ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመን DW Amharic November 18, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አንድ ሺህ ያህል ኢትዮዽያውያን ስደተኞች በየመንና ሳዑዲ አረቢያ ድንበር አከባቢ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አይ ኦ ኤም ገለጸ።