ከ2ዐዐ2 ምርጫ ዋዜማ ጀምሮ አሁንም ድረስ ያልበረደ የምርጫ ሥነ-ምግባር ደንበ (ለነገሩ ህግ ነው) ለምን አትፈርሙም ከኢህአዴግ የሚቀርብ ያልተቋረጠ ጥያቄ ነው፡፡ ይህንን እንከን የለሽ የምርጫ ሥነ- ምግባር ደንብ ካልፈረማችሁ ንግግር ብሎ ነገር የለም በማለት በፓርላማ ቀርበው ጠቅላየ ሚኒስትር መለስ ዜናዊም ተናግረዋል፡፡ አሁንም ሌሎች እየነገሩን ያሉት ቃል በቃል ይህንኑ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ከመድረክ ጋር ላለመደራደር፣ ላለመወያየት ይህ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ከአቶ መለስ የተረከቧት ኢትዮጵያ፤ እርሳቸው ቃለ-ምሕላ ከፈጸሙ በሁዋላ እንዳሉት ወደ ተስፋ ምድርነት ለመቀየር ሩብ ጉዳይ የቀራት ኢትዮጵያ ሳትሆን፤ በውድቀት አፋፍ እያጣጣረች የምትገኝ ኢትዮጵያ ናት። በፖለቲካው መስክ በወንድማማቾቹ ኢትዮጵያውያን መካከል የቆመው የልዩነት አጥር እንደ ሰናዖር ግንብ ቋንቋችንን ደበላልቆት መደማመጥ ባልቻልንበት ሁኔታ ነው አቶ መለስ ያለፉት። በኢኮኖሚው መስክ ጥቂት ሰማይ የነኩ ከበርቴዎች በተፈጠሩበትና ብዙ […]

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የሃገሪቱን ምጣኔ ኃብት እና ምሥራቅ አፍሪካን በሚመለከት የቀደሙትን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜና

የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደዉ አስቸኳይ ጉባኤ የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር ሹመት አፀደቀ። ሹመታቸዉ በምክር ቤቱ የጸደቀላቸዉ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በበኩ…

(ደጀ ሰላም፤
መስከረም 11/2004 ዓ.ም፤ ሰምቴፕር 21/2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት

የሩዋንዳ ዲሞክራሲያዊ ነጻ አውጪ ኃይል በፈረንሳይኛ ምህጻር FDLR በመባል የሚታወቀው የሩዋንዳ ሁቱ አማጺ ቡድን ፣ ድፍን 18 ዓመታት በምስራቅ ኮንጎ የሚኖሩ ህ…

ግርማ ካሳ
አቶ በረከት ስምኦን አገር ውስጥ ለሚታተም የሰንደቅ ጋዜጣ የሰጡትን አስተያየት አውራምባ ታይምስ ድህረ ገጽ ላይ ተለጥፎ አነበብኩት። የተለዩ በ

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃንና እነርሱን የሚገዙት ልዩ ልዩ የአገሪቱ ኅጎች ሁነኛ የኅግ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ለውጦችን ከሚሹ አበይት ጉዳዮች ውስጥ ናቸው፤…

ከ 80 ዓመት በፊት ፤ በዛሬዋ ዕለት ፣ እውቁ የሰላማዊ ትግል ፈላስፋ ማህተመ ጋንዲ፤ በእሥራት ላይ እንዳለ ፣ የሚላስ የሚቀመስ ወደ አፉ ላያስጠጋ ፣ ሞት ነፍስ…

ጉባኤው የኢትዮጵያ የሜትዮሮሎጂ ትንበያ የሚገኝበትን ደረጃ እንደሚገመግምና ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ ለተጠቃሚው ማድረ…

አዜብ ጌታቸው
አቶ ስዬ አብርሃ በአቶ መለስ የቦናፓርቲዝም ስሌትና ማጣፋት ህይወታቸውን ለመስጠት ከቆሙለት ድርጅት መባረራቸው ሳይበቃ 6 ዓመታትን በዘብጥ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ።

(ደጀ ሰላም፤ መስከረም
9/2004 ዓ.ም፤ ሰምቴፕር 19/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፡- ከአምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱ…

አባሎቹና ደጋፊዎቹ እንዲሁም ሌሎችም የሕብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች ውስጥ እየታሠሩ እንደሚጉላሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታወቀ

የአየር ጠባይ ትንበያ በታዳሽ የኃይል ምንጮች ላይ ላተኮሩ ኩባንያዎች መረጃዎችን በማቅረብ ላይ በመሆኑ ተፈላጊነቱ እየጨመረ በመምጣቱ፤ ጀርመን ውስጥ በአ…

አሽተን እንደሚሉት የኤርትራ መንግሥት እስረኞቹን እንዲፈታ፥ ይሕ ቢቀር የታሠሩበትን ሥፍራና ይዞታቸዉን እንዲያሳዉቅ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ለመ…

የሶማሊያው ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ከመቅዲሾ በስተደቡብ ከምተገኘዋ ከኪስማዩ ካፈገፈገ ቀናት ተቆጥረዋል ። ይሁንና ከተማይቱ እስከ ዛሬ በአፍሪቃ ህብረ…

•    ለማስፋፊያው 4.5 ቢሊዮን ብር ወጥቷል
በውድነህ ዘነበ
የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የማስፋፊያ ግንባታ በሚቀጥለው ጥቅምት ወር ተጠናቆ ማምረት እንደሚጀምር

በታደሰ ገብረ ማርያም
ኢትዮጵያ ከካርቦን ነፃ ለመሆን ላወጣችው ፕሮግራም የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል ተብሎ የታመነበት፣ በኔዘርላንድስና በዴንማርክ…

አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ቃለመሃላ የሚፈፅሙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ለፊታችን ዓርብ ተጠርቷል፡፡

ከአንድ አመት ግድም በፊት መታተም የጀመረችዉ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በብርሃነ እና ሰላም ማተምያ ቤት ለመጀመርያ ግዜ ለህትመት ስትበቃ ከ 2500 በማይበልጥ ቅጂ

DLCO በመባል የሚታወቀዉ የምስራቅ አፍሪቃ አንበጣ መከላከያ ድርጅት የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት አዲስ አበባ ላይ እያከበረ ይገኛል። ስምንት የአፍሪቃ አገራት…

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ የነጻ ትምህርት እድል አግኝተው ምሥራቅ ጀርመን መጡ ። በምስራቅ ጀርመንዋ ስቪካው ከተማ የቋንቋ ትምህርት እንደ…

click here for pdf የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥታዊ ያልሆነች ትልቋ ተቋም ናት፡፡ በሕዝቡ ሃይማታኖዊ፣ ማኅበራዊ

ትኩስ ወሬ ከሃገሬ – ሰኞመስከረም 7ቀን 2005 ዓ.ም
Ethiopia Zare (ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2005 ዓ.ም. Sebtember 17, 2012)፦ የአህባሽን አስተምህሮ የሚቃወሙትንና መጅሊሱ እንዲለወ

ሶማልያ ከተጓተተ የሽግግር ሂደት በኋላ አዲስ ፕረዚዳንት ለመምርጥ መቻልዋ ይታወቃል። አንጋፋ የፖለቲካ ተንታኝና ስለ አፍሪቃ ቀንድ ጉዳይ ጠቢብ አቶ መድ

ባለፈው ሳምንት ፣ ቤንጋዚ ፤ ሊቢያ ውስጥ የአሜሪካ አምባሰደርና 3 አሜሪካውያን ረዳቶቻቸው ከተገደሉ ወዲህ ፣50 ያህል ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል። በተለያዩ አ

ካለፈዉ ሐሙስ ጀምሮ ከቤንጋዚ እስከ ካቡል፥ ከካይሮ እስከ ካራቺ፥ ከካርቱም እስከ ሲድኒ ከቱኒስ እስከ ሞንባሳ እንዳየን እንደሰማነዉ ግን ዓለም ሠላሙን ለ

ተስፋዬ ገብረአብ
የኢህአዴግ ምክርቤት ጉባኤ ተጠናቆአል። ምክር ቤቱ ሃይለማርያምና ደመቀን ዋና እና ምክትል አድርጎ መርጦአል። በዚህ ምርጫ አነጋጋሪ የሆ…

“አቶ መለስ ሕግ ነው፤ እርሱ ያለው ነገር ሕግ ሆኖ ይወጣል፡፡ አቶ መለስ ፍርድ ቤትም ነው፤… … አንድ ሰው እንደጎደለ ተደርጎ መታየት የለበትም” – አቶ ስዬ …

ኢትዮጵያን ላለፉት ሃያ አንድ ዓመታት የመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ካለፉ በኋላ በአገሪቱ የተከተሉት ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲዎች …