የሽሬ እንዳ ሥላሴ ከተማ መንገድ ግንባታ ተቃውሞ ገጠመው

– ጉዳዩን ለመከታተል የፌዴራል መንግሥት ኃላፊዎች ሄደዋል

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በትግራይ ክልላዊ መንግሥት የሽሬ እንደ ሥላሴ ከተማ መንገድ ሥራ ‹‹ደረጃውን ባልጠበቀ መንገድ ተገንብቷል›› በሚል ከከተማው ነዋሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡