የአልሸባብ የሞት ሽረት በሶማሊያ

ከአራት ዓመት በፊት በኤርትራና በሌሎች የዓረብ አገሮች ድጋፍ ሶማሊያን በመላ በቁጥጥር ሥር አውሎ የነበረው የእስላማዊ ፍርድ ቤቶች ኅብረት፣ የኢትዮጵያንና የኬንያን ብሔራዊ ጥቅሞች የሚነካ አጀንዳ ይዞ እየገሰገሰ ነበር፡፡