Amharic የግል መዋዕለ-ነዋይና የኢትዮጵያ ልማት DW Amharic Jun 20, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጀርመንን የግል ኤኮኖሚ ዘርፍ መዋዕለ-ነዋይ ወደ ኢትዮጵያ በመሳብ ላይ ያለመ አንድ የጀርመንና የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ጉባዔ በቅርቡ ኮሎኝ ከተማ ውስጥ ተካሂዶ እንደነበር የሚታወስ ነው።