የቦሌ ኤርፖርት መደብሮች ጨረታ ዕጣ ፈንታ አልታወቀም
– ተከራዮች ክሳቸውን አንስተዋል
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተርሚናል 1 እና 2 የመንገደኞች አዳራሽ ውስጥ የሚገኙት መደብሮችን አወዳድሮ ለማከራየት ያወጣው ጨረታ የቀጣዩ ሒደት ዕጣ ፈንታ አለመታወቁን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡