የኢትዮጵያ ንግድ ዘርፍ ማኅበራት የዋጋ ተመኑን ተቸ

 

 

መንግሥት በተወሰኑ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ የጣለው የዋጋ ተመን ዕርምጃ በጉልህ የሚታዩ ክፍተቶችን መፍጠሩን፣ የማይፈለጉ ውጤቶችንም ያስከተለ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድ ዘርፍ ማኅበራት አስታወቀ፡፡