የተጭበረበሩ የመመረቂያ ጽሑፎች፣ DW Amharic June 15, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአውቀት ባህር ተጠምቆ፣ ለመመረቅ እንደየደረጃው የመጀመሪያ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ(ሲኔር ኢሴይ)እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ መመረቂያ ጽሑፍ (ቲሲስ) እንደየአስፈላጊነቱ ደግሞ አነስተኛ ፕሮጀክቶችን መሥራት ግድ ይላል።