ከአቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ ለውጥ ይጠበቃል

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ PM Hailemariam Desalegnታክሎ ተሾመ

አቶ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን 21 ዓመት ከገዙ በኋላ ከሚኖሩባት ምድር በሞት ተሰናብተዋል። በሳቸው ሞት ዙሪያ በደጋፊዎቻቸውና በተቃዋሚዎቻቸው መካከል ሳቅና እለቅሶ ሲፈራረቁ መክረማቸው ተሰምተዋል።