‹‹ከወለድ ውጭ የባንክ አሠራር አማራጭ ሆኖ መቅረብ አለበት››
ረዳት ፕሮፌሰር ናስር ዲኖ፣ በምሥረታ ላይ የነበረው የዘምዘም ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ
ኢትዮጵያ ውስጥ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት የአንድ መቶ ዓመታት ዕድሜ አለው፡፡ ሲሠራበት የቆየውም ከወለድ ጋር የተሳሰረው ወይም መደበኛ የባንክ አገልግሎት ነው፡፡