ላይ ነው፡፡ በአንድ ፌርማታ ርቀት ያህል በርካታ ሰዎች የመንገዱን ጠርዝ ይዘው ቆመዋል፡፡

የግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻሪፍ ኢትዮጵያን ለመጐብኘት ሐሙስ እኩለ ሌሊት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን የሚጐበኙበት ዋነኛው ምክንያት በዓባይ ጉዳይ ለመደራደር እንደሆነም አስቀድመው ገልጸዋል፡፡

በአገሪቱ የተካሄደውን የእርስ በርስ ጦርነትን ሽሽት፣ ከደርግ ግድያና መቅሰፍት ለማምለጥ፣ ለትምህርት እንዲሁም የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ኑሮ ለመቀየር ወይም በሌላ አጋጣሚ፣ ወደ ውጭ ወጥተው እዚያው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሚሊዮኖች እንደሚቆጠሩ ግምታዊ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡

ጉና ንግድ ሥራዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ላይ የ7,843,812.33 ብር ክስ ሚያዝያ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 8ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት አቀረበ፡፡

– ፍርድ ቤቱ አንድ የመከላከያ ምስክርን እንዳይመሰክሩ አገዳቸው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በመሠረተባቸው ክስ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት እንዲከላከሉ ብይን ያስተላለፈባቸው የአያት አክሲዮን ማኅበር ዋና ባለድርሻና ሥራ አስኪያጅ አቶ አያሌው ተሰማ፣ የፋይናንስና ኢንቨስትመንት ዳይሬክተር ዶ/ር መሐሪ መኮንንና …

የአያት አክሲዮን ማኅበር ተከሳሶች መከላከያ ምስክሮቻቸውን ማስማት ቀጥለዋል Read more »

ዩሮ ቪዥን 2011 እ.ኤ.አ. ስዊድን ልታሸንፍ ተትችላለች EthiopiaZare (ቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2003 ዓ.ም. May 15, 2011):- የስዊድኑ ኤሪክ ሳዴ የአውሮጳውያን 2011 (2003 ዓ.ም.) አቆጣጠር የዩሮ ቪዥን (አውሮጳውያን የሙዚቃ ፌስቲቫል) አሸናፊ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል።   ውጤቱ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይታወቃል።፡

“በኢትዮጵያ ገዢው የሕዝባዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር /ኢሕአዴግ/ ያለፈውን ዓመት ግንቦት ምርጫ ያሸነፈው በማስፈራራት፣ በነፃ የመሰብሰብ ወይም በማኅበር የመደራጀት መብቶችን በመገደብ፣ ሰብዓዊ መብቶችንና የነፃውን ፕሬስ እንቅስቃሴዎች አብዝተው የሚገድቡ ሕጎች ተግባራዊ በሆኑበት፥ የሀገሪቱን የኃብት ምንጮችና ከውጭ የሚገኝ ዕርዳታንና የሥራ ዕድሎችን በስፋት ሕዝቡን …

ኢትዮጵያና ኤርትራ በአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተከሰሱ Read more »

የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዛሬ ያጠናቀቁት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸው በአባይ ውኃ መጋራት ጉዳይ ለረጅም ጊዜ የቆየውን ጭቅጭቅ ለመፍታት በራሳቸው ቃል “አዲስ ሁኔታ ከፍቷል” ሲሉ አስታውቀዋል። በዩጋንዳና በኢትዮጵያ ያደረጉትን የሁለት ቀናት ጉብኝት ሲያጠናቅቁ የግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሣም ሻራፍ የሙባረክ አስተዳደር የሚገለፅበት በግብፅና በጥቁር …

የግብፅ የተቀየረ አቋም Read more »

www.ethiomuslimglobal.et በሚል አድራሻ የተከፈተው ዌብሣይት በርካታ ዓላማዎች እንዳሉት ተገልጿል፡፡ የዌብሣይቱ ሥራአስኪያጅና የኦፐሬሽን ኃላፊ ያሲን ራጂ በተለይ ማንን መድረስ እንደሚያስቡ ሲናገሩ “ሙስሊሙ ኅብረተሰብ እንደማንኛቸውም ወንድምና እህት ኢትዮጵያዊያን መብቱንና ግዴታውን አውቆ ለሃገሩ ልማት፣ መቻቻል፣ ታሪክ፣ ቱሪዝም፣ ኢንቨስትመንት፣ ቅርስ፣ ከመረጃ ምንጮች የተገኙ የሃገራችንን …

ኢትዮሙስሊምግሎባልዶትኢቲ Read more »

ባለፈው ሐሙስ አሥመራ የገባውና በካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትሩ ዶ/ር ዴንግ የተመራው የደቡብ ሱዳን ልዑካን ቡድን አባላት ከፕሬዚዳንት ኢሣያስ ጋር ተገናኝተው አዲሲቷን ደቡብ ሱዳንን በመገንባት ላይ ተሞክሮ መቅሰማቸውን ለመገናኛ ብዙኃን ገልፀዋል፡፡ በሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አል መሃንዳስ ኢብራሂም ማኅሙድ የተመራው የሰሜን ሱዳን …

የሱዳኖቹና የኤርትራ ግንኙነት Read more »

ግርማ ካሣ በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በሰፊው እያነጋገረ ያለው ጉዳይ ቢኖር በቅርቡ የኢሕአዴግ መንግሥት ይፋ ያደረገው የአባይ ግድብ ፕሮጀክት ነው። አቶ መለስ ዜናዊ ምንም እንኳን የውጭ አገር መንግሥታትና ድርጅቶች እርዳታቸውን ለመዘርጋት ፍቃደኛ ባይሆኑም፣ ሰማኒያ ሚሊዮን የሚሆነው የኢትዮጵያ …

የአባይን ግድብ መገንባት እንችላለን! Read more »

ቡድኑ በዘንድሮ ዘገባው፣ «ለአደጋ የተጋለጡ ሕዝቦች» ዝርዝሩ ውስጥ በቀዳሚነት ያስቀመጠው፣ በጦርነት የምትታመሰዋንና የባንቱ አናሳ ቡድን ተለይቶ ለአደጋ የተጋለጠባትን ሶማልያን ነው። ሞሓመድ ሀሰን ዳሪየል የአናሳን ሶማሌዎች የሰብዓዊ መብት አስጠባቂ ፎረም ኃላፊ ናቸው። በግብርና ሥራ የነሰማሩትና ተክለ-ሰወታቸውም ልዩ የሆኑት ባንቱዎች፣ እንደ ሁለተኛ …

ለአደጋ ከተጋለጡ ሕዝቦች ስድስቱ የሚገኙት በአፍሪቃ መሆኑ ተገለፀ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሜይ 13/ ሰ2011)፦  ላለፉት ሦስት እና አራት ዓመታት በተደጋጋሚ ስናሳስብ እንደቆየነው ቤተ ክርስቲያናችንን ከፊት ከኋላ፣ ከግራ ከቀኝ እና ከውስጥ ጠፍንገው የያዟት ችግሮች የበለጠ እየተገለጡ፣ ፈተና የሆኑባት ግለሰቦችም የበለጠ እየታወቁ፣ በሕዝቡ ዘንድ ይፈጥሩ የነበሩትም ብዥታና ግርታ የበለጠ እየጠራ በመምጣት …

አጀንዳችን አንድ ነው – ሃይማኖታችን እና ቤተ ክርስቲያናችን ብቻ!!!!!! Read more »

ይችን አጠር ያለች ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ከአንድ የቅርብ ጓደኛዬ ጋር የነበረኝ አጭር ጭውውት ነው፡፡ ጓደኛዬ አዘውትሮ ታክሲ ይጠቀማል፡፡ እናም በቅርቡ የታክሲ ሂሳብ ጭማሪ ተግባራዊ በሆነበት የሳምንቱ መጀመሪያ ዕለት የተለመደውን የታክሲ ደንበኝነቱን ቀጥሏል፡፡ ይሁን እንጂ ከታሪፉም በላይ የታክሲ ረዳቱ ሂሳብ ይቆርጥበታል፡፡ …

የፍርሃት ግንብ ይፍረስ! በአንዱዓለም አራጌ Read more »

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አቅራቢያ ከሚገኙ አካባቢዎች፥ በአመዛኙ በግጦሽ መሬትና የእንስሳቱ የሚጠጡት ውሃ ሽሚያ ሳቢያ በየጊዜው የሚቀሰቀሱ ድንበር ተሻጋሪ ግጭቶች ለብዙ ሰው ሞትና የመቁሰል አደጋ ምክኒያት ሲሆኑ መቆየታቸው ይታወቃል። በቅርቡም ተጠርጣሪ የMerille ጎሳ አባላት የሆኑ ኢትዮጵያውያን የድንበሩ አካባቢ ነዋሪዎች በወሰዱት የማጥቃት …

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ተሻጋሪ የጎሳ ግጭቶች የኬንያ መንግስት ዘላቂ መፍትሄ ፍለጋ ጥረት መያዙን አስታወቀ። Read more »

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቁ የሆነውን የኃይል ማመንጫ ግድብ በአባይ ወንዝ ላይ እንደምትሠራ ከገለፀች ወዲህ ግብፃዊያኑ ወደአዲስ አበባ ሲሄዱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሁለተኛቸው መሆኑ ነው፡፡ በቅርቡ ወደኢትዮጵያ ተጉዞ የነበረው የግብፅ የሕዝባዊ ዲፕሎማሲ ልዑካን ቡድን ሰፋ ያሉ ውይይቶችን አድርጎ ተመልሷል፡፡ የአሁኑ ጎብኝ ደግሞ …

የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Read more »

የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በአገር ውስጥ የሚገኙ የመረጃ መረቦችን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር፤ ከውጭ አገራት የሚተላለፉ የሬድዮና የቴሌቪዥን ሞገዶችን በይፋ በማፈን ኢትዮጵያ አገራችን በመረጃ ከዓለም የተነጠለች ደሴት ለማድረግ ተግቶ ይሠራል፤ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ገንዘብም ያወጣል። በሌላ በኩል ደግሞ ለሙያቸው ክብር ያላቸው ጋዜጠኞችን …

የመለስ ዜናዊን የመረጃ አፈናን በህዝባዊ ኃይል እንበጣጥሳለን! Read more »

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በአትላንታ በደደረገ ህዝባዊ ስብሰባ ያደረጉት ንግግር አፕሬል 23 2011 1. መግቢያ ከዚህ በፊት በሂውስተን ከዚያም በኖርዌይ ባደረግኳቸው ንግግሮች ከሰሜን አፍሪቃና መካከለኛው ምሥራቅ አብዮቶች ልንማራቸው ስለሚገቡ ኣራት ነገሮች አንስቼ ነበር። በነኛ ንግግሮቼ ያነሳኋቸው ነጥቦች በአጭሩ የሚከተሉት ነበሩ። የነፃነትና …

የዴሞክራሲ ትግሉ በኢትዮጵያ: የማጥቃት ስልቶቻችን Read more »

በግልገል ጊቤ ቁጥር ሁለትና ሶስት እንዲሁም የሚሊየኒየሙ ፕሮጀክት እየተባለ ለሚዘፈንለት ግድብ ግንባታ የስራ ሂደት ዉስጥ የዘረኛውና የአምባገነኑ መለስ ዜናዊ ባለቤት የአዜብ መስፍን ቀጥተኛ የሙስና እጅ እንዳለበት ላለፉት 6 ወራት ከፍተኛ ክትትል ሲያደርጉ የነበሩ ምንጮች ማረጋገጣቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዝን ኢሳት ዘገበ። …

የዘረኛው መለስ ዜናዊ ባሌቤት አዘብ መስፍን በእህቷ ልጅ ስም በአገሪቱ ለሚሰሩ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ብቸኛ ስምንቶ አቅራቢ በመሆን ብዙ ሚሊዮን ብር ትርፍ እያጋበሰች መሆኑ ተጋለጠ Read more »

ላለፉት ሰባት አመታት የሁለት አሃዝ የኢኮኖሚ እድገት እንዳስመዘገበ፣ በአምስት አመቱ የልማትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተብየው ደግሞ ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገራት ተርታ እያሰለፋት እንደሆነ፣ በቅርቡ ደግሞ የሚለኒየም ግድብ የተሠኘ የውሸት ፕሮጀክት ነጠላ ዜማ ይፋ ያደረገው የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በየጊዜው እየጨመረ …

በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት 32 በመቶ ደረሰ፣ ዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ የሁለት አሃዝ እድገት ውሸትነት በድጋሚ ተረጋገጠ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ ሚኒባስ ታክሲዎች በሚያስከፍሉት ታሪፍ ላይ ጭማሪ እንዲደረግና ትናንሽ ታክሲዎች ደግሞ በርቀት መለኪያ እየተጠቀሙ ክፍያ የሚጠይቁበትን ሁኔታ ለማመቻቸት መታቀዱን፣ የአገዛዙ ሹመኞች መግለጻቸውን ተከትሎ፣ በትናንትናው እለት በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የታክሲና አውቶብስ ፌርማታዎች ነዋሪዎች እጂግ ሲጨናነቁ መታየታቸውን ዘጋቢያችን …

አዲስ አበባ ከተማ በትራንስፖርት እጥረት እየተጨናነቀች ነው፣ ነዋሪዎች ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ አዲስ የሃሳብ አቅጣጫ ማስቀየሪያ ስልቱ ነው አሉ Read more »

በተፈጥሮ ደን ክምችታቸው በከፍተኛ ደረጃ የሚታወቁትና በኢንቨስትመንት ስም ለባለሃብቶች የተቸበቸቡት ሰፋፊ ቦታዎች፣ በባለሃብቶቹ እየተጨፈጨፉና ከሰል ለማምረትም እየተቃጠሉ እንደሆነ የቤሻንጉል ጉምዝ ክልል ምንጮቹን በመጥቀስ የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ገለጸ። በክልሉ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ የሆነ የደን ቃጠሎ እንደሚካሄድ፣ ለእርሻ ስራ ብለው የሄዱ ባለሀብቶችም …

በኢንቨስትሜንት ስም የሚካሄደው የደን ጭፍጨፋ እጂግ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱ ተዘገበ Read more »

ባለፈዉ ቅዳሜ ሚያዚያ 29 ቀን 2003 ዓም ካናዳ ቶሮንቶ ዉስጥ ከተለያዩ ማህበረሰብ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን አወያዮችና ተሳታፊዎች የተገኙበትበት የተሳካ የ“በቃ” ንቅናቄ ስብሰባ መካሄዱንና የስብሰባዉ ተሳታፊዎችና እንግዶቹ አብሮ መስራትንና ለአንድ ዓለማ በጋራ መታገልን የሚያሳይ የአቋም መግለጫ ማውጣታቸውን ቶሮንቶ ዉስጥ የሚገኘዉ የግንቦት 7 …

በውጪ ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በቶሮንቶ የተሳካ ስብሰባ አካሄዱ Read more »

ሰሞኑን ከወደ ኢትዮጵያ የሚሰማዉ ዜና “ወያኔ መሬት ቀማ” ወይም “ወያኔ ቤት አፈረሰ” የሚል ብቻ ሆኗል፡፡ መቀሌ ዉስጥ የህዝብ ቤት ካላፈረስኩ ብሎ ከከተማዉ ነዋሪዎች ጋር ግብግብ ዉስጥ ገብቶ የከረመዉ የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ፊቱን ወደ ጎንደር አዙሮ ሰሜን ጎንደር ዉስጥ በደባርቅ ወራዳ የምንቃር …

የዘረኛውን መለስ ዜናዊ አገዛዝ የመሬት ቅሚያ ፖሊሲ በመቃወም የሰሜን ጎንደር የደባርቅ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ አስነሳ በወረዳ የተነሳው ቅዋሜ እስካሁን አልበረደም Read more »

የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ ካራቱሪ ለሚባለው የህንድ ኩባንያ በገፍ ከሰጠው መሬት ላይ ከ147 ሺ ሄክታር በላይ መልሶ እንደወሰደ ብሉምበርግ የተባለው ድህረ ገጽ ዘገበ። የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ይህንን መሬት መልሶ ለመውሰድ የተገደደዉ ከአለማቀፍ ማህበረሰብ በደረሰበት ጫናና በአገር ውስጥና ከአገር ውጪ የሚገኙ …

ወያኔ ለካራቱሪ ኩባንያ ሰጥቶት የነበረውን ሰፊ መሬት የተወሰነውን ክፍል መልሶ መውሰዱ ታወቀ Read more »

የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን በተደጋጋሚ እንደዘገበው በአማራ ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮች አምና በ900 ብር ይሸጥ የነበረው አንድ ኩንታል ማዳባሪያ በአንድ ጊዜ አንድ ሺ 200 ብር በመግባቱ ዋጋው እስካልተስተካከለ ድረስ ምንም አይነት ማዳበሪያ ላለመግዛት መወሰናቸውንና ይህንን ውሳኔ የሚጥስ እንዳይኖር በየቤተክርስቲያኑ መማማላቸው ታውቋል። …

በአማራ ክልል የሚገኙ ገበሬዎች የማዳበሪያ ዋጋ ስለተወደደባቸው ላለመግዛት መማማላቸው ታወቀ Read more »