የወጣቶች ዓለም DW Amharic June 15, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በርካታ ወጣቶች በመዝናኛ ዕጦትም ይሆን በሌሎች ምክንያቶች አብዛኛውን የትርፍ ጊዜያቸውን በአልባሌ ቦታዎች ሲያሳልፉ መመልከት የተለመደ ሆኗል። በዛሬው የወጣቶች መድረክ ዝግጅታችን ያነጋገርናቸው ወጣቶች ግን በተለያዩ የስነፅሁፍ ክበባት ውስጥ በመንቀሳቀስ ራሳቸውን ከጎጂ ድርጊቶች በመጠበቅ ላይ ይገኛሉ፤ ስለእንቅስቃሴያቸው ይገልፁልናል።