Dear all, Most of our readers have complained that the interview was not readable. Here (click) we tried to get a better copy, with better clarity. We thank you for your comments and suggestions. DS Team   የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ …

የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ መምህር ሙሉጌታ ኃ/ማርያም፤ ከ“ዕንቁ” መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ Read more »

በገጽ 96 ላይ ከሰው ጋር ተስማምተው ስራ መስራት ስላልቻሉ በነጻ ቀለብ እየተሰፈረላቸው ሲኖሩ ስኮላር ሽፕ ያገኛሉ። ከዚያም ወደ ድርግ ጽ/ቤት ሄደው ቤተ ክህነት ስለተጣላኝ አይሰደኝምና እናንተው ስደዱኝ ብለው ደርጎችን ይማጸናሉ። ከዚአም ደርግ ሰውየው ለትምህርት ዲሄዱ ትቃወማላችሁ እንዴ? ብሎ ቤተ ክህነትን …

አባ ጳውሎስና አባ ገ/መድህን ሲገመገሙ (ከዳዊት አዘነ) Read more »

Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. July 3 , 2011):- አርብ፡ ጁላይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አመታዊ ፌስቲቫል  በሁለተኛው ቀን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሎ …

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ሁለተኛ ቀን ባስደሳች ሁኔታ አለፈ Read more »

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመሪያው አመታዊ ፌስቲቫሌ አርብ ጁሊይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ። አያሌ ኢትዮጵያዊያን በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ፡ አርት ጋለሪ የተገኙት ከዝግጅቱ ከመጀመሩ ቀደም ብለው ሲሆን፡ ለሶስት ቀናት የሚካሄደው ይህ ፌስቲቫል …

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ Read more »

‹‹የሠራተኛውን መብት በሕግ ለማስከበር ዝግጅታችንን ጨርሰናል›› የሠራተኛ ማኅበሩ ‹‹የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኞች መሠረታዊ ማኅበር የሚባል የለም›› ኢትዮ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞውን ማኔጅመንት ሙሉ በሙሉ ከተረከበበት ከታኅሣሥ 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ያደረጋቸው የሠራተኛ ቅነሳና የሥራ ሁኔታ ለውጦች፣ በአገሪቱ የተደነገጉ ሕግጋትን ያልተከተለና ኢትዮጵያም የተቀበለቻቸውን …

ኢትዮ ቴሌኮምና ሠራተኛ ማኅበሩ በሕጋዊ ጥያቄዎች ላይ ተፋጠዋል Read more »

በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ኔትወርክ ለመዘርጋትና ለልዩ ልዩ የጥፋት ድርጊት የሚውል አደረጃጀት ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የተገለጸው የሁለት ጋዜጠኞችና ሌሎች የሰባት ተጠርጣሪዎች የምርመራ ሒደት አለመጠናቀቁን፣ የፌዴራል ፖሊስና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ የአውራአምባ …

በሽብር ተጠርጥረው የታሰሩት ጋዜጠኞች ምርመራ አልተጠናቀቀም Read more »

የፌዴራል መጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሰባተኛ ወንጀል ችሎት ሰኔ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው ችሎት፣ የ15 ዓመት ዕድሜ ያላትን ልጁን ደፍሮ ባስረገዘ የ48 ዓመት ዕድሜ ያለው ጌቱ መንዲዳ በተባለ ግለሰብ ላይ፣ የአርባ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወራት ፅኑ እስራት …

ልጁን አስገድዶ የደፈረው አባት ከ44 ዓመት በላይ እስራት ተፈረደበት Read more »

በታምሩ ጽጌ | ሪፖርት ከሰኔ 3 ቀን እስከ ሰኔ 17 ቀን 2003 ዓ.ም. ባሉት 15 ቀናት ውስጥ በቦሌ፣ በቂርቆስና በልደታ ክፍላተ ከተሞች ውስጥ በጦር መሣርያ በመታገዝ በዝርፊያ ወንጀልና በነፍስ ግድያ የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች፣ ሰኔ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር …

በቦሌ፣ በቂርቆስና በልደታ ክፍላተ ከተሞች በጦር መሣርያ የታገዘ ዝርፊያ ተካሄድ Read more »

በአዲስ አበባ ከሚታተሙት መጽሔቶች መካከል ሁለቱ ማለትም “ዕንቁ” እና “አርሒቡ” ደጋግመን ስንዘግባቸው በቆየናቸው ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ የሆኑትን መምህር ሙሉጌታ ኃ/ማርያምን እና ዘማሪ እስጢፋኖስን ቃለ መጠይቅ አድርገውላቸዋል። መምህር ሙሉጌታ ከዕንቁ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ለማንበብ (PDF) ይህንን  ይጫኑ፤ …

ሁለት ሊነበቡ የሚገባቸው ቃለ ምልልሶች Read more »

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ፌስቲቫሌ በዯማቅ ሁኔታ ተከፈተ አርብ ጁሊይ 1፡ 2011 ዓ.ም. ዋሽንግተን ዱሲ፡ ተክሇሚካኤሌ አበበ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመጀመሪያው አመታዊ ፌስቲቫሌ፡ ዛሬ አርብ፡ ጁሊይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በዯማቅ ሁኔታ ተከፈተ። …

የኢትዮጵያ ፌስቲቫል በዋሽንግተን ዲሲ በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ Read more »

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምናምን ማለት እየደበረኝ ነው፡፡ ምክንያቱም ለ20 ዓመታት ሲገዙ የነበሩት አቶ መለስ ዜናዊ የሁሉም ነገር ፈጣሪና ፈላጭ ቆራጭ ናቸው፡፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ ከተባለ እኛንም ስለሚወክል፤ የመለስ ማለትን መርጫለሁ፡፡ “Power corrupts; absolute power corrupts absolutely” (ስልጣን …

የመለስ ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ አበሳ ባሳለፍነው 20 ዓመት Read more »

አስተዳዳሪውን ያባረሩት የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ማኅበር በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ሽምግልና አስተዳዳሪው “ለተወሰነ ጊዜ ወደ ገዳሙ ማረፊያቸው ገብተው በክብር እንዲወጡ” በሚል ተስማምተዋል፤ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ በበኩላቸው “ሳልበታትነው” በሚል በገዳሙ ማኅበር አንድነት ላይ መዛታቸው ተሰምቷል፤ (ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 2/2011, TO READ …

በ“ሰባት ወይራ ሆቴል” አስተዳደር ጉዳይ የቅዱስ ላሊበላ ደብር እና ጠቅላይ ቤተ ክህነት እየተወዛገቡ ነው Read more »

(ደጀ ሰላም)፦ የሕወሐት/ኢሕአዴግ የፖለቲካ መሐንዲስ መሆናቸው የሚነገርላቸው አረጋዊው አቶ ስብሐት ነጋ ስለ ቤተ ክህነት በሰጡት ግልጽ አስተያየት ላይ “ጳጳሶቹ አይረቡም”፣ ቤተ ክህነቱም “ወደሞት አፋፍ እየሄደ ነው” ሲሉ ተናገሩ። ዛሬ አርብ ሰኔ 24/2003 ዓ.ም በወጣው “ፍትሕ” ጋዜጣ ላይ ረዥም ጽሑፍ ያስነበቡት …

‘ጳጳሶቹ አይረቡም’ – ስብሐት ነጋ Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት በሽብር ሤራ ተሳትፈዋል ያላቸውን ሁለት ጋዜጠኞች ማሠሩን ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ቡድን (ሲፒጄ) አስታወቀ። እርምጃው መታየት ያለበት መንግሥት ትችት የሚያቀርቡበትን የነፃውን ፕሬስ ጋዜጠኞች ለማፈንና ለማሠር የተጋነኑ ክሦችን እየተጠቀመ ካለበት የቆየ አሠራሩ ጋር ነው ሲልም ገልጿል። የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል …

የሽብር ክስ በጋዜጠኞች ላይ ተመሠረተ Read more »

                    አንድ ነዋሪ ድልድይ ውስጥ ራሱን ወርውሯል ሁለቱ በጅብ ተበልተዋል Ethiopia Zare (ሐሙስ ሰኔ 23 ቀን 2011 ዓ.ም. June 30, 2011):-  ለቡኤርቱ በተባለ ሰፈር ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ የተገነቡ 1027 ቤቶች መፍረሳቸውንና ከቤቶቹ ባለቤቶች አራቱ ህይወታቸውን ማጥፋታቸውን የአዲስ አበባ ምንጮቻችን አስታወቁ።

የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ባለፈው ሰኞ ሰኔ 20 ቀን ባወጣው መግለጫ ከወር በላይ በክልሉ ታግተው የሰነበቱትን ሁለት የአለም አቀፍ ድርጅቱን ሠራተኞች ማስረከቡንና የወያኔ ወታደሮች ርክክቡን ለማደናቀፍ አድርገውት የነበረውን ተከታታይ ጥቃት ማክሸፉን አስታወቀ። የወያኔ አገዛዝ የኦብነግን የድጋፍ መሠረት ለማድረቅ በተከተለው …

ኦብነግ በኦጋዴን ክልል ተጠልፈው የነበሩትን ሁለት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዕርዳታ ሠራተኞችን እንዳስረከበ አስታወቀ Read more »

ከህወሃት የንግድ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ሳባ ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ወያኔ በመንግሥት ይዞታ ሥር የነበሩትን ንብረቶች ወደ ግል ለማዛወር ባወጣው ደንብ ከአራት አመታት በፊት ከመንግሥት በርካሽ ዋጋ የገዛውን የአዲስ ጡብ ማምረቻ ፋብሪካ ክፊያ ዋጋ እስከዛሬ ባለመፈጸሙ ክስ የቀረበበት መሆኑን …

የኤፈርት ኩባንያ አካል የሆነው ሳባ ኢንጂነሪንግ የአስራ አንድ ነጥብ አራት ሚሊዮን ብር እዳ ያለበት መሆኑ ታወቀ Read more »

በሶማሊ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻአውጭ ግንባር (ኦብነግ) ሰኞለት ሁለቱን ሰራተኞች ለWFP ማስረከቡን ያስረከበው ሰኞለት ነበር። የአለም የምግብ ድርጅት በዛሬውለት ሁለቱ ታጋቾች በአዲስ አበባ ከቤተሰባቸው ጋር መቀላቀላቸውን ይፋ አድርጓል። ከስድስት ሳምንታት በፊት በሶማሊ ክልል አንድ የአለም የምግብ ድርጅት WFP ሰራተኛ …

ለ6 ሳምንታት በሶማሊ ክልል ታግተው የነበሩት የWFP ሰራተኞች ተለቀቁ Read more »

በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ውብሸት ታዬና ፤ አዲስ ፕሬስና ፍትህ ጋዜጦች ላይ የፖለቲካ አምደኛ የሆነችው ወይዘሪት ርዕዮት አለሙ የታሰሩት በአሸባሪነት ወንጀል ተጠርጥረው መሆኑን መንግስት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢብዴፓ) ሊቀ መንበር አቶ ዘሪሁን …

ወያኔ ያሰራቸው ጋዜጠኞች በአሸባሪነት ተጠርጥረው መሆኑ ተገለጸ Read more »

To Read in PDF, Click HERE. ፓትርያርኩ በወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ልመና አስተዳዳሪውን በኀይል ለማስገባት ደብዳቤ መጻፋቸው ተሰምቷል፤ በአሁኑ ሰዓት የገዳሙ የውስጥ ጥበቃ በመጠናከሩ “ይመጣል” ከተባለው የፖሊስ ኀይል ፍጥጫ እንዳይፈጠር ተሰግቷል፤ ለገዳሙ ገቢ ለማስገኘት የተሠራው አዲሱ ሁለገብ ሕንጻ ከተቀመጠለት ዲዛይን ውጭ …

(ሰበር ዜና) – የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም መነኮሳት አስተዳዳሪውን አባረሩ Read more »

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ሰሞኑን መፅሐፍ ለማሳተም ታች ላይ እያልኹ ነው።  ያልታተሙ ሁለት ሶስት መጻሕፍት በእጄ አሉ። እድሜ ለኢሕአዴግ፣ ለመፃፍ ብዙ ጊዜ አግኝቻለኹ። የተጠቀምኹባቸውም ይመስለኛል፡፡ ለሕትመት የሚገቡት ግን እነዚህ መፃሕፍት አይደሉም። በቂ ምክንያት አለው።

TO READ IN PDF CLICK HERE. “ቤተ ክርስቲያን ከአየር ንብረት ለውጥ ፈንዶች (ካርቦን ንግድ) ተጠቃሚ ልትሆን ይገባል”፤ በዓመት እስከ ከ150,000 – 200,000 ሄ/ር ደን ይራቆታል፤ በመልሶ ማልማት የሚተካው ከ2000 ሄክታር አይበልጥም፤ ለብሔራዊ ፓርኮች መጀመርና ለመንግሥት ደኖች መከለል መሠረት ለሆኑት የቤተ …

“የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሚና በአየር ንብረት ለውጥ” የተሰኘ ጥናታዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ Read more »

ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዴንቨርና አካባቢዋ ምእመናን በሙሉ   ሰው ወደ ቤተክርስቲያን የሚሄደው ፈጣሪውንና አምላኩን ለማመስገንና ለመማጸን ከእለት እለት ባርኮና ቀድሶ በሰላምና በደስታ እንዲያደርሰው የቀደመውን ኃጢአቱን በማስታዎስና በመናዘዝ የወደፊት ህይወቱ እንዲስተካከልለት ከአምላኩ ጋር ቃል ኪዳን የሚግባባበት እውነተኛ የህይወት መገኛ ቤት …

እግዚአብሄርን ወይስ ካሜራን እንፈራለን!!! (ከዴንቨር) Read more »

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ባለፈው ቅዳሜ አምስተኛውን ጠቅላላ ጉባዔውን ባካሄደበት ወቅት አገሪቱ እንድትለማ መሠረታዊ የመዋቅር ለውጥ እንዲደረግ ጠይቋል። በኢትዮጵያ የህግ የበላይነት የለም፣ ታላላቅ ባለሥልጣናት በሙስና ተዘፍቀዋል፣ በተከሰተው የኑሮ ውድነት ድሆች የባሰ ደኅይተዋል የሚሉ ትችቶች በጉባዔው ላይ ተደምጠዋል። መድረክ በቅዳሜው …

መድረክ መሠረታዊ ለውጥ ጠየቀ Read more »

“አዲስ ጉዳይ” መጽሔት  ከመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ጋር ያደረገው ድንቅ ቃለ ምልልስ ስለ “ተሐድሶዎች” እና በቤተ ክርስቲያን ላይ ስለደቀኑት አደጋ:: (Click HERE to read in PDF). Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to …

ቃለ ምልልስ ከመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ጋር Read more »

Read in PDF. የደብረ አሚን ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አጥቢያ ወጣቶች “በአስተሳሰባቸው ትክክል ናቸው” ብሏል፤ ከሕገ ወጥ ቡድኑ አባላት ጋራ “በሃይማኖትም እንደማይገናኝ” መስክሯል፤ የቅኔ፣ የድጓ እና የመጻሕፍት ሊቃውንት በየበረሓው ወድቀው እኛ ግን በገንዘብ ከብረናል፤ በስምም ታውቀናል፤ መተዳደሪያችንም ቤተ ክርስቲያን ናት፤ …

ነጋድራስ ጋዜጣ ስለ ዘማሪ እስጢፋኖስ Read more »

ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) ከትናንት በስተያ ባወጣው የፕሬስ መግለጫ በየመንና በሣዑዲ አረቢያ አዋሣኝ አካባቢዎች ላይ ከ1 ሺህ 900 በላይ ኢትዮጵያዊያን መንቀሣቀሻ አጥተው እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡ ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት ሰሞኑን ባካሄደው የመመለሱ ሥራ የመጀመሪያ በረራ ከመካከላቸው 115ቱ ሕፃናትና ታዳጊዎች እንዲሁም 34ቱ ሴቶች …

ዓለምአቀፉ የፍልሰት ድርጅት ኢትዮጵያዊያንን ከየመን እየመለሰ ነው Read more »

ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን ዛሬ የካተታቸው ርዕሶች – የኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ መናር -ዝናብ በኢትዮጵያ እፎይታ ቢያስገኝም አደጋም ደቀነ -የኢትዮጵያ ሰላም ጠባቂዎች አብየ እንዲገቡ ይጠበቃል -ኢትዮጵያ ለሱዳንም የኤለክትሪክ መብራት ሀይል እንደምታቀርብ ታወቀ -መስፍን ኢንዳስትርያል አዲስ የመኪና መገጣጠምያ ተቛም አስመረቀ የሚሉት ናቸው። …

በኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ ለብዚዎቹ የማይቀመስ ሆኗል Read more »

Read this News in PDF. “እኛ የአባቶችን አገልግሎት ለማስረሳት ሠራን፤ የእነርሱም ኀዘን እኛን ጣለን፡፡›› (እስጢፋኖስ ሣህሌ) በተለያዩ አህጉረ ስብከት ሕገ ወጥ ሰባክያንንና እና ዘማርያንን የመከላከሉ ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ በጋሻው ደሳለኝ “በቪሲዲ የተሰራጨብኝ ማስረጃ በአኒሜሽን የተቀናበረ ነው!!›› አለ በቅዱስ ሚካኤል ክብረ …

ዘማሪ እስጢፋኖስ ሣህሌ (ቄሴ) ምእመኑን ይቅርታ እየጠየቀ ነው Read more »

 ከዚህ በታች ያለው ጽሑፍ ከፌስቡክ የተገኘ ሲሆን ፀሐፊው ቀሲስ ወንድምስሻ አየለ ናቸው። መልካም ንባብ። +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ታሪከ-ጡመራ በዓመት ፪ ጊዜ በሚደረገው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የሚወሰኑ ውሳኔዎች ለሕዝብ መገለጥ ያለባቸውን ያህል ሳይገለጡ በመቆየታቸው ብዙ ችግሮች በወረቀት ላይ እንጂ በተግባር ባለመፈታታቸው ሲደመሩ ቆይተዋል። …

ሲኖዶሱ እየሠራ ነው፤ እኛስ? ለፓትርያርክ ጳውሎስ ፲፱ኛ በዐለ ሲመት የተበከረተ Read more »

ባህላችን በፖለቲካችን ያለው ገጽታ አዎንታዊ ወይንስ አሉታዊ? Ethiopia Zare (አርብ ሰኔ 17 ቀን 2011 ዓ.ም. June 24,2011) በካናዳዋ የንግድ ከተማ ቶሮንቶ የተቋቋመው አድባር የክርክር ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያዘጋጀው መድረክ ጋዜጠኛና የህግ ባለሙያ የሆነው ዳንኤል  ጥላሁንና የሲቪል ኢንጂኒዬር ኪሩቤል ፍሬው በሚያካሂዱት …

አድባር የክርክር ክበብ የመጀመሪያውን መድረክ አዘጋጀ Read more »

የመለስ ዜናዊ አሻንጉሊት ፓርላማ ሰኔ 7 ቀን 2003 ዓ.ም. ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄን (ግንቦት 7)፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባርን (ኦነግ) እና የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባርን (ኦብነግ) በሽብተኝነት መፈረጁ ተሰምቷል። ለመሆኑ ፓርላማው በምን ሥልጣኑ ነው ድርጅቶችን የሚፈርጀው? እሱ ራሱ ማን …

መደናበር ያመጣው “የሽብርተኝነት” ፍረጃ Read more »

በአህጽሮተ ቃሉ ሲፒጄ በመባል የሚጠራው አለም አቀፉ የጋዜጠኛች መብት ተንከባካቢ ድርጅት በትናንትናው እለት ይፋ ባደረገው ሪፖርት እንደገለጸው እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር ከ2001 እስከ 2011 ባለው ጊዜ ውስጥ በዓለማችን አገራቸውን ጥለው ወደ ሌሎች አገሮች በሚሰደዱ ጋዜጠኛች ቁጥር ኢትዮጵያ አንደኛ መሆኗን አስታወቀ። ስፒጄ …

ሃገራቸውን ጥለው በሚሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር ኢትዮጵያ የቀዳሚነቱን ስፍራ ያዘች Read more »

የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ስርጭቱን እንዲያስተካክልና የኢትዮጵያ መንግስትን የሚቃወሙ ድምጾችን እንዲመጥን ከኢህአዴግ አስተዳድር አቤቱታ ቀረበበት። የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮን የሚያስተዳድረው ቦርድ (Broadcasting Board of Governers) በኢትዮጵያ ባደረገው የስራ ጉብኝት ከኮሚውኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትሩ አቶ በረከት ስምዖንና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባደረገው ውይይት …

የአሜሪካ ድምጽ የስርጭቱን ይዞታ እስኪያሻሽል ወያኔ ትብብር አላደርግም አለ Read more »

በቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዘዳንት ታቦ ኤምቤኪ ሸምጋይነት ደቡብና ሰሜን ሱዳን በድንብሮቻቸዉ መካከል ያለዉን ዉጥረት ለማርገብ፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሰላም ጠባቂ ኃይል ሆነዉ እንዲሰማሩ መስማማታቸዉን ብሉምበር ኒዉስ ዘገበ። የደቡብ ሱዳን ህዝብ ከስድስት ወራት በፊት ባደረገዉ ሕዝበ-ዉሳኔ ከሱዳን ለመገንጠል መወሰኑ ይታወቃል። በሕዝበ-ዉሳኔዉ መሰረት …

አቡጊዳ – የኢትዮጵያ ወታደር በሱዳን ሰላም አስጠባቂ ሊሆን ነዉ ! Read more »

የሕንድ፣ የቻይናና የሳውዲ ኩባንያዎች በአገራችን ኢትዮጵያ ለእርሻ ሥራዎች ሰፊ መሬት በሊዝ እንደወሰዱ በስፋት ተዘግቧል። የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት «ሰዎች የማይኖሩባቸው ቦታዎችን ነው ለልማት ስንል ለውጭ አገር ዜጎች የሰጠነው» ይላሉ። ተቃዋሚዎች በበኩላቸው ያለ ውዴታቸው ዜጎች እንደተፈናቀሉ፣ ከመኖሪያቸው እንደማይፈናቃሉ የሚናገሩት እንደሚታሰሩና እንደሚገደሉ፣ የመሬቱም …

የመሬት ሽያጭ ለልማት ወይንስ ለአገር ጉዳት? ግርማ ካሣ Read more »

አንድ ወጣት ነዉ አሉ! በገጠር ፍየሎቹን ይዞ በጠዋት ለግጦሽ ሳር ፍለጋ ሲወጣ አንዲት ልጃገረድ የዉሃ እንስራዋን ይዛ ዉሃ ልትቀዳ ወደ ወንዝ ስትወርድ ያገኛታል። ታድያ ዉበትዋን አይቶ ድንግጥ ያለዉ ወጣት እረኛ እንዲ ገጥመላት አሉ!