ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከትናንት በስቲያ ምሽት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስብሰባ ወደ አሜሪካ ከማቅናታቸው በፊት፣ ለሦስት ቀናት ያህ…

በጋዜጣው ሪፖርተር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰው ሀብት አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑትና ባለፈው ዓመት የንብረትና ግዥ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳ

በዳዊት ታዬ
በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄድ ለታቀደው የ40/60 የቤቶች ልማት ግንባታ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ቁጠባ ለማስጀመር የሚያስችለው ሰነድ ይፈረማል ተብ

በታምራት ጌታቸው
ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ሠዓሊያንና ቀራፂያን ማኅበር በሃያ ሺሕ ብር ወጪ ሐውልት አሠራ፡፡

–    ሁለት ጠበቆችና ሁለት ነጋዴዎችም በክሱ ተካተዋል
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አምስተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ የሆኑት፣ አቶ ብር

በውድነህ ዘነበ
የጋምቤላ ክልል ዋና ኦዲተር መሥርያ ቤት ባወጣው ሪፖርት ከግዥ አዋጅና መመርያ ውጭ በርካታ ግዥዎች መፈጸማቸውን አጋለጠ፡፡

በመርጋ ዮናስ
ለሦስት ሳምንታት የውኃ እጥረት ባጋጠማት የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ውኃውን እንደገና ማግኘት ጀምረዋል፡፡

ሥልጣን የጨበጡ ሁሉ የእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ የእውነተኛ ነፃነት ግንባታ ከባድ እንደሆነ ተገንዝበው በተቃውሞ ላይ ማሣደድና አፈና እንዳያካሂዱ የዩናይትድ

ከአቶ ኃይለማርያም የቀድሞ የዩነቨርሲቲ ተማሪ
I. መግቢያ፡-
የጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ሞት ተከትሎ የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተጠ

የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በአውሮፓ ተገን ጠያቂዎች በአግባቡ እንዲያዙ ያግዛል ያለውን ረቂቅ ደንብ አውጥቷል ። ደንቡ በእስካ

በሶሪያ ጉዳይ ግራ ቀኝ የቆሙት ሐያላን መንግሥታት ግን ያኔም-አሁንም እንደተወዛገቡ ነዉ።ዛሬ የሚጀመረዉ ጉባኤ ሞስኮና ቤጂንግን ባንድ ወገን፥ ዋሽግተን፥…

የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባለፉት ዓመታት በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በተለይም በህወሀት እና በብአዴን መካከል ተዳፍነው የቆዩት የቂም እሳቶች በገሀድ የሚነድዱበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል።ስፍር ቁጥር ከሌላቸው የነ አቶ በረከት እና የህወሀቶች ቁርሾዎች መካከል ለዛሬ አንዱን እንመልከት። በህወሀት ውስጥ በነ ስዬ እና በነ […]

ደረጀ ሀብተወልድ ከሆላንድ
የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባ

ኤፍሬም እሸቴ
እንግሊዛዊ ሆኖ “ሼኪስፒርን የማያውቅ፣ ሥራዎቹንም ያላነበበ፣ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሀዲስ ዓለማየሁን የማያውቅ ‘ፍቅር እስከ መቃብርን’ም ያላ

click here for pdf አደንን በመሰሉ ሰው ሠራሽ ችግሮችና በተፈጥሮ ላይ በሚደርሱ አደጋዎች የተነሣ በዓለማችን ላይ የነበሩ አያሌ እንስሳትና ዕጽዋት ጠፍተዋል፡፡ ለ…

ሕዝቡ ይህን እርምጃ የወሰደው መንግሥት ወደ ከተማዋ የሚያስገባ የመኪና መንገድ እንዲሠራ የሰጠውን ውሳኔ በመቀልበሱ ነው ብለዋል ነዋሪዎች።

የስዊድን መንግስት ቴሌቪዝን ድረገፅ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከቅዳሜ ጠዋት አንስቶ መታየት እንዳይች ሆኖ መታገዱን የሚጠቁም ዘገባ ይፋ ሆኗል። እንደዘገባዉ ድረገ…

በሰንበት ት/ቤቶች ዐውደ ትርኢት የዕርቀ ሰላምና አንድነት ጥያቄው ትኩረት
ተሰጥቶታል::
ግማደ መስቀለ ክርስቶስ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበት የተቀጸል ጽጌ በ

ታክሎ ተሾመ
አቶ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን 21 ዓመት ከገዙ በኋላ ከሚኖሩባት ምድር በሞት ተሰናብተዋል። በሳቸው ሞት ዙሪያ በደጋፊዎቻቸውና በተቃዋሚዎቻቸው መ…

በሞባይላቸው መልእክት የተላላኩ እየታደኑ ነው
Ethiopia Zare ቅዳሜ መስከረም 15 ቀን 2005 ዓ.ም. Sebtember 22, 2012)፦ የመለስ ዜናዊ ሞትና የቀብር ሥርዓታቸው አፈጻጸም ጉዳ

 ከኢየሩሳሌም አርአያ                                                       
በሽማግሌው ስብሀት ነጋና በረከት ስምኦን መካከል ስር ሰዶ የቆየ

በጋዜጣው ሪፖርተር
ባለፈው ሳምንት የቡሉምበርግ የዜና አውታር የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የዓባይ ግድብ ግንባታ እንዲቀዛቀዝ የኢትዮጵያ መንግ…

በሰለሞን ጎሹ
ዓርብ መስከረም 11 ቀን 2005 ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የ

በዘካሪያስ ስንታየሁ
በትጥቅ ትግሉ ወቅት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት)ን ለበርካታ ዓመታት፣ እንዲሁም ከድል በኋላ ድርጅቱን ለ21 ዓመታት የመሩት

–    ባለሥልጣኑ ኬሚካሉ ባስቸኳይ እንዲወገድ አሳስቧል –    “ወደ እንግሊዝ ወስዶ ለማስወገድ አስፈላጊው ዝግጀት ተጠናቋል” ግብርና ሚኒስቴር
በታምሩ ጽጌ

ዶክተር ሰለሞን አየለ ደርሶ፣ ከፍተኛ ተመራማሪ
ዶክተር ሰለሞን አየለ ደርሶ በኢንስቲትዩት ፎር ሴኩሪቲ ስተዲስ (ISS) ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው፡፡ የመጀመርያ…

በታምሩ ጽጌ
በሽብር ወንጀል በተመሠረተባቸው ክስ ጥፋተኛ ተብለው 18 ዓመታት የተፈረደበትጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ እድሜ ልክ የተፈረደበት የአንድነት ፓር

የኢትዮጵያ መንግሥት ዕድገታችን 11 በመቶ ነው ይበል፣ አይኤምኤፍ የለም ሰባት በመቶ ነው ይበል፣ ብዙ አያሳስበንም፡፡

•    መንግሥት በአዲሱ ዓመት ከብሔራዊ ባንክ የመበደር ዕቅዱን እንዲሰርዝ ጠየቀ•    የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ መደረግ አለበት ብሏል•    ንግድ ባን…

በታደሰ ገብረማርያም
አዲስ አበባ ውስጥ ኮተቤ አካባቢ ከተቋቋመ አንድ ዓመት የሞላው አድቫንቴጅ ኢንዱስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ፣ በኢትዮ

በታምሩ ጽጌ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ሕይወትን ከሰማበት ዕለት ጀምሮ መሪር ሐዘን ውስጥ ገብቶ የነበረው ወንድወሰን ተስፋዬ የተባለ የ30 ዓመ

በሕግ አምላክ (ከስዊድን)
ሰው ሆኖ መኖር፣ ኖሮ – ኖሮ መሞት አይቀርም። ቢሆንም ገና በህይወት ያለ ሰውን ቢሞት ኖሮስ ብሎ የቀብር ስነሥርዓቱን መግለጽ በባህ

(MahibereKidusan Website/ መስከረም 12 ቀን 2005 ዓ.ም./ በዲ/ን ዮሴፍ ይኲኖ አምላክ/ PDF):- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ማኅበረ ቅዱሳን ከጥቅ

ደረጀ ሀብተወልድ (ከሆላንድ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ከአቶ መለስ የተረከቧት ኢትዮጵያ፤ እርሳቸው ቃለ-ምሕላ ከፈጸሙ በሁዋላ እንዳሉት ወደ ተስፋ ም

ጉልህ የ2ሺህ4 ትዝታዎች ‹‹ስልጣን ከታጋይ እጅ መውጣቱ ጥሩ ነው›› ሰላማዊ ትግል ከባድ ቢመስልም ቀላል ነው ቤተመንግስቱ ኃይለማርያምን ያሰራ ይሆን? አምባገነኖች ጫንቃችን ላይ ፊጥ ብለው መሰረታዊ መብቶቻችንን እየነጠቁ እንዲኖሩ አንፈቅድም!!! ዳኛቸው መዳኘቱን ቀጥሏል የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ቀነ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው ቤተመንግስቱ ኃይለማርያምን ያሰራ ይሆን? ኢህአዴግ ምንተዳው “አባይን የደፈረ መሪ” ቤተመንግሥቱን የደፈረ ህዝብ ለዘመቻ ነፃነት የሚረዱ የሰላማዊ […]

2004 ዓ.ም ሃገራችን ብርቅዬና በሞያቸው አንቱ የተባሉ እንዲሁም ለሃገራቸው ከፍተኛ አስተዋፆ ያደረጉ እጅግ ውድ ልጆችዋን እንዳጣች ሁሉ በስተመጨረሻው አዲሱ አመት ከመጥባቱ በፊት እንደ መጅገር ተጣብቀው የህዝብና የአገር ደም ሲመጡ፣ ሃብት ንብረትዋን ሲመዘብሩ የነበሩት እስከ እኩይ ምግባራቸው ላይነቁ እስከ ወዲያኛው ማሸለባቸው የታወሳል፡፡ በማለቂያው እነዚህን እኩይዎች ነቀለልን እንጂ በመለስና በሰርዓቱ ሃገርና ህዝብ ሲታመሱ ነው አሮጌው ዘመን ያለቀው፡፡ […]