የአፍሪቃ የመሬት ቅርምትና ችግሩ DW Amharic June 15, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪቃ የተስፋፋው ሰፋፊ መሬትን በተለያየ መንገድ ለውጭ ባለሃብቶች መስጠት ለሃገራቱ ምጣኔ ሃብት እድገት አንዳችም ፋይዳ እንደሌለው ተገለፀ ።