ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመን
አንድ ሺህ ያህል ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመንና ሳዑዲ አረቢያ ድንበር አከባቢ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አይ ኦ ኤም ገለጸ።
አንድ ሺህ ያህል ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመንና ሳዑዲ አረቢያ ድንበር አከባቢ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አይ ኦ ኤም ገለጸ።
(ሙሉ ገ.) ቅዳሜ ህዳር 4 ቀን 2003 ዓ.ም ብዙነሽ ብርሃኑ የተባለች የሦስተኛ ዓመት የታሪክ ዲፓርትመንት ተማሪ በዋናው ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ አድራ ወደ አዲሱ ሰመራ ካምፓስ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ የሚያስጉዘውን መንገድ ስታቋርጥ ዋለሜ በተባለው ወንዝ ውስጥ ሰጠመች። ይህንኑ የመስጠም አደጋ …
Ethiopia Zare (ሐሙስ ኅዳር 9 ቀን 2003 ዓ.ም. November 18, 2010)፦ ’መተካካት’ በሚል መርኅ የሥልጣን ለውጥ እንደሚያደርግና በአዳዲስና ወጣት ተሿሚዎች እንደሚተካ ቃል የገባው የኢህአዴግ መንግሥት፤ የቀድሞ ቱባ ቱባ ባለሥልጣናቱን በቋሚ ወይንም በባለሙሉ ሥልጣን አምባሣደርነት መሾሙን ካሳወቀ በኋላ፤ ትናንት አቶ ስዩም …
ወያኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ኑዋሪውን ወገናችንን ሙሉ በሙሉ እንደተቆጣጠረ ገምቶ እብሪት ቢሰማውም፣ ህዝኢባችን በወያኔ አስተዳዳር ላይ ያለውን ምሬት ያከፍርሀት ከመግለጽ ወደኋላ አላለም። ታዲያ ይሄ ህዝብ የናቀ የማፍያ መንጋ ውጭ ሀገር የምንኖረውንም ለመቆጣጠር ባለው ህልሙ መሰረት፣ በሚኒስተር/ካውንስለር ወይም ያ በሌለበት ሀገር በአንደኛ …
ውድነህ ዘነበ | ሪፖርተር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁለት ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የኢንዱስትሪ ዞኖች ውስጥ ቦታ ወስደው ባላለሙና ከተፈቀደላቸው ዓላማ ውጭ ቦታውን በሚገለገሉ አልሚዎች ላይ ዕርምጃ መውሰድ ጀመረ፡፡ ከስድስት ዓመት በፊት ከአስተዳደሩ ጋር በገቡት ውል መሠረት ግንባታ ያላካሄዱ፣ ግንባታ ያካሄዱትም …
የአውሮጳ እና የአፍሪቃ ሀገሮች ከሶስት ዓመታት በፊት በሊዝበን፡ ፖርቱጋል በደረሱት ስምምነት መሰረት፡ በጠበቀ የጋራ ስልት በመጠቀም ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እና ለማስተባበር ወስነዋል።
አኀዙን በማየትም ሆነ በመስማት ሲያሰላስሉት እጅግ የሚያስደነግጥ ነው ፤ ንፁህ የሚጣጣ ውሃ የማያገኘው የዓለም ህዝብ ቁጥር ከ አንድ ቢሊዮን በላይ ነው። በመሆኑም በቀላሉ ሊወገዱ በሚችሉ ተውሳኮች ሳቢያ ብዙ ህዝብ በአጭር ይቀጫል።
ፔን ዩ.ኤስ.ኤ የተሰኘው ዓለም ዓቀፍ ተቋም የ2010 የመጻፍ ነጻነትን ሽልማት ለኢትዮዽያዊው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና መስጠቱን አስታወቀ።
የብሪታኒያ መንግስት ለቀድሞ የዋንታሞ ዕስረኞች ካሳ ለመክፈል መወሰኑን ትናንት አስታውቋል ። መንግስት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰውም በእስር ላይ ሳሉ በደል ደርሶብናል ሲሊ ከከሰሱ የቀድሞ እስረኞች ጠበቆች ጋር ለሳምንታት ከተካሄደ ድርድር በኃላ ነው ።
ቻይና በአፍሪቃ ክፍለ-ዓለም የኤኮኖሚ ተጽዕኖዋን ለማስፋፋት በምታደርገው ጥረት በተለይም በማዕድን ሃብት የታደለችውንና በአካባቢዋ በፊናንስ አገልግሎት ረገድ ቀደምት የሆነችውን ደቡብ አፍሪቃን ዋና ማተኮሪያዋ ታደርጋለች።
ይሁን እንጂ በተለያየ ደረጃም ቢሆን በሁሉም የልማት ግቦች አዎንታዊ እርምጃዎች መታየታቸውን በሁሉም የልማት ግቦች አዎንታዊ እርምጃዎች መታየታቸውን ዘገባው አመልክቷል፡፡ ይህንን የ2010 ዓ.ም የአፍሪካ ሃገሮች ወደሚሌኒየሙ የልማት ግቦች የሚያደርጉትን ግሥጋሴ የቃኘ ዘገባ ያዘጋጁት የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን፣ …
(በዘካሪያስ ስንታየሁ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ንጉሱ ገብረ እግዚአብሔር ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ፡፡
(በጥበበ ሥላሴ ጥጋቡ) ከወራት በኋላ በካንኩን ሜክሲኮ በሚደረገው የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ከኮፐንሀገን የተሻለ ሊሆን እንደሚችል፣ ከትናንት በስቲያ በአፍሪካ ኅብረት በተደረገው የአፍሪካ አገሮችና መንግሥታት መሪዎች የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ተገለጸ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕገወጥ በሆነ መንገድ መሬት አስፋፍተው ያጠሩ፣ የገዙና በሕጋዊ መንገድም ወስደው ማልማት ካልጀመሩ አልሚዎች ጋር በተያያዘ በወቅቱ የነበሩ የአስተዳደሩ ሠራተኞች በሕግ እንደሚጠየቁ ገለጸ፡፡
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(በብርሃኑ ፈቃደ) አክሰስ ካፒታል የኢትዮጵያ የኤክስፖርት አፈጻጸምን አስመልክቶ በቅርቡ ይፋ ባደረገው ጥናት፣ ቻይና የኢትዮጵያን ጫት ተቀባይ ከሆኑት አገሮች በአራተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር የሀገረ ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ አስጠነቀቀ፤ (ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 16/2010፤ ኅዳር 7/2003 ዓ.ም)፦ የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ለቤተ ክርስቲያኒቱ ልማት መሰናከል እና ለገጽታዋ መበላሸት ዕንቅፋት ሆኖ የሚገኘውን የቤተ ዘመድ አስተዳደር፣ ሙስና እና …
የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ቤተ ክህነቱ ላለበት የአሠራር ብልሹነት ማሳያ ሆነ Read more »
Pen USA በመባል የሚታወቀውና ለመፃፍ ነፃነትና ለሥነ ፅሁፍ ብልፅግና የቆመው ዓለም አቀፍ ድርጅት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌናን የዘንድሮው የመፃፍ ነፃነት ሽልማቱ አሸናፊ አድርጎታል። «በአዳጋች ሁኔታዎች ውስጥ ለመፃፍ ነፃነት ባደረገው ያልተቋረጠ ትግል፤» የመረጠው መሆኑን ተቋሙ አስታውቋል።
መግቢያ በመፅሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ፣ በሰባተኛው ምዕራፍ፣ በሁለተኛው ቁጥር ላይ እንዲህ የሚል አርፍተ ነገር ተፅፏል፣ “ታቦቱም በቂርያትይዓሪም ከተቀመጠበት ቀን ጀምሮ ወራቱ ረዘመ፣ ሀያ ዓመትም ሆነ፤ የእስራኤልም ቤት ሁሉ አዝኖ እግዚአብሔርን ተከተለ፡፡” ከጥቂት ምዕራፋት በፊት ታቦቱ የእስራኤል ክብር፣ በፍልስጥኤማውያኑ እስከተማረከበት ጊዜ ድረስ …
“የመጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሐንስ ፋውንዴሽን›› እንዲቋቋም ተጠይቋል ዝክሩ ለቤተ ክህነቱ ነቀፌታ(ተግሣጽ) ሆኖታል መጋቤ ምስጢር ወልደ ሩፋኤል ፈታሒ በዝክሩ ላይ ስለ መጋቤ ብሉይ ሰይፈ አሟሟት የሰጡት እና ቤተ ክህነቱን የተቹበት ቅኔ ታዳሚዎችን አነጋግሯል ዩኒቨርስቲው ዕውቀታቸው ለሀገር እና ለትውልድ የሚተርፉ ሌሎች …
ሜክሲኮ የመጀመሪያዋ የበቆሎ ተክል መገኛ እንደሆነች ይነገራል።
የኢድ ኧል አድሃ(አረፋ)ክብረ- በዓል ፣ ዛሬ ጧት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረው በእስታዲየም አካባቢ በተካሄደ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ነው።
የእሥራኤል ፓርላማ 8 ሺ ቤተ እሥራኤላውያንን ከኢትዮጵያ ወስዶ ለማሥፈር መወሰኑ ቢሰማም፤ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘው የ አሥራኤል ኤምባሲ ዝርዝር
እዚህ ጀርመን የሚኖሩ የውጭ ዜጎችን ከህብረተሰቡ ጋር የማዋሃድ ዓላማ ይዞ የተጀመረው የውህደት መርሀ ግብር ከተጀመረ 5 ዓመታትን አስቆጥሯል ። የቋንቋ የታሪክና የባህል ትምህርት ን ያካተተውን ይህን መርሀ ግብርም በመጪዎቹ 5 ዓመታት አስፋፋቶ ለመቀጠል ታስቧል ።
(ኤርሚያስ አማረ) “የአባቴ መልካም ታሪኮች ብዙ ናቸው፤ ቢያንስ ጥቂቶቹ ሊነገሩለት እና በትክክለኛው መንገድ ሊቀርቡለት በተገባ …” ይህን ያሉት የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ልጅ አቶ ታደለ ይድነቃቸው ናቸው። በደቡብ አፍሪካ የተዘጋጀውን የዓለም ዋንጫ ምክንያት አድርጎ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ጋዜጠኛው እስክንድር ፍሬው ካቀረበላቸው …
(ሙሉ ገ) በአቶ ኩማ ደመቅሳ የሚመራው የአዲስ አበባ መስተዳድር በ2003 ዓ.ም የበጀት ዓመት የዲግሪ ምሩቃንን በመቅጠር በዐሥሩም ክፍለ ከተሞች ልዩ ልዩ የሥራ ዘርፎች ላይ በመመደብ እና በቦታው ላይ ብቃት ጎደላቸው ባላቸው ሠራተኞች ምትክ ብቁ የኾነ የአሠራር ለውጥ ለማምጣት በቢፒአር አስጠንቶ …
አዲስ አበባ መስተዳደር በቢፒአር አስጠንቶ ተግባራዊ አድርጋለሁ ያለውን መርኀ ግብር አጠፈ Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የአውሮፓ ሕብረት ስለ ኢትዮጵያው የግንቦት 2002 ምርጫ በቅርቡ የሰጠውን ሪፖርት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ መለስ ዜናዊ የማይረባ በማለት አጣጣሉ። ከአዲስ አበባ የቪኦኤው ፒተር ሃይንላይን እንደዘገበው የአውሮፓ ሕብረት የታዛቢዎች ቡድኑ ኃላፊ በሪፖርቱ ትክክለኛነት በመፅናት፣ “ምርጫው ስልታዊ በሆነ ሁኔታ ተጭበርብሯል” ስለመባሉ ምርምራ እንዲደረግም …
ሪፖርቱ በአዲስ አበባ እንዳይቀርብ መንግሥት ስለመከልከሉም፣ ቡድኑ በቂ መረጃ አላቀረበም ብሏል። ከወራት መዘግየት በኋላ ብራስልስ ውስጥ ይፋ የተደረገው የአውሮፓ ሕብረት የማጠቃለያ ሪፖርት በመንግሥትም ሆነ በተቃዋሚዎች በኩል የተለያየ አስተያየት እየተሰጠበት ነው፡፡ በ2002ቱ ምርጫ ከተሣተፉት አንዱ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ …
Ethiopia Zare (ሰኞ ኅዳር 6 ቀን 2003 ዓ.ም. November 15, 2010)፦ በረዥም ርቀት ውድድሮች ተደጋጋሚ የክብረ ወሰኖች ባለቤት የሆነው ኃይሌ ገብረሥላሴ በድጋሚ ወደ ሩጫ እንደሚመለስ በክብር እንግድነት የተገኘበት ነቀምት ከተማ ህዝብ ፊት በመቅረብ ይፋ አደረገ። ከኒው ዮርኩ ውድድር ነኋላ ለመጀመሪያ …
ለሽብርተኝነት ጥቃት በመጋለጥ ሶማልያ በዓለም ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ መያዟ ተገለጠ።እ ጎ አ ከ 1991 ዓ ም አንስቶ ከሞላ ጎደል ለ 20 ዓመታት ያህል ሥርዓት አልበኛነት ነግሦባት በቆየችው፣
ማንዴላ የፈጠሯትን ደቡብ አፍሪቃን መሰል-በርማ ወይም ምያንማርን ለመፍጠር ከማንዴላ ድንቅ ተጋድሎ-አላማ የወረሱት ትግል-ተጋድሎ ፥ከሕዝባቸዉ እና ከምዕራቦች የሚጎርፈዉ ድጋፍ ብቻዉን በቂ አይሆንም።ምያንማር ማንዴላን ብቻ ሳይሆን በወዲያኛዉ ጠርዝ-ፍሬድሪክ ዴ ክላርክንም ትሻለች።
በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የሊባኖስ እና አካባቢው አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ አህጉረ ስብከታቸውን እያወኩ በሚገኙት ሕገወጦች ላይ ርምጃ እንዲወሰድ ቋሚ ሲኖዶሱን በደብዳቤ ጠይቀዋል፡፡ ከሕገ ወጦቹ አንዱ የሆነው እና በአገር ውስጥ በስም ማጥፋት ወንጀል ክስ የተመሠረተበት በጋሻው ደሳለኝ ነገ …
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰሞኑን ሕገወጥ ባላቸው የሪል ስቴት አልሚዎች ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ መውሰድ ጀምሯል፡፡
‹‹ከዚህ በኋላ የመጀመሪያውም ሁለተኛውም ሥራዬ ንግድ እንዲስፋፋ ማድረግ ይሆናል›› ግርማ ብሩ (በናሆም ተስፋዬ)
(በውድነህ ዘነበ) አቶ አርከበ ዕቁባይ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አማካሪ ሆነው ከተሾሙ በኋላ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በአገሪቱ የሚካሄዱ ግንባታዎችን የመምራት ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል፡፡
(በዳዊት ታዬ) የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ በዓለም ዓቀፍ ባንክ ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ምትኩ አቡሹ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ብሔራዊ ባንክ ትእዛዝ ማስተላለፉንና በባንኩ ፕሬዚዳንት ላይም ምርመራ ተካሂዶ እስከ ኅዳር 6 ቀን 2003 ዓ.ም. ሪፖርት እንዲያቀርብ መታዘዙ ተገለጸ፡፡
– ምክትል አፈ ጉባዔውና ፀሐፊውም በአቅም ውሱንነት ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል (በታምሩ ጽጌ)
(በኃይሌ ሙሉ) ለምስክሮችና ጠቋሚዎች ጥበቃ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡
– ዓቃቤ ሕግ ያቀረበው የሞት ቅጣት ይግባኝ ውድቅ ተደረገ – የዓቃቤ ሕግ ይግባኝ በከፊል፣ የፍርደኞቹ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ተደረገ– የብ/ጄ ተፈራ ማሞና የአቶ አሳምነው ጽጌ ንብረት እዲወረስ ታዘዘ (በታምሩ ጽጌ)
(በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሐምሌ 2002 እስከ መስከረም 2003 ዓ.ም. ባሉት ሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ በተለያዩ ክልሎች በባሕላዊ መንገድ ተመርቶ በነጋዴዎች አማካኝነት የቀረበለትን 50 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው 1,350 ኪሎ ግራም የሚመዝን ጥሬ ወርቅ እንደገዛ ታወቀ፡፡
(በአስራት ሥዩም) ሙሉ ወጪያቸውን ከመንግሥት በሚገኙ ድጐማዎች የሚሸፍኑት የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ ከትምህርቱ በተጓዳኝ እንደ የግል ንግድ ተቋም ሆነው ተጨማሪ ገቢ ማመንጨት መጀመር አለባቸው ተባለ፡፡
– ግንባታው በሁለት ዓመታት ይጠናቀቃል (በታምሩ ጽጌ) በኢትዮጵያ የንግዱን ማኅበረሰብና የስካንዲኒቪያን አገሮች (ስዊድን፣ ዴንማርክ፣ ፊንላንድና ኖርዌይ) ባለሀብቶችን ለማገናኘት የሚያስችል ዘመናዊ የንግድ ማዕከል ሊገነባ መሆኑ ታወቀ፡፡
ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል (ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 13/2010፤ ኀዳር 4/2003 ዓ.ም)፦ በጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዲን ሆነው የተመደቡት ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ዛሬ ኅዳር 4/ 2003 ዓ.ም በዲሲና አካባቢው አቆጣጠር ከጠዋቱ 3 ሰዓት (9:00 AM) ዋሽንግተን ዲሲ መግባታቸው …
”ያወጣው አካል ያላከበረው ሕግ እንዳልተፃፈ ይቆጠራል” ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ Ethiopia Zare (ቅዳሜ ኅዳር 4 ቀን 2003 ዓ.ም. November 13, 2010)፦ ከስዊድን በዕለተ እሁድ ከጠዋቱ አራት ሰዓት (10፡00 ሰዓት) ጀምሮ የሚተላለፈው የኢትዮጵያ ድምፅ ሬድዮ የዕለቱን ዝግጅት የጀመረው ’’አይ ሽብሬ” በሚለው ለሰማዕታት …
የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር በብዙ መልኩ ከማይላወስበት ቅርቃር ውስጥ ገብቷል። መሠረታዊ ፖለቲካዊ ተሐድሶ (Political Reform) እንደሚያመጣ ተስፋ የተጣለበት ኢሕአዴግ በቀዳሚዎቹ ዓመታት ያደረጋቸውን ለውጦች ሳይቀር መልሶ እያጠፋ በኋላ ማርሽ መጓዝን መርጧል። በአጠቃላይ ሲታይም ኢትዮጵያ አዲስ የፖለቲካ ተሐድሶ እንደሚያስፈልጋት ግልጽ ነው። አሁን ለመወያየት …
ከ20 በላይ መኪኖች እና ሰባት ሞተረኞች ጥቁር ውኃ ላይ ተሰልፈው ተቀብለዋቸዋል፤ ፓትርያርኩ አልተገኙም፡፡ ብፁዕነታቸው፣ ‹‹ውበት የሚኖረው በአንድነት ውስጥ በመሆኑ በኅብረት አንድ ሆነን መገኘት ያስፈልገናል፤›› በማለት መክረዋል፡፡ ጥቂት ቲፎዞዎች ጥቁር ጨርቅ ሲያውለበልቡ ታይተዋል እነ ያሬድ አደመ የተለቀቁት፣ ‹‹ዐቃቤ ሕግ የምርመራ ሂደቱን …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ሁለት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ፣፬፦ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ሕብረት (ኢተፖድሕ)፣ ፓሪስ ሁለት፦ ከዚህ በላይ እንደተጠቀሰው ደርግ ሲወገድ የህዝባችን ምኞትና ጥባቆ ለዝንታለም ቀስፈው የያዙት የአመረባገነን ስርአቶች አዙሪት እንዲያከትምና …
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ሀገር ወዳድና … ኢህአዴግ ከዚህ ወዴት? ክ.12 (አያልሰው ደሴ) Read more »
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ሁለት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ፣፬፦ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ሕብረት (ኢተፖድሕ)፣ ፓሪስ ሁለት፦ ከዚህ በላይ እንደተጠቀሰው ደርግ ሲወገድ የህዝባችን ምኞትና ጥባቆ ለዝንታለም ቀስፈው የያዙት የአመረባገነን ስርአቶች አዙሪት እንዲያከትምና …
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ሀገር ወዳድና … ኢህአዴግ ከዚህ ወዴት? (ክ.12 – አያልሰው ደሴ) Read more »