በኤች አይ ቪ ላይ አተኩረዉ የሚሰሩ ድርጅቶች ጥምረት

በሐዋሳ የሚንቀሳቀሱ ትኩረታቸዉን በኤች አይቪ ቫይረስ ላይ አድርገዉ የሚሠሩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጥምረት ፈጥረዉ መንቀሳቀስ መጀመራቸዉን አመለከቱ።