የምድር ነውጥና እሳተ-ገሞራ DW Amharic June 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፉት ጥቂት ቀናት ፣ በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች የምድር ነውጥና እሳተ ገሞራ መከሠታቸውን ልብ ብለን ይሆናል። በአፍሪቃው ቀንድም እንዲሁ! ምድራችን፤ የብሱና ውቅያኖሱ ቀዝቀዝ ይበል እንጂ፤ ውስጥ አካልዋ ግን ገና ያልበረደ የእሳት ሉል መሆኑ የታወቀ ነው።