በቢን ላደን መገደል ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ምን ይላሉ?

በኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ አዲሱ አበበ ያዘጋጀውን ያዳምጡከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የፈርስት ሂጂራ ተብሎ የሚታወቀው ድርጅት ሊቀ-መንበር አቶ ነጂብ መሐመድ፣ የእኛ ድርጅት በአባልነት የሚገኝበት የዩናይትድ ስቴትስ ሙስሊሞች ማኅበር፣ የቢን ላደንን መገደል በመደገፍ መግለጫ አውጥቷል ሲሉ ገልጸዋል።

በኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ፕሮግራሙ አዲሱ አበበ ያዘጋጀውን ያዳምጡv