ማዕድን በማውጣት የሚታወቀው ግዙፉ የአውስትራሊያ ኩባንያ ከኢትዮጵያ ሊወጣ ነው

ከዓለም ግንባር ቀደም የማዕድን ኩባንያ የሆነውና በአፋር ክልል በፖታሽ ማዕድን ፍለጋ ሥራ ላይ የተሰማራው ቢኤችፒ ቢሊተን የተሰኘው ግዙፍ የአውስትራሊያ ኩባንያ የጀመረውን ሥራ አቋርጦ ከኢትዮጵያ ሊወጣ ነው፡፡