በምደባ ያልተደሰቱ የተንዳሆ ሠራተኞች የስኳር ኮርፖሬሽን ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ

የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች በመሥርያ ቤታቸው ከመዋቅር ሪፎርም በኋላ እየተደረገ ባለው ምደባ፣ ከአድልዎ ነፃ አይደለም በማለት የኢትዮጰያ ስኳር ኮርፖሬሽን ጣልቃ አንዲገባ ጠየቁ፡፡