የኦባማ የአፍጋኒስታን እቅድ DW Amharic June 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአሜሪካኑ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ እስከሚቀጥለዉ የአዉሮጳዉያን 2012ዓ,ም ድረስ ሰላሳ ሶስት ሺህ የአሜሪካን ወታደሮች ከአፍጋኒስታን እንደሚወጡ አስታወቁ።