የሲዳማ አርነት ንቅናቄ እንዳስታወቀዉ የሕዝቡ ጥያቄ ሠላማዊና የሕገ-መንግሥቱን ድንጋጌዎች የጠበቀ ነዉ።በሌላ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ መስተዳድርን ከኦ

ድሮ ድሮ አሉ የሰው ልጆች ቋንቋ ሁሉ አንድ ነበር። ታድያ ከእለታት በአንዱ ቀን ትልቅ ግንብ ገንብተው ፈጣሪያቸው ያለበት ሰባተኛው ሰማይ ላይ ደርሰው ምን እያደረገ እንደሆን ሊሰልሉት አሴሩ። የሀሳባቸውን ለመሙላትም፤ አንድም የሰው ልጅ ሳይቀር ተሰባስበው በዚህ እኩይ ስራ ላይ ተጠመዱ። እግዜርም ይህ የማይሆን የቂል ሀሳባቸው እንደማይሳካ ያውቃልና፤ በሌሎች መልካም ስራዎች ላይ ጊዜያቸውን እንዲያሳልፉ፣ እንዲሁም በዚህ የተነሳ […]

ፍትህ ጋዜጣ አልሻባብ ጋር ግንኙነት አለው የሚያስብል ኢሜል ተልኳል
(ሊያነቡትና ሊያውቁት የሚገባ)
በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ተነባ

«ሳውዲ አረቢያ በዚያች አገር ላሉ ለሚሊዮኖች ክርስቲያኖች የእምነት ነጻነት እየነፈገች ነው። በሃይማኖታቸው ሳቢያን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን እያዋከበች ነው። ክርስቲያኖች መጽሃፍ ቅዱስ ይዘው በመገኘታቸው ብቻ በደል ይፈጸምባቸዋል። ይሄ የአሜሪካንም ሆነ የዓለም አቀፍ መሠረታዊ የሃይማኖት ነጻነት የሚጻረር ነው።»

የዶይቸ ቬለ «የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን መድረክ» ዛሬ ጠዋት ተከፈተ። እስከ ረቡዕ በሚቆየው የውይይት መድረክ ላይ ከ 100 አገሮች የተውጣጡ 1800 ሰዎች ይሳ…

እኔ የምለው ወዳጄ ቅድም ስለ በእውቀቱ ስዩም ጉዞ ሳወራ አብሬው አነሳዋለሁ ብዬ ስደተኛ እንደመሆኔ መጠን ቀልብ አጥቼ የራሳሁት አንድ ጉዳይ አለ… ምን መሰልዎ…!? ታዋቂዋ ተዋናይ መሰረት መብራቴ ከሀገር ወጥታ አሜሪካ ጥገኝነት ጠየቀች የተባለው እውነት ነው እንዴ!? መቼም ምን ሆና!? ብሎ መጠየቅ አግባበብ አይደለም። ምክንያቱም “ጉዳችንን” መቼ አጣነውና! መሰረት መብራቴ በቀጥታ ከፖለቲካው ጋር የሚያገናኛት ነገር ባይኖርም […]

ከዚያ ወደዚህ ስመለስ፤ ከአንድ ወር ቆይታ በሁዋላ ወደምኖርበት ከተማ ተመልሼ ከአውሮፕላን ዱብ ከማለቴ ነው ከአውሮፕላን ጣቢያ የተቀበለኝ ሰው “ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ሞቱ እየተባለ ይወራል” ብሎ ያረዳኝ። ይሄ ወዳጄ ዜናውን ሲሰብርልኝ፤ ስሜቴ ሁሉ ተሰባበረ። የኛ አገር ፖለቲካ ሁኔታ የባሰውን ጨለመብኝ። ሰማይ ተደፋብኝ። አዘንኩኝ። ደበረኝ። ለመሆኑ እኚህ 30 አመት ኢትዮጵያን የወጉና ምናልባትም የአገራችንን ያለፉትን 21 አመታት ታሪክ የቀያየረውን […]

ሰላም ወዳጄ ዛሬ ብዙ ወሬዎች ሳይኖሩኝ አይቀሩም፤ ታድያ  ከየትኛው ልጀምር!? ብዬ ሳስብ ይቺ “ኢጃ በና” ትሁን ብዬ አካፈልኳችሁ። “ኢጃ በና” ማለት ቃሉ ኦሮሚፋ ሲሆን የአይን መክፈቻ! ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ቃሚዎች ዋናውን ጫት “ቂማህ”  ከመጀመራቸው በፊት ትንሽ ነከስ ነከስ የሚያደርጓትን አይን መክፈቻ ወይም ኢጃ በና! ይሏታል። ተጀመረ፤ ደራሲ በውቀቱ ስዩም ትላንት በጣይቱ ሆቴል አድናቂዎቹ፣ የጥበብ […]

ሰላም ወዳጄ ዛሬ ብዙ ወሬዎች ሳይኖሩኝ አይቀሩም፤ ታድያ  ከየትኛው ልጀምር!? ብዬ ሳስብ ይቺ “ኢጃ በና” ትሁን ብዬ አካፈልኳችሁ። “ኢጃ በና” ማለት ቃሉ ኦሮሚፋ ሲሆን የአይን መክፈቻ! ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ቃሚዎች ዋናውን ጫት “ቂማህ”  ከመጀመራቸው በፊት ትንሽ ነከስ ነከስ የሚያደርጓትን አይን መክፈቻ ወይም ኢጃ በና! ይሏታል። ተጀመረ፤ ደራሲ በውቀቱ ስዩም ትላንት በጣይቱ ሆቴል አድናቂዎቹ፣ የጥበብ […]

“አበበ ባልቻ – እንደ ሕወሓት” በሚል ርእስ ‘ሰውለሰው’ በሚለው ድራማ ላይ የፃፍኩትን ተከትሎ አንዳንድ አስተያየቶችን ሳነብ ቆይቻለሁ። አበበ ባልቻ ሕወሓትን ወክሎ ሲተውን እንደነበር በብዙዎች ዘንድ ታምኖበታል። የአስናቀ አወዳደቅ የሕወሓት (አዜብ / መለስ)ን ፍፃሜ የሚያመለክት ስለመሆኑም ሰፊ ግንዛቤ አለ። በድራማው ውስጥ፣ “የኢትዮጵያ ወኪልማናት?” የሚለው ጥያቄ ላይ ግን ልዩነት አለ። አንድ ሰው በብእር ስም cyberethiopia.com ላይ እንዳሰፈረው […]

በየኔታ ተክሌ
ከዚያ ወደዚህ ስመለስ፤
ከአንድ ወር ቆይታ በሁዋላ ወደምኖርበት ከተማ ተመልሼ ከአውሮፕላን ዱብ ከማለቴ ነው ከአውሮፕላን ጣቢያ የተቀበለኝ

ሥፍራው አዲስ አበባ፤ ጊዜው የዛሬ 30 ዓመት። ቴሬዝ ገሂማ ትባላለች። አሥርታት ያስቆጠረው የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪነቷ የአዲስ አበባ ትውስታዋን የልጅነት ጊ…

ዛሬ ሰንበትም አይደል!? ሲነጋ ከኔጋ በተለያዩ ጨዋታዎች የምንገናኝ ይመስለኛል። ለዛሬ ግን በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር አዲስ ጉዳይ መፅሔት ላይ ያወጣውን ይቺን ጨዋታ ትቋደሱልኝ ዘንድ አነሆ… እላለሁ! በሀይሉንም አዲስ ጉዳይንም “ገለታ” እንላለን! ተመልካቾቻችን በአዲስ አበባ ስቴዲየም የተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጥ አስራ አንድና የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚያደርጉትን ጨዋታ ከዚህ ከስቱዱዮአችን በቀጥታ የምናስተላለፍላችሁ እኔ፣ ኢንስትራክተርና ጋዜጠኛ ድማሙ እንዲሁም ቴክኒሻናችን ነይማ ነን፡፡ ወደ […]

በዳዊት ታዬና በዘካሪያስ ስንታየሁየኢትዮጵያ ምርት ገበያን ለመመሥረት ሐሳብ በማፍለቅና በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲያገለግሉ የቆዩት ዶክተር እሌኒ ገብረ

ከአፍሪካ አገሮች ኢትዮጵያ የተሻለች ናት እያልን ስናስተጋባ ብንቆይም፣ በአሁኑ ጊዜ ግን ኢትዮጵያ የምትኮራበት ደረጃ ላይ ሳይሆን የምታፍርበትና የምትሰ

•    ነገ ለውይይት ይቀርባልየኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በመላ አገሪቱ ከሚገኙ የከተማ አስተዳደሮች ለኢንዱስትሪ ዞን ግንባታ የሚሆኑ ቦታዎችን በውክልና ተረ

ከጥቂት ዓመታት በፊት ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያን የጎበኘ አንድ ኡጋንዳዊ ጦማረኛ፣ በስብሰባ ምክንያት አዲስ አበባን ሲጎበኝ ከታዘባቸው ጉዳዮች አንዱ ዘመ…

የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን ከመቀሌ ከተማ እስከ ወልዲያ (ጎራ ገበያ) ድረስ ያለውን 260 ኪሎ ሜትር የባቡር ሐዲድ እንዲዘረጋለት ከቻይና ኮሙዩኒኬሽን ኮንስት…

•    ተጠቃሚ ሳይፈቅድ የንግድ ማስታወቂያ በተጠቃሚ ስልክ አይሰራጭም  •    የጋዜጦች የማስታወቂያ ሽፋን ከ70 በመቶ መብለጥ የለበትም  •    የውጭ ማስታ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ 777 የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ ጉዳት በማድረስ አራት ሚሊዮን ብር አክስረውኛል በማለት ከሥራ አባሯቸው የነበሩትን ሁለ…

ከጂቡቲ ወደብ ዕቃቸውን ማንሳት ያልቻሉ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት መላ እዲፈልግላቸው ጠየቁ፡፡ ንግድ ም

‹‹ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ጤንነት ላይ ናቸው – ኤርትራ የተሟላ ጦርነት መክፈት አትችልም››አቶ ሽመልስ ከማል፣የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት…

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ሁለት መንገዶችን ለመገንባት ያወጣውን ጨረታ ላሸነፉ ሁለት ተቋራጮች ከ327.7 ሚሊዮን ብር በላይ ለመክፈል ሰኔ 15 ቀን 2004 ዓ….

ትላንት ሰኔ 15 2004 ዓ.ም የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ይግባኝ ታይቶ ነበር። በይግባኟም “ከግንቦት ሰባት ጋር ወይም ከኤርትራ መንግስት ጋር አሲራለች ለሚለው ክስ ማስረጃ አልቀረበብኝም።” ብላ የተከራከረች ሲሆን ከኢትዮጵያ ሪቪው ድረ ገፅ ጋር ያላት ግንኙነት የጋዜጠኝነት ግንኙነት መሆኑን ለዚህም ክፍያ እንደተከፈላት እና ከውጪ ሀይሎች የገንዘብ ድጋፍ አግኝታለች የተባለው ይሄው የሰራችበት ክፍያ መሆኑን አስረድታለች። ያገኘችው ክፍያም አንድ […]

(ይቺ ጨዋታ በትላንቱ ፍትህ ጋዜጣ ላይ ወጥታ ነበር! ታድያ የብሎጋችን ታዳሚያንስ ለምን  አያነቡልኝም… እባክዎ ተቸገሩልኝ ወዳጄ…!) ውድ የፍትህ ጋዜጣ ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ? ከዛሬ ነገ ብቅ እላለሁ እያልኩ ሳይሳካልኝ እየቀረ ተጠፋፍተን ከረምን እኮ! ፌስ ቡክ ሰፈር ግን በብዛት አለሁ። በየ ዕለቱ የሆነ ነገር ሳልል የዋልኩበት ጊዜ የለም። እንደውም ባለፈው ጊዜ “ኑ ፌስ ቡክ ሰፈር እንሰባሰብ” የሚል […]

(ይቺ ጨዋታ በትላንቱ ፍትህ ጋዜጣ ላይ ወጥታ ነበር! ታድያ የብሎጋችን ታዳሚያንስ ለምን  አያነቡልኝም… እባክዎ ተቸገሩልኝ ወዳጄ…!) ውድ የፍትህ ጋዜጣ ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ? ከዛሬ ነገ ብቅ እላለሁ እያልኩ ሳይሳካልኝ እየቀረ ተጠፋፍተን ከረምን እኮ! ፌስ ቡክ ሰፈር ግን በብዛት አለሁ። በየ ዕለቱ የሆነ ነገር ሳልል የዋልኩበት ጊዜ የለም። እንደውም ባለፈው ጊዜ “ኑ ፌስ ቡክ ሰፈር እንሰባሰብ” የሚል […]

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ መስራችና ስራ አስኪያጅ ዶር እሌኒ ገብረመድህን ከምርት ገበያ ስራ አስኪያጅነታቸው በሂደት ሊለቁ እንደሆነ የምርት ገበያው አስታወቀ።

ገሚሱ የኬንያ ዜጎች ልጆችና ወጣቶች ናቸው። በየቤተሰቡ፣ በአማካዩ 4 ልጆች ይወለዳሉ። ብዙዎች ልጆች፣ 8ኛ ክፍል ሳይደርሱ፣ የማይከፈልበትን የመንግሥት ት/…

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ እንግዲህ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጣጣው ይሄው ነው። እያንዳንዷ ጥቃቅን ጉዳይዎ ሁላ ለአደባባይ ትበቃለች። ባለፈው ጊዜ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ደሞዝ ልክ የሰማን ሰሞን፤  ፕሮፌሰር መስፍን በፃፉት አንድ መጣጥፍ ላይ “ስድስት ሺህ አራት መቶ ብር ላጥ እያደረጉ ማሰር ሰለቸን አይባልም! በአግባቡ ከሆነ ማሰርም መፍታትም ስራዎ ነው!” ብለው ወረፍ አድርገዎት ነበር። እናም መተቸትም መወረፍም የስራዎ አካል ነው […]