ኢትዮጵያ እና የፕሬስ ይዞታዋ DW Amharic June 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲ ፒ ጄይ ኢትዮጵያ በርካታ ጋዜጠኞች ለስደት ከሚዳረጉባቸው አምስት የዓለም ሀገሮች ውስጥ አንዷ መሆንዋን አስታወቀ።