የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት አቆሙ
(ሪፖርተር) — በደቡብ ክልል ከአዲስ አበባ በ500 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኘው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹ሳይነገረን እንዴት የምግብ ፕሮግራማችን ይለወጣል?›› በሚል በፈጠሩት ረብሻ፣ ከግንቦት 22 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ትምህርት ማቆማቸውን አንዳንድ ተማሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ የተወሰኑ ቀናትን ሽሮ፣ የተወሰኑ ቀናትን …
(ሪፖርተር) — በደቡብ ክልል ከአዲስ አበባ በ500 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኘው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹ሳይነገረን እንዴት የምግብ ፕሮግራማችን ይለወጣል?›› በሚል በፈጠሩት ረብሻ፣ ከግንቦት 22 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ትምህርት ማቆማቸውን አንዳንድ ተማሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ የተወሰኑ ቀናትን ሽሮ፣ የተወሰኑ ቀናትን …
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ/ [email protected]):- ሰሞኑን በተደጋጋሚ ‹‹ተሐድሶ የሚባል ነገር የለም ማኅበረ ቅዱሳን የፈጠረው ወሬ ነው!›› የሚል ንግግር በመስማቴ ይህንን አጭር …
አምባገነን መንግስታት ከአንድ ባሕር ይቀዳሉ፤ በርካታ የሚመሳሰሉባቸው ባሕርያት አሉዋቸው፡፡ በዚህች መዳፍ በምታክል ገጽ እና በእኔ ቁንፅል እውቀት ሁሉንም ዘርዝሮ መጨረስ ይከብዳል፡፡ ለነገሩ የአምባገነን መሪዎችን የጋራ ባሕርያት እነሱ ራሳቸው በቅጡ አያውቁትም፡፡ ነገር ግን በተለይ ጎልተው የሚለዩባቸውን ባሕርያቶች አንድ፣ ሁለት እያልን እስከአምስት …
በመጀመሪያ መምህር ነበረ፤ በኋላ የረጅም ዘመን የራዲዮ ጋዜጠኛ! ድሮ በብሥራተ ወንጌል ራዲዮ ጣቢያ ዓለምን እንይ! የሚል ተወዳጅ ዝግጅት ነበረው።
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 31/2011)፦ አባ ሰረቀ የተባሉት የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ሐላፊ ዛሬ ይሰጡታል ተብሎ በሚጠበቀውና ለደጀ ሰላም በደረሰው ጽሑፋዊ ጋዜጣዊ …
ባለፈው ሳምንት ሀሙስ በሶማሊ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) በገላልሼ ከተማ አካባቢ ባደረገው ጥቃት በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጉዳት ማድረሱንና እስረኞችን ማስፈታቱን አስታውቆ ነበር። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ አማጺያኑ ለጥቃት ሲዘጋጁ በአካባቢው የፖሊስ ሃይልና ሚሊሻ የደፈጣ ጥቃት ደርሶባቸው …
ኦብነግ ገላልሼ ከተማን ለቅቄ ወጣሁ አለ፣ ነዋሪዎች ቀድሞውንም አልተቆጣጠረም ብለዋል Read more »
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር በምህፃሩ ኦብነግ ከሁለት ሳምንት በፊት ኦጋዴን ውስጥ መታገታቸው የተነገረውን ሁለት የዓለም ምግብ ድርጅት ሰራተኞች ማግኘቱን አስታወቀ ።
ዴን ኻግ ውስጥ ሲጠበቁ ብዙ ጊዜ አልፎዋል፡ የቀድሞው የቦዝንያ ሰርቢያውያን ዋና ጦር አዛዥ፡ ራትኮ ምላዲች።
በአገራችን ሰው ተመርቆ ሲያበቃ ዝም ማለት የለበትም – ‹‹ከአሜን ይቀራል!›› ይባላል፡፡ አሜን በፀጋ መቀበል፣ ይሁንልኝ፣ ይደረግልኝ እንደማለት ነው፡፡ ይሄ የዓለማችን ዕውቅ ደራሲዎች ‹አዎንታዊ አስተሳሰብ› ወይም ‹ተስፈኝነት› (optimism) የሚሉት ዓይነት እሳቤ ነው፡፡ ሰሞኑን ‹ተኣምራዊው ኃይል› በሚል የተተረጎመውን የርሆንዳ ባይርኔን መጽሃፍ እያነበብኩ …
የብፁዕ አቡነ በርናባስ የቀብር ሥነ ሥርዐት ነገ ይፈጸማል “የትምህርት መጨረሻው መልካም ሥራ ነው፡፡” (ብፁዕ አቡነ በርናባስ) (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 29/2011)፦ ዛሬ ግንቦት 21 ቀን 2001 ዓ.ም ከሌሊቱ 10፡00 ግድም በድንገተኛ ሕመም በተወለዱ በ92 ዓመታቸው ያረፉት የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ …
መንግሥት ከታህሣስ 2003 ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ የዋጋ ተመን ካወጣባቸው ምርቶች መካከል ቢራና ለስላሳ መጠጦች የዋጋ ተመኑ ሊነሳላቸው እንደሚችል ታወቀ፡፡
ከአምስት ወራት በፊት መንግሥት በሥጋ ዋጋ ላይ ያወጣው ተመን ካልተስተካከለ፣ የልኳንዳ ነጋዴዎች ከገበያ እንደሚወጡ የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች ማኅበር ለመንግሥት አስታወቀ፡፡
የተከዜ የኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ከማመንጨት አቅሙ አንድ ሦስተኛ የሚሆነውን ኃይል እያቀረበ እንዳልሆነ ተገለጸ፡፡
– በአምስት ወራት ውስጥ 3,969 ሠራተኞች መፍለሳቸው ይነገራል መንግሥት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በማውጣት የጀመረው የተንዳሆ የሸንኮራ አገዳ ፕሮጀክት የጉልበት ሠራተኛ ፍላጐትና አቅርቦት ሊጣጣም አለመቻሉን አንድ የፕሮጀክቱ ከፍተኛ ኃላፊ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
ኢህአዲግ የቀድሞውን ወታደራዊ መንግስት አውርዶ የሥልጣኑን መንበር የተረከበበት ግንቦት 20 እነሆ ዛሬ 20 ዓመት ሞላው። ለተከታታይ ዓመታት ከፍተኛ የምጣኔ ሃብት ዕድገት ማስመዝገቡን ያስታወቀበትን ጨምሮ «የኅዝቡን ህይወት ለማሻሻል ያስቻሉ በርካታ ውጥኖች አሳክቻለሁ፤» ሲል፤ በአንፃሩ በተቃዋሚው ጎራ ተሰልፈው በአገሪቱ የፖለቲካ ለውጥ ለማምጣት …
«መንግስት የገባውን ውል አፈረሰ፤» ይላል የፅሁፋቸው ርዕስ። የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው የኢትዮጵያ ተወላጆች በአገር ውስጥ «ሊሰማሩበት አይችሉም፤» መባሉ አነጋጋሪ የሆነበትን አንድ የሥራ መስክ ይመለከታል። ሙልጌታ አረጋዊ አረጋዊ ይባላሉ። ቀደም ሲል በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በጥብቅና ሞያ ሲሰሩ ከቆዩ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ …
ጥብቅና፥ የውጭ አገር ዜግነት ላላቸው የኢትዮጵያ ተወላጆች ከማይፈቀዱ የሥራ መስኮች አንዱ Read more »
የኢትዮጽያ ህዝባዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር – ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ይመራ የነበረውን ወታደራዊ ሶሻሊስታዊ የደርግ ስርአት አስወግዶ ስልጣን ከያዘ ዛሬ ልክ ሀያ ዓመቱን ደፈነ።
በሶማሊ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) በገላልሼና ባቢሌ ከተማ አካባቢ ባደረገው ጥቃት በኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጉዳት ማድረሱንና እስረኞችን ማስፈታቱን አስታውቋል። በገላልሼ በሚገኝ እስር ቤት በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞችን ማስፈታቱን ኦብነግ ገልጾ፤ ከሳምንታት በፊት በኦጋዴን እርዳታ ያደርሱ የነበሩ …
የዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ዝግጅታችን ያተኮረባቸው ርዕሶች -“የቁጣ ቀን” በኢትዮጵያ -የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ንግግር እና -በትግራይ አዲስ ጥንታዊ ሰፈራ ተገኘ የሚሉት ናቸው ይዳምጡ
ማርክስት ሌኔንስት የትግራይ ሸማቂዎች በኢትዮጵያ ሥልጣን የያዙበት ሃያኛ ዓመት ነገ ሊከበር መስቀል አደባባይ በወዜማዉ ባዶና ጭር ያለ ነዉ። ጥቂት ሰራተኞች ብቻ ነገ ንግግር የሚደረግባቸዉ መድረኮችና የድምጽ ማጉያዎችን ማዘጋጀት ይዘዋል። በ1983 ዓም አምባገነኑ የደርግ መንግስት የተወገደበትንና መሪዉ ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም ወደ …
መንግሥት ፤ ነጋዴዎች በተጨማሪ ለእሴት ታክስ አሰባሰብ እንዲመዘገቡ ካዘዘ ወዲህ የተመዘገቡትም፤ ያልተመዘገቡትም እሴት ታክሱን ጨምረው በማስከፈላቸው የድሬዳዋ ከተማ ፣
ወያኔ የሚያከብረውን 20ኛ የድል አመት አስመልክቶ ከግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ ሃያ የክህደት፣ የውርደት፣ የዘረኛነትና የዘራፊነት አመታት ግንቦት 18 2003 ዓ.ም በደርግና በመንግስቱ ሃይለማሪያም ቦታ ወያኔና መለስ ዜናዊ ከተተኩ 20 አመት ሆነው። ሰሞኑን መለስ ዜናዊ ሃያኛውን የንግስና በአል ለማክበር ከፍተኛ …
የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በምክትል ጠቅላይ ምንስትርነትና የውጪ ጉዳይ ምንስትርነት ለይስሙላ የሾመው ሃይለማሪያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ የህዳሴ ግድብ በፍጹም ለመስኖ አገልግሎት አይውልም ፣ በዚህም ምክንያት ግብጽ ምንም አይነት ጥርጣሬ ሊገባት አይገባም ማለቱ ብዙዎችን የሥርዓቱን ደጋፊዎች ማሳዘኑን ለማወቅ …
የህዳሴ ግድብ የተባለው የወያኔ መፎከሪያ ለመስኖ አገልግሎት እንደማይውል ሃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጸ Read more »
የብሪቲሽ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን ቢቢሲ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ባለፈው አርብ ግንቦት 21 ቀን ታዋቂ ጋዜጠኞችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ከፍተኛ የእንግሊዝ መንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት የጠረቤዛ ዙሪያ ውይይት ያደረገ ሲሆን በውይይቱ ወቅት የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ዉስጡና ዉጩ በሙስና የተጨማለቀ አገዛዝ መሆኑ እየታወቀ ብሪታኒያም …
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። ዋና ዋና አጀንዳዎች እና ውሳኔዎች አልተጠቀሱም፤ በዓባይ ግድብ ዙሪያ ያጠነጠነ መግለጫ ነው፤ (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 25/2011)፦ ከግንቦት 10-16 2003 ዓ.ም …
የህንድና የአፍሪካ ጉባዔ በመዲናችን አዲስ አበባ በትናንትናው ዕለት በይፋ ተከፍቷል፡፡ ጉባዔውም ከአጀማመሩ መልካም የሆኑ ዜናዎችን እያሰማን ይገኛል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰተው የስኳርና ዘይት እጥረት በተለይ በችርቻሮ ሱቆች አካባቢ በግልጽ ይታያል። በየቀበሌው የተቋቋሙት የሸማቾች ማህበራት ስኳርና ዘይት የመሳሰሉ ሸቀጦችን ከመንግስት በመረከብ ሲሸጡ ቆይተዋል፣ ሆኖም ይህም ችግሩ አልፈታም። እጥረቱ የተከሰተው ላለፉት ሁለት ወራት መሆኑንና የሚመቁሙ ቸርቻሪዎች አሰራሩ እነርሱን ያገለለ …
ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን በ1995 ዓ.ም. ማመልከቻ ካስገባች ወዲህ፤ የአለም መንግስታት የገበያ ጉዳያቸውን የሚፈቱበትን የጋራ ማህበር ለመቀላቀል በመጠባበቅ ትገኛለች። ይሄም የሆነው ለዘመናት የሀገር ውስጥ የኢኖኖሚ ተቋሞቿን በተለይ ኢንዱስትሪዎቿል ስታጥናክር የቆየችው ቻይና የWTO አባል በሆነች በሁለት አመት ጊዜ …
ህንድ በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት አፍሪካ የልማት ግቦችዋን ታሳካ ዘንድ ለመርዳት አምስት ቢሊዮን ዶላር በብድር ለመስጠት ቃል ገባች ። ኢትዮጲያንና ጅቡቲን የሚያገናኝ አዲስ የባቡር መስመር ለመዘርጋትም ሶስት መቶ ሚሊዮን ዶላር አበድራለሁ ብላለች። ይህን የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሞሐን ሲንግ ይፋ ያደረጉት ዛሬ …
በኢትዮጵያ በደቡብና በደቡብ ምሥራቅ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ሣቢያ የተረጂው ቁጥር 2 ነጥብ 8 ሚሊየን መሆኑን፤ በመላ ሃገሪቱ የምግብ እርዳታ ፈላጊው 3 ነጥብ 2 ሚሊየን እንደሚደርስና የዓለም የምግብ ፕሮግራም የያዛቸውን ተደራቢ የድጋፍ አቅርቦቶችን ጨምሮ በዚህ ዓመት አጠቃላዩ ተረጂ 4 ነጥብ 3 …
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ሜይ 24/2011)፦ ከግንቦት 10 – 16 ቀን 2003 ዓ.ም ለሰባት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ …
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ክፍል አንድ ትላንት፣እሁድ፣ ግንቦት 14‘2ዐዐ3 ዓ.ም፣ የእናቴን አርባ አወጣኹ። ውስጤ የፈጠረውን ስሜት ልገልፀው አልችልም። ደስታ አይደለም፡፡በውስጤ ያለው ባዶነት ደስታን ውጦ የሚያስቀር ጨለማ ጉድጓድ ነው። እርካታ ብለው የተሻለ ይመስለኛል። የእናቴ ነፍስ ከእንግዲህ የፍርድ ቀንን በሰላም መጠበቅ …
ይሕ ልሳን ተዘጋ።አማኑኤል በረከት ነገ-አይጠብቀንም፥ ትናንት እንጂ ዛሬም የለም።ከአርባ ዓመታት በላይ በተለያዩ ጣቢያዎች በራዲዮ ጋዜጠኝነት ያገለገለዉ በጣሙን በስፖርት ጋዜጠኝነኝ እዉቅናን ያተረፈዉ አማኑኤል በረከት በቃ።አረፈ።ስልሳ ዘጠኝ አመቱ ነበር።ማንተጋፍቶት ስለሺ አጭር ዘገባ አለዉ።
In the remote hillside town of Lalibela, almost 400 miles north of Ethiopia’s capital of Addis Ababa, a new communications mast and the odd tumbledown shack advertising internet access are rare indications that the 21st century has arrived. Otherwise, life …
ፕሬዚዳንት አሊ አብደላ ሳሌህ፣ ከሥልጣን መንበር ከወረዱ ፤ የመን በእርስ-በርስ ጦርነት እንደምትማቅቅና የአል ቓኢዳ መፈንጫ እንደምትሆን ከመለፈፍ ካለመቦዘናቸውም፤
(ደጀ ሰላም፤ ሜይ 23/2011):- ቅዱስ ሲኖዶስ በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ እና በማኅበረ ቅዱሳን መካከል ያለውን ችግር የሚያጣራ ኮሚቴ ሠየመ፤ ኮሚቴው ሦስት ሊቃነ ጳጳሳትን እና አራት ሊቃውንትን አካቷል፤ የውይይቱ አካሄድ እና የኮሚቴው አባላት ምርጫ መጠነኛ ድራማን አስተናግዷል፡፡ የኮሚቴው መቋቋም እና ለሥራው …
(ደጀ ሰላም፤ ሜይ 23/2011):- ጌታቸው ዶኒ አላግባብ ከተሾመበት ሥልጣኑ ተወገደ፤ የሐዋሳ ደ/ም/ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪም ተነሥተዋል፤ የሁለቱ አድባራት አስተዳዳሪዎችም በቀጣይ በሊቀ ጳጳሱ ውሳኔ እንደሚነሡ ይጠበቃል ‹‹ሹመቱ ከሕግ ውጭ ነው፤ ሕግ ተላልፈዋል፤ ሕግ መከበር አለበት፤ ቤተ ክርስቲያን በሕግ የምትመራ ናትና፤›› (ብፁዕ …
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። የሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪም ከሐላፊነታቸው ይነሣሉ ፓትርያሪኩ እና አቡነ ጎርጎርዮስ በውሳኔው ባለመስማማት ጌታቸው ዶኒ ‹‹መናፍቅ›› መባሉን ተቃውመዋል …
ደቡብ ሱዳን ከሰሜን ሱዳን ክፍል በመገንጠል ነጻነትዋን በይፋ ልታዉጅ ጥቂት ሳምንታት ሲቀራት፣ በነዳጅ ዘይት ሃብት በታደለችዉ የአብዪይ አካባቢ የባለቤትነት ጉዳይ ሌላ አዲስ ጦርነት እንዳይቀሰቅስ አስግቶአል።
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። ቅዱስ ሲኖዶስ ስብከተ ወንጌልን አስመልክቶ ያስተላለፈው ውሳኔ አለመተግበሩ ተገለጸ፤ ስለ ፓትርያርኩ ሐውልት ሳይነሣ ታለፈ፤ ዋነኛው ችግር በመምሪያው አሠራር ላይ የሚደረገው …
(ሪፖርተር) — ባለፈው ረቡዕና ሐሙስ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ የተገመገቡ 600 ያህል ተማሪዎች በጠና ታመው የሕክምና ዕርዳታ ተደረገላቸው፡፡ ተማሪዎች ዓርብ ባስነሱት ተቃውሞ ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸውንና ግቢው በፖሊስ ጥበቃ ሥር መዋሉ ታውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ ረቡዕ ተማሪዎቹ …
– ሦስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም ተመሳሳይ ድርጊት ፈጽመዋል ሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የሲሚንቶ ሽያጭና የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግዥ አፈጻጸም ሕገወጥ ከመሆኑም በላይ ተደጋጋሚ ችግሮችና ክፍተቶች የሚታይባቸው መሆኑን፣ የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ሰሞኑን የወጣውን የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን መመርያ ተከትሎ የንግድ ማኅበረሰቡ ግራ እየተጋባ ይገኛል፡፡ ምንም እንኳን የሁሉም ነጋዴዎች አስተያየት ተመሳሳይ ባይሆንም ሪፖርተር ያናገራቸው የንግዱ ማኅበረሰብ አካላት ግን በሁለት የተራራቁ ግን ተመሳሳይ የችግር ማዕቀፎች ውስጥ ይወድቃሉ፡፡
የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተከናወነ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በአካባቢው የደረሰው የጎርፍ አደጋ ለፕሮጀክቱ መጓተት እንደ ምክንያት ቀርቧል፡፡
የኦሮሚያ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ የክልሉ የመሬት አስተዳደርና የአካባቢ ጥበቃ ቢሮ ምክትል ኃላፊን አቶ መሐመድ ኢብራሂም ሙሳን ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ሥር አዋለ፡፡
– አውራምባና ፍትሕ ጋዜጦች ሕዝቡን ለጥፋት ያነሳሳሉ አለ ሸገር 102.1 እና ዛሚ 90.7 ኤፍኤም ሬዲዮኖች በያዝነው ዓመት ባስተላለፏቸው ፕሮግራሞች የተለያዩ ግድፈቶችን እየፈጸሙ መሆናቸውን ብሮድካስት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያ የዓለም የኢኮኖሚክ ፎረምን በመጪው ዓመት እንድታዘጋጅ በደቡብ አፍሪካ በተካሔደው ጉባዔ ተመርጣለች፡፡ ይህ ፎረም በዓለም ላይ ከሚካሔዱ የኢኮኖሚ ጉባዔዎች ዋነኛው ነው፡፡
– የቢራ ፋብሪካዎች አጣብቂኝ ውስጥ ነን አሉ በኢትዮጵያ ለቢራ ፋብሪካዎች ዋነኛ ግብዓት የሆነውን ብቅል በማምረትና በማቅረብ ብቸኛ የሆነው የአሰላ ብቅል ፋብሪካ፣ በአንድ ኩንታል 300 ብር ጭማሪ መደረጉን አስታወቀ፡፡ የቢራ ፋብሪካዎች አጣብቂኝ ውስጥ እየገቡ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ባለፈው ረቡዕና ሐሙስ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ የተገመገቡ 600 ያህል ተማሪዎች በጠና ታመው የሕክምና ዕርዳታ ተደረገላቸው፡፡
ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ