የቤኔዲክት 16ኛ የጀርመን ጉብኝት መጠናቀቅ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ በትውልድ አገራቸው ጀርመን ያደረጉትን የአራት ቀናት ይፋ ጉብኝት ትናንት አጠናቀዋል።