ዛምቢያ ከምርጫው በኋላ
ባለፈው ማክሰኞ በተደረገው የዛምብያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት መሪ ሚካኤል ሳታ አርብ ዕለት ቃለ መሃላ ፈፀመዋል። አሸናፊው የ 74 ዓመቱ ሳታ አንደበተ ርቱዕ በመሆናቸው በቅፅል ስማቸው ንጉስ ኮብራ ይባላሉ።