ሐውዜን የሰብዓዊ መብት ከተማ ተብላ እንድትሰየም ጥያቄ ቀረበ

ከ23 ዓመታት በፊት ሰኔ 15 ቀን 1980 ዓ.ም. የጦር አውሮፕላኖች ድብደባ የተፈጸመባት የሐውዜን ከተማ፣ የሰብዓዊ መብት ከተማ ተብላ እንድትሰየም ጥያቄ ቀረበ፡፡