በተሽከርካሪ አደጋ 14 ሰዎች አለቁ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 01/02 ጥቁር ዓባይ ጠጠር መፍጪያ አካባቢ ግንቦት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ …
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 01/02 ጥቁር ዓባይ ጠጠር መፍጪያ አካባቢ ግንቦት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ …
ከብዙ አመታት በፊት ተፈሪ መኮንን የሚባል አንድ ወጣት ደጃዝማች በሃረር አካባቢ ይኖር ነበር። እና ኑሮውን በሰላም በመኖር ላይ ሳለ አንድ ቀን ያልጠበቀው ነገር ገጠመው። ተፈሪ እንደወትሮው ጸሎት ላይ ሳለ ስልክ እንደሚፈልገው ተነገረው። የደወለለት የአጤ ምኒልክ ዙፋን ወራሽ ልጅ እያሱ ነበር። ሰላምታ ከተለዋወጡ በሁዋላ ልጅ እያሱ በቀጥታ ተፈሪን እንዲህ አለው፣ “ስማ ተፈሪ! የእህቴን ልጅ መነን አስፋውን […]
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ሰሞኑን አዲስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶግራፍ በብዛት በያለበት ይታይ ነበር፤ ያዘነ፣ የተከዘና አንገቱን የደፋ መለስ ዜናዊ! እኔ
– ቃል የገቡት 150 ሚሊዮን ብር ነበር በተለያዩ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ሥራ ተቋራጮች ለህዳሴው ግድብ ቃል ከገቡት 150 ሚሊዮን ብር ውስጥ 10 በመቶው
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ በውስጡ የሚከተለውን ያገኛሉ የምሁራን ዝምታ ይሰበር! የ ቴ ሌ እ ማሬና ፍ ካ ሬ – ነብዩ ኃይሉ በጐንደር ፖሊስ የሟቾችን አስክሬን በመኪና መሬት ለመሬት አስጐተተ በቤንች ማጂ ዞን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ ግንቦት 20ን ለማክበር 120 ሚሊዮን ብር መውጣቱ ተጠቆመ አንድነት ፓርቲ በምርጫ ቦርድ አፍሪያለሁ አለ – ቦርዱ በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ጠይቋል […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ይህንን ጨዋታ ትላት ላካፍላችሁ ነበር ያሰብኩት በቴክኒክ ምክንያት ሳይሳካልኝ ቀረና ይኸው ለዛሬ ሆነ! በአለም ዙሪያ ያላችሁ የዝች ብሎግ አንባቢዎች እንዴት አላችሁልኝ…? ሰንበቶቹ እንዴት አለፉ!? ባመዛኙ አሸወይና እንደነበሩ እገምታለሁ! ከፊል ደመናማ የሆኑ እንደሚኖሩም እጠረጥራለሁ። ስለዚህ በጥቅሉ ደመናው እንዲጠራ፤ አሸወይናው እንዲጠናከር እየተመኘሁ እንደሚከተለው ይቺን ቀደዳ ይዤ ቀርቤያለሁ። የቃላት መፍቻ አሸወይና… ማለት አስደሳች፣ ማራኪ እና “ጣመኝ ድገሙኝ” የሚሉት […]![]()
click here for pdf ወዳጄ ሆይ ለምን ከሌለህ ነገር ትጅምራለህ? በሰው ላይ ኀዘን የሚጨምረው፣ ተስፋ መቁረጥም የሚያደርሰው፣ የበታችነትንም የሚያመጣው፣ ቅዠት
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡
ዛሬ ማለዳ ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ተነስቶ ወደ ውጪ ጉዳይ መሥራ ቤት የተጓዘውን የዋሽንግተኑን ሰልፍ ተከታትለን ነበር
ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
ሲሳይ አጌና በቅርቡ በመጀመሪያ በጀርመን፣ ቀጥሎ በአሜሪካን ሀገር ‹‹የቃሊቲው መንግስት›› የሚል ርዕስ ያለው መፅሐፍ አ…
– በሁለት ፖሊሶች ላይ የአካል ጉዳት አድርሰዋልየፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ግንቦት 24 ቀን 2004 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ሸንሌ ዞን ሆራ ቀበሌ
የቡና ኤክስፖርት ገቢ በግማሽ ያህል በመቀነሱ ከኤክስፖርት ይገኛል ተብሎ የታቀደው አጠቃላይ ገቢ በአንድ ቢሊዮን ብር እንዲወርድ አደረገ፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ መመስረትን አስመልክቶ ከግንቦት 10 እስከ 13 ቀን 2004 (ሜይ 18-21 2012) በካናዳ ዋና ከተማ የተደረገው ጉባኤ መግለጫ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ኢናሳ የተባለው የኢትዮጵያ ቆላፊ እና ጠላፊ መስሪያ ቤት የግለሰቦችን ፌስ ቡክ ሳይቀር በመቆለፍ ስራ ተጠምዷል። በትላንትናው ዕለት በርካታ ብሎጎች ድጋሚ እንደተዘጉ ሰምተናል። መንግስቴ ፈርቷል… በእውኑ እንዲህ ያለው ፍርሃት “ተራሮችን ካንቀጠቀጠ ትውልድ” አይጠበቅም… እኔን ጨምሮ ሌሎችም “ባለ ብሎጎች” አንዱ ቢዘጋ በሌላ መስኮት ወደ አገራቸን መግባታችን እና ከወዳጆቻችን ጋር መጨዋወታችን እንደሚቀጥል እርግጠኛ ነኝ። ስለዚህ የተዘጋው በር ሁሌም …![]()
የክብረ አረጋዊያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት እና እንቅስቃሴው
የአፍሪቃ ልማት ባንክ እኢአ 2011 ባወጣው አንድ ጥናት ከአፍሪቃ ህዝብ 36 ሚሊዮኑ አረጋውያንን መሆ
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ወደ ጀርመን ተጉዘው በርሊን ላይ ከጀርመን መህራይተ መንግስት አንጌላ መርክል ጋ ተወያይተዋል ።
የዓለም ዜና
ሰፈሬ ሽሮሜዳ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት አቅራቢያ እንደመሆኑ መጠን በርካታ ግዜ በአጋንንት የተለከፉ ፀበልተኛ ወገኖች “ትለቃለህ አትለቅም” በሚለው አስገምጋሚ የአስጠማቂው ቁጣ ሁልግዜም መልሳቸው ከተረበሸ ድምፅ የሚፈልቅ “እለቃለሁ!” የሚል ሲቃ እንደነበር አይቻለሁ። ችግሩ ግን ብዙ ግዜ “እለቃለሁ” ካሉ በኋላም በነጋታው “አብሬያት አድጌ፣ አብሬው ከርሜ” ለማን ትቼው እለቃለሁ” ብለው ድጋሚ ያገረሻሉ። አሁንም አስጠማቂው “አንተ ክፉ መናጢ ትለቃለህ አትለቅም…!?” […]![]()
እንግዳ – ከኦስሎ
መቸም! ተስፋዬ ገብረአብ በጥሩ ብዕሩ እያዋዛ በሚለቃቸው መጣጥፎቹ ውስጥ በየመስመሮቹ መሃል ወሸቅ የሚያደርጋቸው አፋጀሽኝ ቃላቶቹ አሁን
ተስፋዬ ገብረአብ
ስለ ሁሴን ታሪክ ያወቅሁት፣ “የቃሊቲ ምስጢሮች” በሚል ርእስ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን በቅርቡ ያሳተመውን መጽሐፍ ሳነብ ነው። ወሰንሰገድ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አናንት በአብዮታዊ ዴሞክራሲ የተባረካችሁ ክቡራን እና ክቡራት ሰላም እላችኋለሁ! ያው እንደምታውቁት ድርጅታችን መልካም ነገር ሲያጋጥመው የምንወዳደሰውን ያህል ችግር ባጋጠመን ግዜም ደግሞ እንዲህ በራችንን ዘግተን መገማገም እና ድርጅታችንን “ከመበስበስ” አደጋ መታደግ የዘወትር ተግባራችን እንደሆነ ይታወቃል። ለዛሬ በአንድ ግለሰብ ላይ በዝግ ብሎግ እንድናወራ አነሆ ልጀምር ነው። (በነገራችን ላይ ዝግ ብሎግ ያልኩት እንደወትሮው ብሎጌ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ስለመታገዱ ላወራ […]![]()
ዓለም ዓቀፉ የሰብዓ መብቶች ተሟጋች ሂዉማን ራይትስ ዎች በምስራቃዊ የኢትዮጵያ ግዛት ሶማሌ ክልል ዉስጥ ልዩ የፖሊስ ኃይል ቢያንስ የአስር ሰዎች ህይወት የ…
የኢትዮጵያ ዐበይት ጉዳዮች መወያያ ጉባኤ ለሶስት ዓመታት ያህል ኣንድነታዊ ዓለም-አቀፍ የሕዝብ ማህበራት ንቅናቄ ለመመስረት ሲጥር ቆይቷል። የተሰባሰበውም በአምስት ዓብይ መርሆዎች ላይ ነው። እነዚሁም፦ የኢትዮጵያን ድንበሮችንና ልዕልና ማስከበር፤ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት ማክበር፤ በዓለም-አቀፍ እውቅና ያላቸውን የዚጎች መብቶችን ማሳወቅና ማስከበር፤ የግል ሃብት ዋስትና እንዲረጋገጥና፤ ሚዛናዊና አስተማማኝ ቁጥጥር የሚያንጸባርቁ መንግስታዊ መዋቅራት እንዲዘረጉ የሚሉ ናቸው። ለመጀመሪያ ጊዜ መብት-ተኮር የሲቪክ […]
የሕትመት ደረጃን ለማስጠበቅ በሚል ሽፋን አታሚ ድርጅቶች የጋዜጣና መፅሄት አታሚዎችን ለማስፈረም ያዘጋጁት ውል ቅድመ-ምርመራን ሥራ ላይ የሚያውል ነው ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ተቃወመ።
በመጭው ዓመት በኢትዮጵያ በሚካሄደው የአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ እንደዚሁም ለአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ የሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፤ ለአፍሪቃ ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዕድገት ፣ እጅግ ከፍ ያለ አስተዋጽዖ ያደርጋል ተብሎ በጉጉት
ጥሩ ክፍያ ያለው ስራ ፖርቹጋላውያንን ወደ አንጎላ ሲያስኬድ በሌላ በኩል አፍሪቃ ውስጥ የስራ አጥ ወጣቱ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍ እያለ ነው። አፍሪቃ የዜጎ
የአንድ ሕብረተሰብ ዕርምጃና የሚገኝበት የኑሮ ሁኔታ የሚለካው በተለይም በኤኮኖሚ ዕድገት በደረሰበት ደረጃ ነው። እንደየደረጃው ድሃ፣ ራመድ ያል ወይም የ…
ዛሬ የግጥም አዚም በላይ ላይ ሰፍሮ ነበር። (እውነቴን ነው አይሳቁ ወዳጄ…) ታድያ ውረድ አትውረድ ስታገል ከቆየሁ በኋላ በዚህ መልኩ ግጥም ሳይሆን ግጥም ብጤ ሆኖ ወረደ። ታድያ ከእርስዎ ደብቄ አጀንዳዬ ላይ የማስቀምጠው ምን ጉዳይ አለኝ…? አልኩና እነሆ በረከት አልኩኝ…! ማሳሰቢያ ይህንን ግጥም ለየት የሚያደርገው ግልፅነት እና ተጠያቂነት በተሞላበት መልኩ እርማቱ ፊት ለፊተችሁ መደረጉ ነው…! ርዕሱ ምን […]![]()
ነብዩ ኃይሉአቶ መለስና ጓደኞቻቸው አምባገነን ስርአትን ለመቀየር ነፍጥ አንስተው፣ በጭቆና ላለመኖር ሲሉ በህይወታቸው ተወራርደዋል፤ አላማቸውን ለማሳ
ዶ/ር አብዱላህ አንቴፕሊ፣ በአሜሪካ ዱክ ዩኒቨርሲቲ የእስልምና ጥናት መምህርግንቦት 20 ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ የደርግን ወታደራዊ መንግሥት ያስወገደበትን 2…
አዎን በእርግጠኝነት ብዙ የሚያኮሩ የኢትዮጵያዊነት ማሳያዎች አሉን፡፡ ለረዥም ጊዜ ያሳየናቸው፡፡ ካልተጠነቀቅንላቸው፣ ካልጠበቅናቸው፣ ካላዳበርናቸው…
– ለምርመራው ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ከፍለዋልበቤት ሠራተኝነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ በነፍስ ወከፍ 550 ብር እየከፈሉ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በ…
በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያ ፈጽመዋል የተባሉ 15 ተጠርጣሪዎችን ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ክልሉ አስታወቀ፡፡
– ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ተቃውሞ ቀርቦበታልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው ቅዳሜ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር በ2005 ዓ.ም. ለሚካሄደው የማሟያና የ
የሊሴ ገብረ ማርያም ትምህርት ቤት ከፍተኛ ጭማሪ ለማድረግ በመዘጋጀቱ ጭንቀት የገባቸው ወላጆች ጭማሪው አግባብ አለመሆኑን በመግለጽ ለትምህርት ሚኒስቴር …
አውሮፓዊው የአውሮፕላን አምራች ኤርባስ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ አውሮፕላኖችን ለመሸጥ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ፡፡
የትራንስፖርት ባለሥልጣን ተሽከርካሪዎቻቸውን በሊብሬው ላይ ከተገለጸው የጭነት ልክ በላይ እንዲጭኑ በማድረግ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የጭነት ትራንስፖ…
– ለ99 ሠራተኞች የስድስት ወራት ደመወዝ እንዲከፍል ታዘዘየሃይላንድ ውኃን በማምረት የሚታወቀው የኢትዮ ቬንቸርስ ሊሚትድ አፔክስ ቦትሊንግ ካምፓኒ ኃላ
– ‹‹መብታችን ተነካ የሚሉ በመመርያው መሠረት ሊስተናገዱ ይችላሉ›› የቦሌ ክፍለ ከተማከስድስት ወራት በፊት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ የፀደቀው አ
በውስጣ የሚከተሉትን ይዛለች 10ሩ የድህረ-ግንቦት 20 ኪሳራዎች – ነብዩ ኃይሉ መለስ ኢትዮጵያን እንዴት እየመራት ነው? አቶ መለስ በደቡብ አፍሪካ ሊያደርጉት የነበረው ንግግር በተቃውሞ ተሰረዘ የቀበሌ ክበባት የማናቸው? በአንድነት ፓርቲ እና ኢቴቪ መካከል ለተመሰረተው ክስ ለብይን ተቀጠረ ወ/ሮ አዜብ መስፍን መሬት መውሰዳቸውን ያጋለጠው ሠራተኛ ታሰረ ጥቅምት 23፣ መስከረም 2 እና ግንቦት 20 ሰማዕታቱ ቀና ብለው ያዩት […]
በኦጋዴን የራቅዳና አካባቢዋ ሁከትና የመንግሥት ወገን በሆኑ ኃይሎች የጥቃት እርምጃ ላይ የሂዩማን ራይትስ ዋች መግለጫ ሰጠ፡፡
ከሚዛን ተፈሪ ወደ ዲማ ለሥራ ስንሄድ ኬላ ላይ መታወቂያ እየተመለከቱ ሲፈትሹ መታወቂያችን ብሔር በሚለው ቦታ ላይ አማራ ስለሚል መርጠው እስር ቤት ከተቱን፡፡ ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን ገለጹ፡፡ እነዚህ እስር ቤት ቆይተን ተፈታን የሚሉ ሰዎች እንደሚሉት “ዲማ በጉልበትህ ሠርተህ የምታገኘው ገንዘብ አለ የሚል መረጃ ስለደረሰን ሥራ ፍለጋ በመጓዝ ላይ ነበርን፡፡ ሚዛን ተፈሪ ስንደርስ ለፍተሻ ከመኪና ውረዱ አሉን፡፡ […]