ገንዘብ ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ሰባት መንገዶች ግንባታ ፋይናንስ እያፈላለገ ነው

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት መጨናነቅ በሚያስወግዱ ሰባት መንገዶችን መገንባት የሚያስችል የፋይናንስ አቅርቦት እያፈላለገ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡