ከመኖሪያው የተፈናቀለ አንድ ሰው ብዙ ነው
የዓለም የስደተኞች ቀን ሰኔ 13 ቀን ታስቦ ዋለ፡፡
የዓለም የስደተኞች ቀን ሰኔ 13 ቀን ታስቦ ዋለ፡፡
የስፓኝና የኢጣልያ የብድር ቁልል በዋስትና ሊከፈል ነው፤ አንጀላ መርከል አቋማቸውን ቀየሩ፡፡
በ18 መጠለያ ሠፈሮች ወደ 350 ሺህ ስደተኞችን እያስተናገደች ነው፡፡
በታችኛው ኦሞ 200 ሰው ያለበት 245 ሺህ ሄክታር መሬት ለስኳር ልማት ይውላል፡፡
ወሰንሰገድ ገብረኪዳን “የቃሊቲው ሚስጢር” የሚል መጽሀፍ ማሳተሙን ተከትሎ አንድ ስማቸውን ያልገለጡ “የመጽሀፉ ገምጋሚ”በኢትዮሚዲያ እና በኢኤም ኤፍ
በደቡባዊው የኦሞ ሸለቆ፤ ለሸንኮራ ተክል ሲባል ቦታ እንዲለቁ ያስገደዳቸውን በሺ የሚቆጠሩ አርብቶ አደሮችን ከርስት ጉልታቸው እያፈናቀለ ነው ሲል ፣ ከሰ
አስተዋይ አእምሮ ያላቸው ሰዎች፣ ምንጊዜም የሥራ ዕድል አያጡም። በትውልድ ሀገራቸው አልሳካ ቢላቸው ወይም ጥሩ ደመወዝ የማይከፈላቸው ከሆነ እንኳ ወደ ሌ
በኢንዱስትሪ የበለፀጉትንና በመበልፀግ ላይ የሚገኙትን ሐገራት የሚያስተናብረዉ ቡድን የመሪዎች ጉባኤ አዉሮጶች የገጠማቸዉን ኪሳራ ለማቃለል የሚያደርጉ
የሠማንያ አራት አመቱ የቀድሞ አምባገነን ገዢ ሆስኒ ማበረክ ከትናንት አመሻሽ ጀምሮ እያጣጣሩ ነዉ።ሙባረክን አምና የካቲት ከሥልጣን ያስወገደዉ የግብፅ ሕ…
የጀርመንን የግል ኤኮኖሚ ዘርፍ መዋዕለ-ነዋይ ወደ ኢትዮጵያ በመሳብ ላይ ያለመ አንድ የጀርመንና የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ጉባዔ በቅርቡ ኮሎኝ ከተማ ውስጥ ተካ
የዓለም ዜና
ለእነ ዳምቢሳ ሞዮ የቻይናና የአፍሪካ ወዳጅነት በማር የተቀባ ሬት ዓይነት ነው፡፡
ከአራት ዓመት በፊት በኤርትራና በሌሎች የዓረብ አገሮች ድጋፍ ሶማሊያን በመላ በቁጥጥር ሥር አውሎ የነበረው የእስላማዊ ፍርድ ቤቶች ኅብረት፣ የኢትዮጵያን…
የአገራችንን የረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ሒደት ስንመረምር የግል ዘርፉ ከመቼውም ጊዜ በላይ በአሁኑ ዘመን ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው፡፡
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የተለያዩ የክስ ሒደቶችን የሚያስችሉ ዳኞች በተገልጋዮች ላይ በሚያደርሱት ቁጣ፣ ተገልጋዮቹ በችሎቱ የተገኙበትን ጉዳይ ሳያስረዱ ተ
የአሜሪካ መንግሥት በመጪዎቹ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የልማት ሥራዎችን ለመደገፍ 1.54 ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታ ሰጠ፡፡
ጥረት ኢንዶውመንት የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ባለቤትነቱን 50 በመቶ ለእንግሊዝ የአሴት ማኔጅመንት ተቋም ዱዌት ግሩፕ አስተላለፈ፡፡
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት መጨናነቅ በሚያስወግዱ ሰባት መንገዶችን መገንባት የሚያስችል የፋይናንስ አቅርቦ…
የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች በመሥርያ ቤታቸው ከመዋቅር ሪፎርም በኋላ እየተደረገ ባለው ምደባ፣ ከአድልዎ ነፃ አይደለም በማለት የኢትዮጰያ ስኳር ኮር…
የትራንስፖርት ባለሥልጣን ከአሁን ወዲያ ባጠፉ ቁጥር ለአሽከርካሪዎች ደረሰኝ እየተሰጠ መቅጣት ብቻ አይበቃም በማለት፣ ከስድስት ጊዜ በላይ የትራፊክ ደን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሐዊ የትምህርት ሥርጭት እንዲኖር ለማድረግ በ2004 በጀት ዓመት በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች ሊገነባቸው የነበሩ የቴክኒክና
click here for pdfየሰው ሀልወቱ ብዙ ነው ይባላል፡፡ ሰው በዚህ ምድር ይኖራል፡፡ በታሪክ ውስጥ ይኖራል፡፡ በሰዎች ኅሊና ውስጥ ይኖራል፡፡ በልጆቹ ውስጥ ይኖራል፡…
ትላንትና ከስንት ጊዜ በኋላ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትርዬን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አየኋቸው። ያኔ አበበ ገላው በዋሽንግተን ዲሲ ቆሌያቸውን ከገፈፋቸው በኋላ በቴሌቪዥን መስኮት ስናያቸው ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። (በቅንፍ፤ እንደ ድሮ ጎረቤት ብንሆን ኖሮ በቴሌቪዥን መስኮት ሲጠፉብን በሳሎናቸው መስኮት ለማየት ሙከራ እናደርግ ነበር። ዛሬ ግን ሩቅ ሆንና ናፍቆታቸው ሲያስቸግረን ሰነበተ! ብዬ ሀሳቢነቴን ለመግለፅ እወዳለሁ።) አረ እዝች ጋ ሳይረሳ […]![]()
ትላንትና ከስንት ጊዜ በኋላ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትርዬን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አየኋቸው። ያኔ አበበ ገላው በዋሽንግተን ዲሲ ቆሌያቸውን ከገፈፋቸው በኋላ በቴሌቪዥን መስኮት ስናያቸው ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። (በቅንፍ፤ እንደ ድሮ ጎረቤት ብንሆን ኖሮ በቴሌቪዥን መስኮት ሲጠፉብን በሳሎናቸው መስኮት ለማየት ሙከራ እናደርግ ነበር። ዛሬ ግን ሩቅ ሆንና ናፍቆታቸው ሲያስቸግረን ሰነበተ! ብዬ ሀሳቢነቴን ለመግለፅ እወዳለሁ።) አረ እዝች ጋ ሳይረሳ […]![]()
ተመስገን ደሳለኝ (ፍትህ ጋዜጣ – አዲስ አበባ)
ማን ይፈራል ሞት ማን ይፈራል ለእናት ሀገር ሲባል…
(ይህንን መዝሙር ያደመጥኩት በዘንድሮ አመት የግንቦት ሃያ …
ከተስፋዬ ገ/አብ “ሰው ለሰው” የተባለው ድራማ በድንገት ከመጠናቀቁ ጋር በተያያዘ በርካታ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ትኩረቴን የሳበው ግን ስለ ተዋንያኑ ውክልና ፌስ ቡክ ላይ የተሰራጨው ወግ ነው። ይችን ቁራጭ መታጥፍ ለመክተብ መነሻ ሆኖኛል። አበበ ባልቻ ሲተውነው የቆየው ገፀባህርይ (አስናቀ አሸብር) እንደ ህወሃት ወኪል ተሰይሞአል። አስናቀ በጠባዩ ለሃገሪቱ ደንታ የለውም። ገንዘብ በጣም ይወዳል። አብሮአደጉን መስፍን ሊበቀለው ይፈልጋል። […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሰሞኑን አቶ በረከት ሰምዖን “ኢሳት ቴሌቪዥን ወደ ኢትዮጵያ ከሚገባ ቢላ በአንገቴ…” አይነት ንግግር መናገራቸውን ሰምተናል። እንዴት አደሩ አቶ በረከት…! እኔ የምልዎት ከ “አረብ ሳት” ባለስልጣናት ጋር ያደረጋችሁትን ውይይት ኢሳት ቴሌቪዥን ዘግቦት ተመልክተነው እኮ! እውነት እርሶዎ አፍዎን ሞልተው፤ “የኤርትራ ቴሌቪዥን ከፈለገ ይግባ በኢሳት ጉዳይ ግን አንደራደርም!” ብለው ተናገሩ!? ምነው አቶ በረከት ለራስዎ ስምዎ ጥሩ አይደለም። አንዳንድ […]![]()
“ትእቢተኛ ነገስታት የነበሩት እነ ናቡከደነጾር በጸሎት ተሸንፈዋል” አባ መላከጸሐይ አፈወርቅ
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 710 ቀን 2004 ዓ.ም. June 17, 2012)፦ በቫንኩቨር-
ስም ያለው ነገር ሁሉ ‹‹ያለ›› ነገር ነው እያለ ከልጆቹ’ጋ ሲሟገት የነበረ አንድ ጦማሪ ወዳጄ፥ ስማቸው ከመቃብር በላይ የዋለላቸው ሰዎችም ስማቸውን የሚጠሩ ሰዎች እስካሉ ድረስ ‹‹የሉም›› ማለት አይቻልም – ምክንያቱም ‹‹አሉ›› ብሏል፡፡ መከራከሪያው ለዚህ ጽሁፍ መንደርደሪያ ግብአትነት ብቁ ስለሆነ ያለምንም ክርክር …
የሙስሊሙ ጥያቄዎች ምንድናቸው? አግባብነታቸውና ሕጋዊነታቸው ምን ይመስላል? መንግሥት መልስ ሰጥቻለሁ ይላል፤ አስተባባሪዎቹ አልተመለሰልንም ይላሉ፡፡ የአክራሪነት መሠረቶችና መገለጫዎች በኢትዮጵያ አሉ?
የሕወሓት መሥራች የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የዓረና ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ አባል የሆኑት አቶ አስገደ ገብረ ሥላሴ ‹‹ጋህዲ›› በተሰኘው የትግርኛ ተከታታይ…
ረዳት ፕሮፌሰር ናስር ዲኖ፣ በምሥረታ ላይ የነበረው የዘምዘም ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ
ኢትዮጵያ ውስጥ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት የአንድ መቶ ዓመታት ዕድሜ አ
ከዓለም ግንባር ቀደም የማዕድን ኩባንያ የሆነውና በአፋር ክልል በፖታሽ ማዕድን ፍለጋ ሥራ ላይ የተሰማራው ቢኤችፒ ቢሊተን የተሰኘው ግዙፍ የአውስትራሊያ
ይበል ኢንዱስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት በማሰብ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመጠቀም የሚችሉ…
– ተከራዮች ክሳቸውን አንስተዋልየኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተርሚናል 1 እና 2 የመንገደኞች አዳራሽ ውስጥ የ
• የኢኮኖሚ ዕድገቱን ትንበያ ከአምስት ወደ ሰባት በመቶ አሻሽሏል• የዋጋ ግሽበት ወደ ነጠላ አኅዝ አይወርድም እያለ ነው• የውጭ ምንዛሪ ክምች
በትግራይ ክልል ቃፍታ ሑመራ ወረዳ የተከፈተው የዓረና ትግራይ ሉዓላዊነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ አዲስ ጽሕፈት ቤት መዘረፉን ፓርቲው አስታወቀ፡፡
የግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት በግብፅ ከቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ መወገድ በኋላ በሀገሪቱ የተካሄደው የመጀመሪያው ምክር ቤታዊ ምርጫ ትክክለኛ…
መስፍን ማሞ ተሰማ
“ሀዲስ አለማየሁ…የኢትዮጵያ መንግስት በፈረሰ ጊዜ ከራስ እምሩ ጋር ሆኖ ስለነፃነቱ በሚጋደልበት ጊዜ ቆሞም ተቀምጦም ተኝቶም የሚያቃ
መስፍን ማሞ ተሰማ
“ሀዲስ አለማየሁ…የኢትዮጵያ መንግስት በፈረሰ ጊዜ ከራስ እምሩ ጋር ሆኖ ስለነፃነቱ በሚጋደልበት ጊዜ ቆሞም ተቀምጦም ተኝቶም የሚያቃ
click here for pdf ዲ/ን ዳንኤል ሰላምና ጤና ከነቤተሰቦችህ እየተመኘሁይህቺን አጭር ጽሁፍ ለአንባቢያን አስተያየት እንዲሰጡበት ታደርግልኝ ዘንድ በመተማመን …
ጋምባያዊቷ ፋቱ ቤንሱዳ ለአለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት በእንግሊዘኛው ምህፃር የICC ጠቅላይ አቃቢተ ህግነት ዛሬ ቃለ መሃላ ፈፀሙ ። ዘ ሄግ
በፋይናንስ ቀውስ ክፉና የተዳቀቀችው ግሪክ የፊታችን እሁድ የፓርላማ ምርጫ ታካሂዳለች። 75 ከመቶው የግሪክ ህዝብ ፣ አገሪቱ ከዩውሮ ተጠቃሚ 17 አውሮፓ ኅብረ…
ኢትዮጵያ ፕረስንና ድረ-ገጾችን ሳንሱር ለማድረግ የተራቀቀ ቴክኖሎጂ መጠቅምዋ ተገለጸ
ዩናይትድ እስቴትስ፣ አፍሪቃ ውስጥ መጠነ-ሰፊ ምሥጢራዊ የአየር ኃይል ምሽጎችንም ሆነ ማረፊያ ጣቢያዎችን በማስፋፋት ላይ መሆኗ ተገልጿል። የምሽጎቹ፣ ጠቀ…
በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአውቀት ባህር ተጠምቆ፣ ለመመረቅ እንደየደረጃው የመጀመሪያ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ(ሲኔር ኢሴይ)እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ መ
በርካታ ወጣቶች በመዝናኛ ዕጦትም ይሆን በሌሎች ምክንያቶች አብዛኛውን የትርፍ ጊዜያቸውን በአልባሌ ቦታዎች ሲያሳልፉ መመልከት የተለመደ ሆኗል። በዛሬው
የዕለቱ ዜና