ፓን ትልቁን አለም አቀፍ ድርጅት የመምራት ብቃትና ቅልጥፍናቸዉ ብዙ እያስተቻቸዉ ነዉ።በተለይ ለአፍሪቃ መሥራት የሚገባቸዉን ያሕል አልሰሩም የሚል ወቀሳ ይሰነዘርባቸዋል።ያም ሆኖ በድጋሚ ለመመረጥ ከሐያላኑ መንግሥታት ሙሉ ድጋፍ ነበር ያገኙት።

ካለፉት በርካታ ዓመታት አንስቶ በኢትዮጵያ በምግባረ ሠናይ ተግባር ተሰማርቶ የሚገኘዉ ሰዎች ለሰዎች ወይም በጀርመንኛዉ Menschen für Menschen የተሰኘዉ ድርጅት መሥራችና የበላይ ጠባቂ ካርል ሃይንዝ በም አዲስ አበባ ላይ በስማቸዉ ጎዳናና አደባባይ ተሰየመላቸዉ።

ታደሰ ብሩ መለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ መሪ እንደሆነ አድርጎ በማቅረብ ሥራ ላይ የተሰማሩ የወያኔ ሹማምንትና ካድሬዎች፣ የዩ. ኤስ. አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚስ ሂላሪ ክሊንተን በአዲስ አበባ በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ያደረጉትን ንግግር እንዴት እንደሰሙት በአእምሮዬ ሳሰላስል ቆይቻለሁ። እናም …

ሂላሪ ክሊንተን ሁሉንም ብለውታል፤ የቀረው ተግባሩ ነው Read more »

በህክምና ሊረዳ የሚችል የዓይነ-ሥውርነትና የአካል ጉዳት በሽታዎች ህክምና የሚሰጥ የበጎ አድራጎት ተቋም ነው። መስማት ለተሳናቸው የሚሰጥ የህክምና አገልግሎትና በልጅነት ልምሻ ለአካል ጉዳት ለተዳረጉ ወገኖችም በሚሰጠው አገልግሎት ይታወቃል። «ግራር ቤት ተሃድሶ ማኅበር፤» ይባላል። ከ15 ዓመታት በፊት ባቋቋሙት በዚህ ተቋማቸው አማካኝነት፥ በመቶ …

ከዘንድሮው የSEED ተሸላሚዎች አንዱ፤ ዶ/ር ረዳ ተክለሃይማኖት የመልካም ምግባር አረዓያው ሃኪም Read more »

ገዥው የቻይና ኮምዩኒስት ፓርቲ በውስጡ ሙስና እየበረታ መምጣቱን አመነ፡፡ በሙስና ላይ የሚያካሂደውን ውጊያ እንደሚያጠናክርም አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣናት ጠበቅ ያለ ፍተሻና ክትትል እንደሚደረግባቸው የፓርቲው የሥነ-ሥርዓት ጉዳዮች ምክትል ሊቀመንበር ዉ ዩሊያንግ ዛሬ ገልፀዋል፡፡ ይህ የፓርቲው መግለጫ ከመውጣቱ ቀደም ብሎ ዜጎች በሙስና ውስጥ ተዘፍቀዋል …

የቻይና ኮምዩኒስት ፓርቲና ሙስና Read more »

(DW) — የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዕዮት ዓለሙ በጸጥታ ኃይሎች ታሰረች። ዓርብ ዓርብ የሚወጣው ሳምንታዊ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ለዶይቸ ቬለ እንዳረጋገጡት፡ ትናንት የመታሰር ዕጣ የገጠማት አምደኛ ወይዘሪት ርዕዩት ዛሬ ከቀትር በኋላ ፍርድ ቤት ቀርባ ነበር። የአውራ አምባ …

የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዕዮት ዓለሙ በጸጥታ ኃይሎች ታሰረች Read more »

ግርማ ካሣ ([email protected]) የሕንድ፣ የቻይናና የሳውዲ ኩባንያዎች በአገራችን ኢትዮጵያ ለእርሻ ሥራዎች ሰፊ መሬት በሊዝ እንደወሰዱ በስፋት ተዘግቧል። የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት «ሰዎች የማይኖሩባቸው ቦታዎችን ነው ለልማት ስንል ለውጭ አገር ዜጎች የሰጠነው» ይላሉ። ተቃዋሚዎች በበኩላቸው ያለ ውዴታቸው ዜጎች እንደተፈናቀሉ፣ ከመኖሪያቸው እንደማይፈናቃሉ የሚናገሩት …

የመሬት ሽያጭ ለልማት ወይንስ ለአገር ጉዳት? Read more »

በኃይሌ ሙሉ | Reporter የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በተሽከርካሪ እጥረት ምክንያት በባለጉዳይ መኪና ለመገልገል እየተገደዱ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አስታወቁ፡፡ የዳኞች፣ የባለሙያዎችና የተሽከርካሪ እጥረት በፍርድ አፈጻጸም ላይ መስተጓጐል እየፈጠረ ነው፡፡ ትናንት በተካሄደው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው …

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በተሽከርካሪ እጥረት ምክንያት በባለጉዳይ መኪና እየተገለገሉ ነው Read more »

(Reporter) — በየሳምንቱ ቅዳሜ የሚታመው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እሑድ ሰኔ 12 ቀን 2003 ዓ.ም. ከመኖሪያ ቤቱ በፀጥታ ኃይሎች ተወስዶ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ መታሰሩን የዝግጅት ክፍሉ አስታወቀ፡፡ ጋዜጠኛ ውብሸት በመኖሪያ ቤቱ በቁጥጥር ሥር የዋለው በርካታ …

አውራምባ ታይምስ ‘ጋዜጠኛዬ ታሰረ’ አለ Read more »

በየሳምንቱ ቅዳሜ የሚታመው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እሑድ ሰኔ 12 ቀን 2003 ዓ.ም. ከመኖሪያ ቤቱ በፀጥታ ኃይሎች ተወስዶ ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ መታሰሩን የዝግጅት ክፍሉ አስታወቀ፡፡

– ጉዳዩን ለመከታተል የፌዴራል መንግሥት ኃላፊዎች ሄደዋል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በትግራይ ክልላዊ መንግሥት የሽሬ እንደ ሥላሴ ከተማ መንገድ ሥራ ‹‹ደረጃውን ባልጠበቀ መንገድ ተገንብቷል›› በሚል ከከተማው ነዋሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡

ሰኔ 15 ቀን 1980 ዓ.ም. በሐውዜን ከተማ በገበያ ቀን የተካሄደውን የአውሮፕላን ጭፍጨፋ የፈጸሙ የደርግ ባለሥልጣናት የሞት ውሳኔ ወደ ዕድሜ ልክ በመቀየሩና ይፈታሉ መባሉን በመቃወም የተጠራው የተቃውሞ ሠልፍ በመንግሥት መከልከሉ ተገለጸ፡፡

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)   ዘንድሮ ዲሽ በየደሃው ቤት እንኳን ዘልቆ ገብቷል። ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መደበቂያ መሆኑ ነው እንጂ፣ ብዙሃኑ ህዝብ እንግሊዝኛውንም ሆነ አረብኛውን አይሰማም። አበው፣ «የቸገረው እርጉዝ ያገባል» እንዲሉ፣ በኢቲቪ ከመጨቅጨቅ ከአረብ ሳት ምስሎች ጋር መፋጠጡን መርጧል። የሚባለው ለምናባዊ ጨዋታ …

ኢሕአዴግና በሽብርተኝነት የተፈረጁት 5 ድርጅቶች Read more »

የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ውብሸት ታየ በኢትዮጵያ መንግስት ሃይሎች መታሰሩን የጋዜጠኛው ቤተሰቦችና የስራ ባልደረቦች አስታወቁ። ውብሸት ታየ እሁድለት በጸጥታ ሃይሎች ከመኖሪያ ቤቱ ከተወሰደ ወዲህ ወዳጅ ዘመድ እንዳይጠይቀው መደረጉን የዝግጅት ክፍላችን ተረድቷል። ጋዜጠኛው የታሰረው 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ መሆኑን …

የአውራምባ ታይምስ ጋዜጠኛ በአዲስ አበባ ታሰረ Read more »

”ጉዳዩ ከጋዜጣዋ ጋርም ሆነ ከሙያው ጋር ተያያዥነት የለውም” የመንግሥት የፀጥታ ተቋማት ”ጋዜጠኛው ለእስር የተዳረገበትን ምክንያትና የሚገኝበትን ሁኔታ መንግሥት ያሳውቀን” አውራምባ ታይምስ Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2003 ዓ.ም. June 21, 2011)፦ የአውራምባ ታይምስ ም/ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ …

የአውራምባ ታይምስ ም/ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ታሰረ Read more »

ኪነጥበብ በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ ያላትን ሚና ራሳቸው የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎቹ ቢነግሩን የተሻለ ይሆን ነበር አሮን ዛሬ ግን በአዲስ አበባ ከተማ የታዘብኩት የአርቲስቶች ትያትር አንድ ነገር እንድል ግድ ብሎኛል። ኪነጥበብ የአንድን ማህበረሰብ የነጻነት መንፈስና የሞራል እሴቶች ለመገንባት የምትጫወተውን ሚና ለአርቲስቶቹ ማስታወስ ተገቢ …

እንደ ዔሳው ብኩርናቸሁን ለሸጣችሁ የኪነ-ጥበብ ሰዎች (አሮን) Read more »

ለሁለት ወራት ተስተጓጉሎ የቆየው  የ«ኢሳት፤» ማለትም የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን ፕሮግራም ባለፈው ሳምንት ከጀመረ በኋላ እንደገና በማግሥቱ መቋረጡ ተገልጿል።   የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በአምስተርዳም፥ ዋሺንግተን ዲ ሲ እና ለንደን እንዳሉት ከሚገልጻቸው ስቱዲዮዎቹ ሥርጭቱን ማስተላለፍ የጀመረው እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ከሚያዝያ 2010ዓም …

ኢሳት ቻይናን ወነጀለ Read more »

To Read in PDF Click HERE. (መጋቤ ምስጢር ወልደ ሩፋኤል ፈታሒ፤ የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ፣ 56ኛ ዓመት ቁጥር 120፣ ግንቦት 2003 ዓ.ም)፦ የዘንድሮው ርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ሲኖዶስ ጉባኤ በየፈርጁ ያሳለፋቸው ወቅታዊ ውሳኔዎች ለቤተ ክርስቲያናችን ህልውና መጠበቅና መጠናከር …

"ቅዱስ ሲኖዶስ ሲባንን" (የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ርእሰ አንቀጽ) Read more »

To Read in PDF, click HERE. (ዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ)፦ በመቐለ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ኮሌጅ የሚሰጠው ትምህርት ‹‹የርዳታ ሰጭ ፈረንጆች የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት›› እንጂ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲሰጥ በሲኖዶሱ የተፈቀደው የትምህርት መርሐ ግብር ባለመሆኑ ጉዳዩን ቅድሚያ ሰጥተውና …

ስለ ቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ዘገባ Read more »

የኢትዮጵያ ፓርላማ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ አምስት ቡድኖችን ኦነግ፣ ኦብነግ፣ ግንቦት ሰባት፣ አልሸባብና አልቃይዳን ሀገሪቱ ላይ በሽብርተኝነት ከባድ ስጋት የደቀኑ ሲል ሰይሟል ። ድርጅቶቹ በተጠቀሰው መንገድ የተሰየሙት በሁለት ሽህ አንድ ዓመተ ምህረት በወጣው የፀረ ሽብርተኛ አዋጅ መነሻነት መሆኑን በፓርላማው የመንግሥት ተጠሪ …

የወያኔ ፓርላማ አምስት ድርጅቶችን በሽብርተኝነት ፈረጀ Read more »

To Read in PDF, Click HERE. (ደጀ ሰላም፤ ጁን 15/2011)፦  ወጣቱ ትውልድ በሃይማኖቱ ተነቃቅቶ አምልኮተ እግዚአብሔርን እያጸና፣ የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት እየተማፀነና እየመሰከረ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮና ትውፊት ለመጠበቅ በሚተጋበት በአሁኑ ወቅት ወጣቱን የፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-ኑፋቄ ሰለባ ለማድረግ በኑፋቄው የውስጥ አቀንቃኞች የሚፈጸመው …

“ዐገቱኒ ከለባት (ውሾች ከበቡኝ)” – የተባለ አዲስ መጽሐፍ ታተመ Read more »

(ዘሪፖርተር ጋዜጣ/ Wednesday, 15 June 2011):- አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በሚቀጥለው ዓመት የሚካሄደውን የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶን ካሸነፈ የሚያገኘውን ሽልማት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኘው ጥንታዊው የአቡነ መልከ ጸዴቅ ገዳም በስጦታ እንደሚያበረክት ቃል ገባ፡፡ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ገዳሙን የጎበኘው ኃይሌ …

አትሌት ኃይሌ የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶንን ካሸነፈ ሽልማቱን ለገዳም እንደሚሰጥ ቃል ገባ Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን በኢትዮጵያ ያለውን የዲሞክራሲ ሁኔታ በተመለከተ የሚደረገው ውይይት እንደሌሎቹ ዘርፎች ሁሉ በሁለቱ ሀገሮች የምክክር ማዕቀፍ ውስጥ እንዲቀጥል መግባባታቸው ተገልጧል። በሌላ በኩል ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ትናንት አዲስ አበባ ላይ በአፍሪካ …

የሂላሪ ክሊንተን የአዲስ አበባ ቆይታ Read more »

ባለፉት ጥቂት ቀናት ፣ በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች የምድር ነውጥና እሳተ ገሞራ መከሠታቸውን ልብ ብለን ይሆናል። በአፍሪቃው ቀንድም እንዲሁ! ምድራችን፤ የብሱና ውቅያኖሱ ቀዝቀዝ ይበል እንጂ፤ ውስጥ አካልዋ ግን ገና ያልበረደ የእሳት ሉል መሆኑ የታወቀ ነው።

ታደሰ ብሩ ይህንን ዜና ምን ትሉታላችሁ? ዋናው ኦዲተር የፓርላማ አባላትን ያስጨበጨበ ሪፖርት አቀረበ የፌዴራል ዋና ኦዲተር፣ ዛሬ ለተወካዮች ምክር ቤት ያቀረበው የፌዴራል መንግሥት መሥርያ ቤቶች የ2002 በጀት ዓመት ሒሳብ ኦዲት ሪፖርት የፓርላማ አባላትን አስጨበጨበ። በርካታ የመንግሥት መ/ቤቶች የአፈጻጸም ጉድለቶችን ፈጽመዋል። …

የፓርላማው አባላት ያጨበጨቡት ለምንድነው? Read more »

ለሸቀጦች ዋጋ ከፍ ዝቅ ማለት ምክንያት ሆኗል ተባለ Ethiopia Zare (ሰኞ ሰኔ 6 ቀን 2003 ዓ.ም. June 13, 2011)፦ አባይን ለመገደብ ከህዝብ የሚሰበሰበውንና ከቦንድ ሽያጭ የሚገኘውን ገንዘብ መንግስት ወደ ካዝና ማስገባቱ ለዋጋ ግሽበቱ ጠንቅ ሊሆን እንደሚችል የኢኮኖሚ ተንታኞች ስጋታቸውን ገለጹ።

መንግሥት በገና በዓል ዋዜማ በተመረጡ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ተመን ገደብ ማውጣቱ አይዘነጋም፡፡ ከአምስት ወራት በኋላም ከሦስት ሸቀጦች በስተቀር ማለትም ስኳር፣ ዘይትና ዱቄት በስተቀር፣ ያስቀመጠውን የዋጋ ተመን አንስቷል፡፡

– የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሕንፃ አዋጁን ለማስፈጸም ደንብ አውጥቷል የሕንፃ ግንባታ የሚያከናውን ማንም ሰው የገነባውን ሕንፃ ካጠናቀቀ በኋላ ሳያሳውቅና ፈቃድ ሳይሰጠው ሥራ ሊጀምር እንደማይችል አዲስ የወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ አስታወቀ፡፡

– ኢትዮጵያውያኑን ወደ አገራቸው የማስመለስ ሒደቱ ቀጥሏል ከሦስት ወራት በፊት በየመን በተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመፅ ቁጥራቸው ያልታወቁ ኢትዮጵያውያን ዜጐች መሞታቸውን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ሰኔ 3 ቀን 2003 ዓ.ም. በሒልተን ሆቴል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ፡፡

በአዶልፍ ፍሬድሪክ ቤተክርስቲያን ተጠልለዋል Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሰኔ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. June 11, 2011)፦ ለረጅም ዓመታት በኖርዌይ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የደረሰባቸውን በደል ለሌሎች መንግሥታት ለማሳወቅና ተቀባይ ሀገር ለመፈለግ ወደ ስዊድን ገብተው በአዶልፍ ፍሬድሪክ ቤተክርስቲያን መጠለላችውን የስደተኖቹ ተወካይ አቶ …

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከኖርዌይ ወደ ስዊድን ገቡ Read more »

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው የመሬት ነጠቃ የተዘጋጀ ልዩ ጥናታዊ ዘገባ Ethiopia Zare (ዓርብ ሰኔ 3 ቀን 2003 ዓ.ም. June 10, 2011)፦ አንድ ሄክታር መሬት በአንድ ዶላር ከ19 ሣንቲም (በኢትዮጵያ ከሃያ ብር ባነሰ ገንዘብ) በ”ኢንቨስትመንት” ስም ለ99 ዓመታት በሚቆይ ሊዝ የኢህአዴግ መንግሥት …

አንድ ሄክታር መሬት ከሃያ ብር ባነሰ Read more »